Get Mystery Box with random crypto!

ቡናችን👆

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_coffee_sc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 151.45K
የሰርጥ መግለጫ

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 57

2022-09-29 22:05:00
ሬድዋን ናስር የት ይገኛል!

በ2014 አጋማሽ ላይ በጉዳት ምክንያት ከሜዳ ርቆ ከሱ ማግኘት የሚገባንን ግልጋሎት ሳናገኝ መቅረታችን ይታወሳል!

አሁን ላይ ሬድዋን ወደ ሜዳ ለመመለስ የተለያዮ እንቅስቃሴዎችን በግሉ እያደረገ የሚገኝ ሲሆን ጥቅምት አጋማሽ ላይ ወደ ሜዳ ላይ ልምምድ የሚመለስ ይሆናል።

የሱ መመለስም ለክለባችን በመሃል ሜዳው ላይ ተጨማሪ አማራጭ የሚፈጥርልን ይሆናል!

በቶሎ አገግመህ ወደ ሜዳ እንድትመለስ እንመኝልሃለን!
via Eyobed

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.2K views19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 20:27:14
በትላንትናው እለት በባህር ዳር የሚገኙ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ለተጫዋቾች ያረፉበት ሆቴል ድረስ በመገኘት የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል አድርገዋል።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.1K views17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 12:02:51
አቡበከር ናስር የኢትዮጵያ ቆይታውን አጠናቆ ወደደቡብ አፍሪካ በማምራት ቡድኑን ተቀላቅሏል።

መልካም የውድድር ጊዜ አቡኪ!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.3K views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 10:32:57
ስለ ቡናችን የምንወያይበትን መድረክ እናዘጋጅ ኮሜንት ላይ አሳውቁን

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.6K viewsedited  07:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 07:42:54
2 ቀን ብቻ!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ

ኢትዮጲያ ቡና ከ ወላይታ ዲቻ

እሁድ መስከረም 22/2015
7:00 ሰዓት
በባህርዳር ስታዲየም
Live on DSTV

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.0K views04:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 20:21:24
ቡናማዎቹ የ2015 የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር አምስት ሳምንታት ወደ ሚካሄዱበት ባህር_ዳር ከተማ በዛሬው ዕለት ገብተዋል።

መልካም የውድድር አመት ለኢትዮጵያ ቡና!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
844 views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 20:14:20
የኢትዮጵያ ከ 23ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሞሮኮው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ባደረገው የቅድመ ማጣርያ ውድድር ድል ሳይቀናው ቀርቷል።

√በዛሬው ዕለት ከ ዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋር የመልስ ጨዋታውን ያደረገው የ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ ከሜዳው ውጪ 1ለ0 ተሸንፎ ወደ ቀጣዩ ዙር ሳያልፍ ቀርቷል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.7K views17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 19:04:21
#ከርዕስውጪ

እውቁ የሀገራችን ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ከዚ በፊት ባደረበት ህመም ከዚ አለም በሞት ተለየ ።

RIP

ለመላው አድናቂዎቹ እና ቤተሰቡ መፅናናትን እንመኛለን!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.1K viewsedited  16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 18:20:41
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ተጫዋቾቹን አበረታታ!

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድሩን ለመጀመር ነገ ወደ ውቢቱ ባህር ዳር ከተማ ጉዞውን ያደርጋል።

ይህንን በማስመልከት ዛሬ ለቡ በሚገኘው የተጫዋቾች የመኖሪያ ካንፕ የክለባችን የስራ አመርር ቦርድ አባላት እና የደጋፊዎች ማህበር አመራሮች በመገኘት አጋርነታቸውን አሳይተዋል።

"ዛሬ እዚህ የተገኘነው የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የስራ አመራር ቦርድ አባላት፣ የፅ/ቤት ሰራተኞች፣ የደጋፊዎች ማህበር አመራሮች ፣ የክለባችን የክብር ስፖንሰሮት እና ደጋፊዎቻችን በአንድነት ከጎናችሁ መሆናችንን ለመግለፅ ነው። በዚህ የውድድር ዓመት በዕድሜም ይሁን በችሎታ የተሻለ ስብስብ ይዘናል። ከዚህ አንፃር እናንተ ከመጀመሪያው ጨዋታ ጀምሮ ሙሉ ትኩረታችሁን ጨዋታው ላይ አድርጉ። እኛም በሁሉም መልኩ ከጎናችሁ መሆናችንን እንገልፅላችኋለን።"

የመ/አለቃ ፈቃደ ማሞ
" እኛ አቅማችን በቻለው ሁሉ ሜዳ ላይ ያለንን ለመስጠት ዝግጁ ነን። ክለባችን እያደረገልን ባለው ነገር ሁሉ ደስተኞች ነን። በዚህ የውድድር ዓመት ከምንም በላይ ክለባችንን ሻምፒዮን ለማድረግ ጠንክረን እንሰራለን"አማኑኤል ዮሐንስ

ነገ መስከረም 18/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ከአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉዟቸውን የሚያደርጉት ቡናማዎቹ መቀመጫቸውን አባይ ምንጭ ሎጅ በማድረግ ፤ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን መስከረም 22/2015 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ሰዓት ከወላይታ ዲቻ ጋር የመጀመሪያ የውድድር ዓመቱን ጨዋታ ያደርጋሉ።

መልካም የውድድር ጊዜ..... ድል እና ስኬት ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.2K views15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 17:04:02
አሰላለፋችን ይፋ ሆኗል።

በአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ 11፡30 ላይ ዲ.ሪ. ኮንጎን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ!

ድል ለኢትዮጵያ !

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
2.2K views14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ