Get Mystery Box with random crypto!

📚📚ቤተ__መፅሀፍት📖📗🧾📜

የቴሌግራም ቻናል አርማ fetaenbeel — 📚📚ቤተ__መፅሀፍት📖📗🧾📜
የቴሌግራም ቻናል አርማ fetaenbeel — 📚📚ቤተ__መፅሀፍት📖📗🧾📜
የሰርጥ አድራሻ: @fetaenbeel
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.00K
የሰርጥ መግለጫ

📚📚እንኳን በደህና መጡ📖📗🧾
➥ እዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ የ አማርኛ እና English መፅሀፍትን በ 📙 Pdf እና ትረካዎችን እና ሌሎችም ጠቃሚ ነገሮችን ያገኛሉ።
📖 ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል‼️
B-) :-መረዳዳት ቢኖር ሁሉም ቢተባበር
100K ይደርስ ነበር ።
For any comment @Meki3

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-04-26 22:58:24 ግን ደና ናቸው አደል" አለችው። አይን አይኑን እያየችው ያቤፅም "አዎ ፅኑዬ ደና
ናቸው" አላት። ፅናት "እሺ እንደዛ ከሆነ ጥሩ ወይኔ ያቤፆ ዝናብ እየጣለ ነው
አልጋ ልብሱን" ብላ ስትነሳ። ያቤፅ ጎትቶ ቁጭ አረጋትና "ቆይ እኔ
አስገባዋለሁ" ብሎ በፈጥነት ሄዶ አስገብቶት መጣና አንሶላውን አንደኛው ሶፋ
ላይ አስቀምጦ "ፅኑዬ በጣም ይበርዳል ቆይ የኔን ብርድ ልብስም ልጨምርና
እንልበስ" ብሎ ለብሰው ቁጭ አሉ። ሬዲዮን ተከፈቶ ነበር እና የመዝናኛ
ፕሮግራም ሲሰሙ ከዛ ደሞ ዘፈን ከፈተው ሲጨፈሩ ቀኑን ቤት አሳልፈው
እሁዱም አልፎ ለሰኞ ጠዋት በቅተዋል እንደተለመደው የያቤፅን ቁርስ በልተው
ሲጨረሱ ፅናት ቤት አፅድታ እና እቃ አጥባ እስክትጨረስ ያቤፅ ደመቁ
ያዘዘችውን ለሚሸጥ ምግብ የሚያገለግሉ ነገሮችን ገዛዝቶ መጣ።
ሲመጣ ፅናት አምሮባት ነበር የጠበቀችው።
፨ ያቤፅ ፅናትን ሲያያት "ኣኣኣ የኔ አምላክ አምላኬ ሆይ ቆይ ይህቺን ቆንጆ ከየት
ነው አምላክ የጣለልኝ ቱቱቱቱቱ በሉባት" አለ። ፅናት "እየሳቀች ይሄን ነገርክን
እኮ ነው የምወድልክ ይልቅ ልብሰክን ቀይርና የተነጋገርነው ቦታ እንሂድ"
አለችው። ያቤፅ "እሺ እሺ መጣው" ብሎ ወደ መኝታ ቤት ገባና ቀይሮ ወጣ።
ፅናት "ውይ አንተ ልጅ የምር ቆንጅዬ እኮ ነክ በል አሁን ና ውጣ" አለችው።
ተከታትለው ከሳሎን ወጥተው በር እየቆለፉ ደመቁ የውጩን በር ከፍታ ገባች።
ደመቁ "ወይ ጉድድድድ አይ ውበት አይ ውበት ፈጣሪ ከአይን ያውጣሽ"
አለቻት። ፅናትም "አመሰግናለሁ ደምዬ በቃ መሄዳችን ነው ደና ሁኚ " አለችና
ወጣች። ያቤፅም አንገቱን ደፈቶ ወጣ።
ፅናት እና ያቤፅ ወደነ ያቤፅ ቤት የትምህርት ማስረጃ ለማምጣት ሄዱ በር ላይ
ሲደረሱ ለቅሶ አለ። ሳሲዬዬ ሳሲዬዬዬ የሚል ድምፅ ያቤፅ ሰማ እናቴ አለና
ባለበት ቆሞ ቀረ።

ይቀጥላል....

https://t.me/fetaenbeel
https://t.me/fetaenbeel
4.9K views19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ