Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Business Daily

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianbusinessdaily — Ethiopian Business Daily E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopianbusinessdaily — Ethiopian Business Daily
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopianbusinessdaily
ምድቦች: ንግድ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 30.95K
የሰርጥ መግለጫ

Stay ahead of the curve with EBD. We provides daily updates on business news and trends in Ethiopia, perfect for start-ups, entrepreneurs, businessmen, & anyone interested.
Contact us: @EBD_enquiries
Join Discussion Group:
https://t.me/ eq3KEXbX55s1YWQ0

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 80

2022-05-13 07:13:50
A Federal First Instance Court Judge has ordered that close to 200 employees of Edna Mall should be recompensed for annual leaves not taken, unpaid monthly salaries, and a three-month severance payment.

@EthiopianBusinessDaily
826 views04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 07:13:44
FIFA TROPHY: Essayas Jira (right), head of the Ethiopian Football Federation, and Daryl Wilson, managing director of Coca Cola Beverages Africa, shake hands at an event at Sheraton Addis on May 3, 2022, partnering to start the tour of the Fifa World Cup trophy in Ethiopia before it goes to Qatar for the 2022 world tournament.

@EthiopianBusinessDaily
822 views04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 07:13:21
Ethiopian Transports 100Mn Flower Stems for Mother's Day

Ethiopian Cargo and Logistics Services, the largest cargo operator in Africa, said it has transported a hundred million flower stems for Mother's Day celebrations.


@EthiopianBusinessDaily
752 viewsedited  04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 07:13:08
Ethiopian Economy Projected to Grow by 6.6Pct

Ethiopia's National Macroeconomic Council, chaired by the Prime Minister, announced that Ethiopia's economy is expected to grow by 6.6 percent this year, showing a slight increase.


@EthiopianBusinessDaily
723 viewsedited  04:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 07:12:57
Ethiopia Earns Record-Breaking $1Bn from 10-Month Coffee Exports

Ethiopia has earned $1 billion from coffee exports over ten months, registering a new high. Oumer Hussein, Ethiopia's Minister of Agriculture, has congratulated "coffee families" on the achievement.


@EthiopianBusinessDaily
656 viewsedited  04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 07:11:33
በጉምሩክ ህግ ተገዥነት ስትራቴጅ እና በድህረ እቃ አወጣጥ ኦዲት አሰራር ዙሪያ ከአስመጭና ላኪዎች ጋር ውይይት ተደረገ

የጉምሩክ ኮሚሽን የጉምሩክ ህግ ተገዥነት ምንነት እና ስጋቶች እንዲሁም የድህረ አወጣጥ ኦዲት አሰራር አና አተገባባር ላይ ከአስመጭና ላኪዎች ጋር በዛሬው እለት ውይይት አድርጓል፡፡

በጉምሩክ ህግ ተገዥነት ስትራቴጅ እና የድህረ አወጣጥ ኦዲት አሰራር አና አተገባባር በሚመለከት በዘርፉ የስራ ኃላፊዎች የተዘጋጀ ሰነድ የቀረበ ሲሆን በውይይቱ ተሳታፊዎች ለቀረቡ ጥያቄዎችም ምላሽ ተሰጥቷል፡፡

ባለፈው የበጀት ዓመት ጸድቆ ስራ ላይ የዋለው የጉምሩክ ህግ ተገዥነት ስትራቴጅ ለህግ ተገዥ የሆኑትን ማበረታቻ የሚሰጥ እና ተገዥ ባልሆኑ አካላት ላይ ደግም አስፈላጊውን የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ የሚያደርግ መሆኑን በቀረበው ሰነድ ላይ ተመላክቷል፡፡

የድህረ ኦዲት ዓላማ ጉድለትን ብቻ መፈለግ ሳይሆን በትክክለኛ እና ህግን አክብረው የሚሰሩ ተቋማትን ለመለየት የሚያገለግል ብሎም በዘርፉ የተሰማሩ ባለድርሻ አካላትን የጎላ ስህተት ሳይፈጠር በቶሎ ወደ ህጋዊው መስመር እንዲመጡ የሚያስችል መሆኑንም ተገልጿል፡፡

የውይይቱ ተሳታፊዎች በበኩላቸው የቀረቡት ሰነዶች በጉምሩክ ህግ ተገዥነት ስትራቴጅ እና በድህረ እቃ አወጣጥ ኦዲት አሰራር ዙሪያ የነበራቸውን የእውቀት ክፍተት የሞላ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

ኮሚሽኑ በየጊዜው የሚያዘጋጃቸው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮችም በጉምሩክ አዋጅ፣ ደንቦች እና መመሪያዎች ላይ የጠራ ግንዛቤ ለመፍጠር እንደሚያስችል ተሳታፊዎቹ አስረድተው እንደዚህ ዓይነት መድረኮችም በቋሚነት መዘጋጀት እንዳለባቸውም አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡

@EthiopianBusinessDaily
776 views04:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 03:21:14
5G won’t be cheap, but there is a Way!


While customers need to upgrade their SIM card to a one that supports 5G and the cost of 5G data remains the same, 5G enabled devices are not that cheap. But there is a way to access the network with your current devices.

https://shega.co/post/5g-wont-be-cheap-but-there-is-a-way/

Via - @shegahq
@EthiopianBusinessDaily
2.1K viewsedited  00:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 14:01:11
Amhara Bank has opened its first branch in the Arat Kilo area of Addis Abeba while its promoters await an operational license from regulators at the central bank.

@EthiopianBusinessDaily
2.8K views11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 17:13:24
#Daily_Motivation
ትኩረትህን ቀይር!

ግራንት ካርደን የተባለ ሚሊየነር "በጣም የሚያበሳጭ ነገር በገጠመኝ ቁጥር ወረቀት አውጥቼ ትልቁ ህልሜን እፅፈዋለው፤ ከዛ እንደገና አዲስ ጉልበት እና ሀይል እሞላለሁ" ይለናል። አይንህን ከትናንሾቹ ችግሮችህ ንቀልና ትልቁ መድረሻህ ላይ አድርግ!

ትኩረትህ ወዳለበት ጉልበትህ ይፈሳል፤ ከጥቃቅን ድክመቶችህ እና ሰው ምን ይለኛል ከሚለው ጭንቀትህ ይልቅ ስለ ትልቁ ፍላጎትህ ማሰቡ ብርታት ይሰጥሀል። በህይወት ወሳኙ የገጠመህ ችግር አይደለም...ወሳኙ ያንተ ምላሽና ቆራጥነት ነው!

@Ethiopianbusinessdaily
3.4K viewsedited  14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 17:06:06
In the last nine months of the fiscal year, Ethiopia gets 2.43 billion dollars from foreign direct investment which is only 67 percent of the plan.

Also In the first nine months of the year, the country earned 156.7 Million dollars from exporting textile, leather and leather products manufacturing sector in industrial parks. It is 70 percent from the planned 223 million dollar.

According the Ethiopian investment commission, covid, labor uncertainty, the abolition of Ethiopian from the AGOA, lack of foreign exchange, a rise in logistics costs were the main reasons for the decline.

Via Capital
@EthiopianBusinessDaily
2.6K views14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ