Get Mystery Box with random crypto!

4-3-3 FAST SPORT™

የቴሌግራም ቻናል አርማ fast_sport4_3_3 — 4-3-3 FAST SPORT™ 4
የቴሌግራም ቻናል አርማ fast_sport4_3_3 — 4-3-3 FAST SPORT™
የሰርጥ አድራሻ: @fast_sport4_3_3
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 208.10K
የሰርጥ መግለጫ

4-3-3 FAST SPORT
____________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ɪɴʙᴏx @Endash143
©4_3_3 Fast sport™
@fast_sport4_3_3
2016 / ኢትዮጵያ

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-05-11 22:02:51
የዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች

             ተጀመሩ

          ጁቬንቱስ 0-0 ሴቪያ
          ሮማ 0-0 ሌቨርኩሰን

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
6.8K viewsTeme_Ayu, edited  19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 21:23:05
_____ እና ____ ለ ኢሮፓ ሊግ ፍፃሜ ይደርሳሉ

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
8.0K views𝑬𝒏𝒅𝒂𝒔𝒉, 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 21:17:53
የዛሬ 15 አመት በዛሬዋ እለት ሚድልስቦሮ ማንቸስተር ሲቲን 8-1 አሸንፎ ነበር።

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
7.2K views𝑬𝒏𝒅𝒂𝒔𝒉, 18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 21:11:32
ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ በዚህ ክረምት አስቶን ቪላን ለመልቀቅ ክፍት ነው ፣ ማንቸስተር ዩናይትድ ፣ቶተንሃም እና ቼልሲ ግብ ጠባቂውን ይፈልጋሉ።

➪ TyC Sports

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
7.4K views𝑬𝒏𝒅𝒂𝒔𝒉, edited  18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 20:05:46
ዊሊያም ሳሊባ እና ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ ባጋጠማቸው ጉዳት ምክንያት ቀሪው የውድድር ዘመን ጨዋታዎች ያመልጣቸዋል።

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
8.4K viewsTeme_Ayu, edited  17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 18:47:09
|
ኔይማርን በተመለከተ - ባርሳ፡ የላቁ ንግግሮች የሉም እና ምንም ተጨባጭ ነገር የለም።
የፋይናንስ ሁኔታቸው የታወቀ ነው እና ሌሎች ቅድሚያ የሚሰጣቸው ነገሮች አሏቸው።
ሁለቱም ወገኖች ድንቅ ግንኙነት አላቸው ባርሳን ይወዳል እና ያደንቁታል ነገር ግን በአሁኑ ጊዜ ሌላ ምንም ነገር የለም.



- Fabrizio Romano


Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
9.2K viewsKalㅤ꧁ ◡̈⃝ ꧂️ ㅤ ㅤ◡̈⃝kㅤ◡̈⃝a◡̈⃝l, 15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 18:03:23
ይህንን ያውቁ ኖሯል ?

ሲውዲናዊዉ ኮከብ ዝላታን ኢብራሂሞቪች የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግን ላሸነፉ ስድስት የተለያዩ ክለቦች መጫወት የቻለ ቢሆንም ነገር ግን አጥቂዉ በአንድም አጋጣሚ በእግርኳስ ሒወቱ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን አሸንፎ አያውቅም።

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
9.2K viewsKalㅤ꧁ ◡̈⃝ ꧂️ ㅤ ㅤ◡̈⃝kㅤ◡̈⃝a◡̈⃝l, 15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 18:02:39
የሊጉ መሪ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ ተሸንፏል !!

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት መርሐግብር የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ በመቻል 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

የመቻልን የማሸነፊያ ግብ የቀድሞ የፈረሰኞቹ ተጨዋች ከነዓን ማርክነህ በፍፁም ቅጣት ምት ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

በዚህም ሽንፈት ያስተናገደዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ51 ነጥብ ሊጉን መምራቱን ሲቀጥል ከተከታዩ ባህርዳር ከተማ ጋር ያለዉ የነጥብ ልዩነትም ወደ 4 ዝቅ ብሏል ፤ በጨዋታዉ ድል የቀናዉ መቻልም በ31 ነጥብ ተቀምጧል።

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
9.3K viewsKalㅤ꧁ ◡̈⃝ ꧂️ ㅤ ㅤ◡̈⃝kㅤ◡̈⃝a◡̈⃝l, 15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 20:31:58 የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ
1 view17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 19:48:01
This stat

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
2.9K views16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ