Get Mystery Box with random crypto!

4-3-3 FAST SPORT™

የቴሌግራም ቻናል አርማ fast_sport4_3_3 — 4-3-3 FAST SPORT™ 4
የቴሌግራም ቻናል አርማ fast_sport4_3_3 — 4-3-3 FAST SPORT™
የሰርጥ አድራሻ: @fast_sport4_3_3
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 212.81K
የሰርጥ መግለጫ

4-3-3 FAST SPORT
____________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ɪɴʙᴏx @Endash143
©4_3_3 Fast sport™
@fast_sport4_3_3
2016 / ኢትዮጵያ

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-05-04 19:45:01
|| Chat GPT የሚሰኘው የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ተቋም ባደረገው ጥናት መሰረት በታሪክ 10 ምርጥ ክለቦች:

1. ሪያል ማድሪድ
2. ማንቸስተር ዩናይትድ
3. ባርሴሎና
4. ኤስሚላን
5. ሊቨርፑል
.
.
.

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
3.1K views16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 19:39:05
የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በፖርቹጋሏ ርዕሰ መዲና ሊስበን ከተማ የክብር ሜዳልያ ሊበረከትለት እንደሆነ ተገልጿል።

ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከሊስበን ከተማ የክብር ሜዳልያው የሚበረከትለት ለከተማዋ ባለው ጥልቅ ፍቅር እንዲሁም ከተማዋን በአለም ላይ በማስተዋወቅ ላበረከተው አስተዋጽኦ እንደሆነ ተነግሯል።

በሊስበን ከተማ ከንቲባ ካርሎስ ሞዳስ ሀሳብ አመንጪነት ለክርስቲያኖ ሮናልዶ የሚበረከተው የክብር ሜዳልያ በሊስበን ከተማ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ቀርቦ መፅደቁ ተጠቁሟል።

የሊስበን ከተማ ከንቲባ ካርሎስ ሞዳስ ባደረጉት ንግግርም " እሱ ታላቅ ሊስበናዊ ነው ፣ ሊስበንን በአለም አስተዋውቋል ፣ ለከተማዋ ተከላክሏል ፣ ለታላላቅ ሰዎች እውቅና መስጠት ያስፈልጋል።"ሲሉ ተደምጠዋል።

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
3.4K viewsⓃⒽ➆, 16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 19:15:08
የላሊጋው ፕሬዝዳንት ጃቪየር ቴባስ፡ "ባርሳ ሊዮ ሜሲን ከፈረመ ደሞዙ በፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ካለው ያነሰ ይሆናል።"

“የእሱ መመለስ አሁን ተጫዋቾችን ለመሸጥ ቅድመ ሁኔታ ነው። ባርሳ በዚህ ክረምት ተጫዋቾችን በመሸጥ ጥሩ መጠን እንደሚያገኝ አስባለሁ።

[ Fabrizio Romano ]

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
4.3K views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 19:10:07
ሶስት ክለቦች ለሊዮኔል ሜሲ ፉክክር ውስጥ ናቸው።

ባርሴሎና
ኢንተር ማያሚ
አል ሂላል

➪ mohamedbouhafsi

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
4.4K viewsTeme_Ayu, 16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 19:04:01
ኤርሊንግ ሃላንድ እና ማርቲን ኦዴጋርድ የዘንድሮው የፕሪምየር ሊግ ምርጥ ተጫዋቾች ናቸው።

Norway's finest

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
4.5K viewsⓃⒽ➆, 16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 18:49:31
የ ፈረንሳይ ቪዛ
የሚያስፈልጉ ሰነዶች
1. ፓስፖርት
2. ጉርድ ፎቶ

አስቸኳይ

የ ቱሪስት ቪዛ

ሀገር ፈረንሳይ
ፆታ ሁለቱም
የ ፕሮሰስ ግዜ በ 2 ክ 15 ቀን ያልቃል
የመሣካት እድሉ 99%

Contact Us:

@Sabinavisa2
@Sabina_5757
@SabinaA58



ስልክ  ቁጥራችን 9445



Website
www.sabinaadvisors.com
      ለበለጠ መረጃ

ወደ ቢሮአችን ይምጡ !
ሃያ ሁለት የአብ ሕንፃ  7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር  702
እና ታውን ስኩዬር ህንፃ 6ኛ ቢሮ ቁጥር 602

ከታላቅ አክብሮት ጋር   !!!

https://t.me/sabinaadvisor

https://www.facebook.com/sabinaadvisor
4.4K views𝑬𝒏𝒅𝒂𝒔𝒉, 15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 18:49:23
አንድ ቻናል ልናስተዋውቃቹ ወደድን
ይህ ቻናል በኢትዮጲያ ትልቁ እና የመጀመሪያው ጫማ በመላው ሀገሪቱ የሚያከፋፍል የSHEWA BRAND ቻናል ነው::

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

https://t.me//shewabrand
https://t.me//shewabrand
https://t.me//shewabrand
https://t.me//shewabrand

በ inbox  @shewat2 አዋሩን
 
0987336458
0924209500
0948595409 ይደውሉልን

ጫማ ለመግዛት አስበው ከተማው ላይ ያለው ዋጋ ሀሳቦን አስቀይሮታል? ይህን ጥያቄ ሊመልስ # SHEWA BRAND#ወደናንተ መቷል ሚገራርሙ ጫማዎችን በዚም ዋጋ ይገኛል እንዴ ብለው እስኪገረሙ ድረስ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን አቅርቦላቹሀል ማየት ማመን ነውና ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ጫማዎችን ይሸምቱ...... እንዳያመልጣቹ
https://t.me//shewabrand
https://t.me//shewabrand
https://t.me//shewabrand
https://t.me//shewabrand
4.3K views𝑬𝒏𝒅𝒂𝒔𝒉, 15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 18:48:42
በዚህ የውድድር ዘመን ማንም ሰው ከኤርሊንግ ሃላንድ ጋር የሚቀራረብ የለም።

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
4.4K views𝑬𝒏𝒅𝒂𝒔𝒉, 15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 17:11:01
ናፖሊ ዛሬ ድል ከቀናቸው 12,058 ቀናት ቡሀላ የሴሪኤው ሻምፕዮን መሆናቸውን ያረጋግጣሉ ።

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
7.0K views𝑬𝒏𝒅𝒂𝒔𝒉, 14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 16:59:35
የአሜሪካው ክለብ ኢንተር ሚያሚ ሊዮኔል ሜሲን ለማስፈረም በሚደረገው ፍጥጫ አልሂላን ለማሸነፍ ከአሁኑ ስራ ጀምሯል።

[Guardian]

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
7.2K views𝑬𝒏𝒅𝒂𝒔𝒉, 13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ