Get Mystery Box with random crypto!

4-3-3 FAST SPORT™

የቴሌግራም ቻናል አርማ fast_sport4_3_3 — 4-3-3 FAST SPORT™ 4
የቴሌግራም ቻናል አርማ fast_sport4_3_3 — 4-3-3 FAST SPORT™
የሰርጥ አድራሻ: @fast_sport4_3_3
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 212.81K
የሰርጥ መግለጫ

4-3-3 FAST SPORT
____________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ɪɴʙᴏx @Endash143
©4_3_3 Fast sport™
@fast_sport4_3_3
2016 / ኢትዮጵያ

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-05-01 16:16:01
በትናንቱ የ አልናስር ጨዋታ ላይ ክርስትያኖ ሮናልዶ ያችን ማትረሳ ድንቅ ጎል ሊደግማት ነበር

Indeed, gold does not burn

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
3.4K views𝑬𝒏𝒅𝒂𝒔𝒉, 13:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 15:51:01
አርሰናል ሜሰን ማውንት እና መሀመድ ክዱስንም የማስፈረም ፍላጎት አላቸው!

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
3.8K views𝑬𝒏𝒅𝒂𝒔𝒉, 12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 15:42:01 የተቆጠሩትን ሁሉንም ጎሎች በ ጎል ቻናላችን ላይ በትንሽ Size መመልከት ትችላላችሁ

https://t.me/+s_FMRL1lR383N2Fk
https://t.me/+s_FMRL1lR383N2Fk
3.9K views FOOTBALL IS MY BLOOD CR7 , 12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 15:32:01
የዘንድሮ የውድድር ዓመት የክሊን ሺት መሪዎች

ዴቪድ ዴህያ - 15
ኒክ ፖፕ - 13
ራምስዴል - 12

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
4.1K views𝑬𝒏𝒅𝒂𝒔𝒉, 12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 15:10:12
ማንቸስተር ዩናይትድ በግማሽ ሰአት ሲመራ በነበረበት የኦልድትራፎርድ ጨዋታ አንድም የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ተሸንፎ አያውቅም፡-

◎ 313 ጨዋታዎች
◎ 290 አሸንፏል
◎ 23 አቻ ወጥተዋል።
◉ 0 ሽንፈት

The streak goes on.

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
4.5K views𝑬𝒏𝒅𝒂𝒔𝒉, 12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 15:04:01 የተቆጠሩትን ሁሉንም ጎሎች በ ጎል ቻናላችን ላይ በትንሽ Size መመልከት ትችላላችሁ

https://t.me/+s_FMRL1lR383N2Fk
https://t.me/+s_FMRL1lR383N2Fk
4.4K views FOOTBALL IS MY BLOOD CR7 , 12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 14:56:01
ስፐርስ በዚህ ሲዝን ከሌሎቹ የPL ቡድኖች በበለጠ በ15ኛው ደቂቃ ላይ ብዙ ጎሎችን አስተናግደዋል።

◉ 2' ኒውካስል
◉ 6' ኒውካስል
◉ 9' ኒውካስል
◉ 7' ማን ዩናይትድ
◉ 3′ ሊቨርፑል
◉ 5' ሊቨርፑል
◉ 15 vs ሊቨርፑል

ሰባቱ ባለፈው ሳምንት ውስጥ ናቸው።.

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
4.6K views𝑬𝒏𝒅𝒂𝒔𝒉, 11:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 14:55:13 የተቆጠሩትን ሁሉንም ጎሎች በ ጎል ቻናላችን ላይ በትንሽ Size መመልከት ትችላላችሁ

https://t.me/+s_FMRL1lR383N2Fk
https://t.me/+s_FMRL1lR383N2Fk
4.5K views FOOTBALL IS MY BLOOD CR7 , 11:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 14:30:18
ሞሃመድ ሳላህ በ2014 ከሉዊስ ሱዋሬዝ በኋላ በሰባት ተከታታይ የሜዳው ጨዋታዎች ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው የሊቨርፑል ተጫዋች ነው።

ኤቨርተን
ሪያል ማድሪድ
ዎልቭስ
ማን ዩናይትድ
አርሰናል
ኖቲንግሃም ፎረስት
vs ስፐርስ

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
4.9K views𝑬𝒏𝒅𝒂𝒔𝒉, 11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 14:12:53
ዩርገን ክሎፕ በሊቨርፑል የክረምት ዕቅዶች: "ቢዝነስ እንሰራለን ትክክለኛ ተጫዋቾችን ማምጣት አለብህ"

"ይህ ቡድን ስሜት ቀስቃሽ ታሪክ ጻፈ አሁን ግን አዲስ ታሪክ እንጀምራለን"

➪ ፋብሪዚዮ ሮማኖ

Share
@fast_sport4_3_3
@fast_sport4_3_3
5.1K views𝑬𝒏𝒅𝒂𝒔𝒉, 11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ