Get Mystery Box with random crypto!

የሊጉ መሪ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ ተሸንፏል !! በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት መ | 4-3-3 FAST SPORT™

የሊጉ መሪ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ ተሸንፏል !!

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት መርሐግብር የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ በመቻል 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።

የመቻልን የማሸነፊያ ግብ የቀድሞ የፈረሰኞቹ ተጨዋች ከነዓን ማርክነህ በፍፁም ቅጣት ምት ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

በዚህም ሽንፈት ያስተናገደዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ51 ነጥብ ሊጉን መምራቱን ሲቀጥል ከተከታዩ ባህርዳር ከተማ ጋር ያለዉ የነጥብ ልዩነትም ወደ 4 ዝቅ ብሏል ፤ በጨዋታዉ ድል የቀናዉ መቻልም በ31 ነጥብ ተቀምጧል።

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3