Get Mystery Box with random crypto!

#በልጅነቴ እናቴ ምሳቃዬ ውስጥ ሶስት ዳቦ ትከትልኝ ነበር፡፡ ዳቦው ብዙ እንደሆነ ነግሬአ | 🌷ፍቅር ፕሮፋይል Pictures🌷

#በልጅነቴ

እናቴ ምሳቃዬ ውስጥ ሶስት ዳቦ ትከትልኝ ነበር፡፡ ዳቦው ብዙ እንደሆነ ነግሬአት በሚቀጥለው ቀን 2 ከተተችልኝ፡፡ የሚገርመው ምሳቃዬን ስከፍተው ሁለት ከወትሮው የተለየ ትልልቅ ዳቦ (መጠኑ የሶስት የሚሆን) አገኘው፡፡ ይህን ባሰብኩ ቁጥር ሁሌም የእናቴ ፍቅር ይገርመኛል፡፡ በምንም ሁኔታ እንዳልራብና መጥገብ እንድችል ከራሷ ይልቅ እኔን ታስቀድማለች፡፡
እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ፡፡

✽‌»‌ ✿ »‌✽
መልካም ቀን

​​❥ ⚘ ❥........ @Ol534

SHARE
@Fkr_pictures
ፍቅር ፕሮፋይል pictures