Get Mystery Box with random crypto!

Tofik Bahiru

የቴሌግራም ቻናል አርማ fiqshafiyamh — Tofik Bahiru T
የቴሌግራም ቻናል አርማ fiqshafiyamh — Tofik Bahiru
የሰርጥ አድራሻ: @fiqshafiyamh
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.13K

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 23

2022-07-08 15:12:07
ዱዓቸውን በሶደቃ መደገፍ የሚሹ ሰዎች እንደዚህ እያደረጉ ነው።
ለማንኛውም በዚህ ክቡር ቀን አላሻግላችሁ! ግን ደግሞ አያምልጣችሁ! ዱዓውም ሶደቃውም ላይ መገኘት ጥሩ ነው!
በተለይም ሞባይል ባንኪንግ ለምትጠቀሙ! ጠቅ ጠቅ አድርጉና ጀነት ላይ ቤት ግዙ!
ለዚህ ወንድም ደግሞ ዱዓ አድርጉ!
አላህ ይቀበለው!
1.6K viewsedited  12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 10:04:53
የዚህ ስሊፕ ባለቤት ዐረብ ሀገር በልፋት የምትኖር እህታችን ናት!
የኢስማዒል እናት፣ የሴቶች ተምሳሌት፣ የእናት እዝነት ዓርማ፣ የፅናት ማሳያ፣ የየቂን መምህርት፣ የታዛዥነት አርዐያዋ የእመቤት ሃጀራ ታላቅነት የሚጎላባቸው ዐስሩ ቀናት ትሩፋት ሳያልፈኝ ብላ ለራሷ እና ለቤተሰቧ ለመስጂድ ሁለት ካሬ ቦታ ገዛች።
የተፃፈውን እናንተ እዩት። እኔም የተጣለብኝን አማና ላጋራችሁ። ቀልበ ለስላሳዎች፣ አላህ ዘንድ የምትሰሙ ትኖራላችሁና ሐጃዋን በዛሬው ዱዓችሁ አስቡት። እኔ እዚህም ዱዓ አደርጋለሁ አሚን በሉኝ።
:
አላህ ይቀበላት። ሐጃዋ ላይ አላህ ይቁም። በጭንቅ ሰዓት ያልታሰበ ፍሰኃውን ያምጣላት። ልፋቷ ሁሉ በስኬት ይቋጭ። እንደ ዘምዘም የተባረከ ሪዝቅ ይስጣት። ሃሳቧን ይሙላላት። በስኬትና በምቾት ወደ ሀገሯ ይመልሳት። ጎደለኝ የምትለውን ኸይር ሁሉ አላህ ይሙላለት። ሟች ቤተሰቧን አላህ ይማርላት። ያሉት ቤተሰቦቿ አቃፊና ሰብሳቢ ያድርጋት። ለአላህ ቤት እጇ እንደተዘረጋ የርሷ ቤትም ይድመቅ።
አሚን!
1.7K viewsedited  07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ