Get Mystery Box with random crypto!

ቡናችን👆

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_coffee_sc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 151.45K
የሰርጥ መግለጫ

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 58

2022-09-27 14:52:46
የኢትዮጵያ ቡና ከወላይታ ዲቻ የሚያደርጉት ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና የልብ ደጋፊዎች ስፖንሰር ተደርጓል!

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የተለያዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራሞችን በማውጣት ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል። ከነዚህ የገቢ ማሰባሰቢያ ሁነቶች ውስጥ አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጋቸው 30 ጨዋታዎችን ለስፖንሰሮች መሸጥ ነው።

ስፖንሰር የሚያደርጉ ግለሰቦች እና ድርጅቶች በማህበራዊ ድህረ-ገፆቻችን እና በሬድዮ ፕሮግራማችን ምርት እና አገልግሎታቸውን ከጨዋታው ቀደም ባሉ ቀናት በተከታታይ የምናስተዋውቅ ይሆናል።

ከዚህ መነሻነት ይህንን ጥሪ የተቀበሉት የኢትዮጵያ ቡና የልብ ደጋፊዎች በደብረ ታቦር በዓል ላይ "ሆያ ሆዬ" በመጨፈር በታሪክ የመጀመሪያውን የአንድ ቀን ጨዋታ ስፖንሰር ማድረግ ችለዋል።

1, ብሩክ እስጢፋኖስ (ሳሞራ)
2, ደሳለኝ አሸብር (ደሱ ከማንአንሼ)
3, አዳነ ሽጉጤ
4, በእምነት መለሰ (ባሚ ኮፊ)
5, ደረጄ ተስፋዬ (ደሬ አንድአርገው)
6, እዩኤል ቢረዳ
7, ዊሊያም ሳምሶን (ነብሳ)
8, ፍቃዱ አበበ ( የቡና ዘር ሃረግ)
9, ብሩክ አሸብር
10, ኤርሚያስ አዳሙ (ኤርሚ በግጥም በዜማ)
11, ምንተስኖት አበበ
12, ሮቤል ገለታ
13, ዩሃንስ ጫላ
14, ስንታየሁ ጥላሁን (ሲንግል)
15, ዮናስ ሃይሌ (ዮኒ ኮፊ)
16, ዳንኤል ዘገየ
17 ማቲዎስ ተክለማሪያም
18 ስንታየሁ አዳሙ
19 መርከዝ እንድሪስ
20, ልኡል ግርማይ
21, እሸቴ ግርማ

"እናንት የኢትዮጵያ ቡና የልብ ደጋፊዎች ለክለባችሁ ያላችሁን አለኝታነት አሳይታችኋል እና ምስጋና ይገባችኋል"
የቡናዊያን የዘር ሐረግ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.1K views11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 13:10:35
የጨዋታ ቀን !

በአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያ ዙር የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ዲ.ሪ. ኮንጎን በዛሬው ዕለት 11፡30 ላይ ትገጥማች።

የመጀመርያው ዙር አዲስ አበባ ላይ ተካሂዶ ያለግብ መጠናቀቁ የሚታወስ ሲሆን ዛሬ ኪንሳሻ ላይ የመልስ ነው!

ድል ለብሄራዊ ቡድናችን !

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.5K viewsedited  10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 18:01:14
የአቋም መለኪያ ጨዋታ ውጤት

ጨዋታው ተጠናቀቀ

ኢትዮጵያ 2–2   ሱዳን
18' ዳዋ ሆቴሳ | 21' ዋሊድ ኤል ሹዋሊ
41‘ ቸርነት ጉግሳ መሀመድ አ/ራህማን

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.8K views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 16:50:21
የአቋም መለኪያ ጨዋታ ውጤት

ዕረፍት

ኢትዮጵያ  1-1   ሱዳን
18' ዳዋ ሆቴሳ | 21' ዋሊድ ኤል ሹዋሊ
41‘ ቸርነት ጉግሳ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.0K views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 15:22:39
የተስተካከለው ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ፕሮግራም!

ከ1ኛ ሳምንት –15ኛ ሳምንት ሙሉ የጨዋታ ፕሮግራም!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.1K views12:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 15:06:53
የፊታችን አርብ የሚጀመረው ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር መርሃግብር ማሻሻያ ተደርጎበታል!

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ 2015 የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ የኮንፌዴሬሸን ካኘ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ታሣቢ ተደርጎ የጨዋታ ኘሮግራም ማስተካከያ ተደርጎበታል።

ክለባችን ኢትዮጲያ የፊታችን እሁድ መስከረም 22 ከወላይታ ዲቻ ጋር በ7 ሰዐት የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርጋል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.0K views12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 10:59:34
ውድ የቡንዬ ቤተሰቦች

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! የደመቀ የደመራ እናየመስቀል በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
895 viewsANI, edited  07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 10:16:04
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በስፍራው በነፃ በመታደም ብሔራዊ ቡድናችንን እንዲያረታቱ ጥሪውን ያቀርባል።

EFF

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.2K viewsedited  07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 08:33:40
ዛሬ የሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ!

10፡00
ኢትዮጵያ ከ ሱዳን
አበበ ቢቂላ ስታድየም (አአ)

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.6K views05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 20:39:46 መወያያ ግሩፓችን ያልተቀላቀላችሁ የቡንዬ ቤተሰብ ተቀላቀሉ

https://t.me/+G23St9-450k1Njg0
1.5K views17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ