Get Mystery Box with random crypto!

4-3-3 FAST SPORT™

የቴሌግራም ቻናል አርማ fast_sport4_3_3 — 4-3-3 FAST SPORT™ 4
የቴሌግራም ቻናል አርማ fast_sport4_3_3 — 4-3-3 FAST SPORT™
የሰርጥ አድራሻ: @fast_sport4_3_3
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 208.10K
የሰርጥ መግለጫ

4-3-3 FAST SPORT
____________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ɪɴʙᴏx @Endash143
©4_3_3 Fast sport™
@fast_sport4_3_3
2016 / ኢትዮጵያ

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-07-25 08:14:01
የ 36 አመቱ ናኒ የቱርኩን አዳና ዴሚርስፖርን በይፋ እየተቀላቀለ ነው።

የአለም ጉብኝቱ ቀጥሏል።

ስፖርቲንግ
ማን ዩናይትድ
ስፖርቲንግ
ፌነርባቼ
ቫለንሲያ
ላዚዮ
ስፖርቲንግ
ኦርላንዶ ሲቲ
ቬኔዚያ
ሜልበርን ቪክቶሪ
አዳና Demirspor

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
6.4K viewsÇRïs_Sàm, 05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-25 07:58:01


Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
6.5K viewsÇRïs_Sàm, 04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-25 07:29:01
ሜሲ የካፒቴን አርማውን እንደሚለብስ እና ማክሰኞ ከአትላንታ ዩናይትድ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ሊጀምር እንደሚችል ታታ ማርቲኖ ተናግሯል።

Inter Miami has a new captain

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
7.2K viewsÇRïs_Sàm, 04:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-25 07:14:01
በሳውዲ አረቢያ የሚገኘው የስፖርት ሚኒስቴር በፕሮ ሊግ ከአሁኑ እስከ 2030 ድረስ 17 ቢሊየን ፓውንድ መድቧል።.

JacobsBen

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
7.4K viewsÇRïs_Sàm, 04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-25 07:03:01
ምባፔ

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
7.5K viewsÇRïs_Sàm, 04:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-25 06:49:01
አል ናስር ለሳዲዮ ማኔ ያቀረበው 40ሚ.ዩሮ ነው። ባየርን በመሸጥ ደስተኛ ነው። ሁሉም አሁን በተጫዋቹ ላይ ነው። አል-ነስር ወሩ ከማለቁ በፊት መልስ ጠይቋል።

Bundesliga

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
7.9K viewsÇRïs_Sàm, 03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-25 06:07:37
OFFICIAL: Wilfried Zaha Galatasaray

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
8.3K viewsÇRïs_Sàm, 03:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-24 22:25:06
• ኤርሊንግ ሃላንድ በማንቸስተር ሲቲ የመጀመሪያ የውድድር ዘመን 52 ጎሎችን አስቆጥሯል።

• ፔፕ ጋርዲዮላ ከመጣበት ጊዜ ይልቅ አሁን "በጣም ይሻላል'' ብሏል።

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
11.4K viewsÇRïs_Sàm, 19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-24 22:18:01
2008/09 - 23 አሲስቶች
2009/10 - 29 አሲስቶች
2010/11 - 29 አሲስቶች
2011/12 - 28 አሲስቶች
2012/13 - 24 አሲስቶች
2015/16 - 20 አሲስቶች

መሱት ኦዚል 20 እና ከዚያ በላይ በላይ አሲስት በማድረግ 6 የውድድር አመታትን አሳልፏል።

የእሱ እይታ የማይታመን ነበር!

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
11.3K viewsÇRïs_Sàm, 19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-06 11:56:01
ምናልባትም ከዚህ በፊት አይታችሁት ማታቁት ምስል

part 8

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
1.2K viewsÇRïs_Sàm, 08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ