Get Mystery Box with random crypto!

ቡናችን👆

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopian_coffee_sc — ቡናችን👆
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopian_coffee_sc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 151.45K
የሰርጥ መግለጫ

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 54

2022-10-10 07:57:42
የጨዋታ ቀን
የድል ቀን


ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታ

ዛሬ መስከረም 30/01/2015
10:00 ሰዐት
ኢትዮጲያ ቡና ከ ሀዋሳ ከነማ
ባህርዳር ስታድየም

ጨዋታው በቀጥታ ከ10:00 ሰዐት ጀምሮ በቻናላችን በቀጥታ ይተላለፋል!

የጨዋታው ውጤት ግምታችሁን ከታች ባለው ሀሳብ መስጫ አስቀምጡልን !

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.4K views04:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 20:21:33 ለዛሬ ምሽት ይህን መዝሙር ጋበዝናቹ!

የፍቅር መሠረት ጥሎ በልባችን፣
በካምቦሎጆ ላይ ...

ኢትዮጵያ ቡና

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.6K viewsedited  17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-09 06:49:53
ቀጣይ ጨዋታ
NEXT MATCH

2ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ

ኢትዮጲያ ቡና ከ ሀዋሳ ከነማ
ነገ ሰኞ መስከረም 30/1/2015
10:00 ሰዐት
ባህርዳር ስታድየም

መልካም ዕድል ለታላቁ ኢትዮጲያ ቡና!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
501 views03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 07:55:35
የእስልምና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ የክለባችን ተጫዋቾች አመራሮች እና ውድ የቡንዬ ቤተሰብ በሙሉ እንኳን ለ 1497ኛው የነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም የፍቅር የጤና እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን!

መልካም የመውሊድ በዓል

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
914 views04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-07 11:25:55
አስደሳች ዜና

የኢትዮጵያ ቡና luxury_bus ለማስመጣት የውል ስምምነትአ ደረገ!

የኢትዮጵያ ቡና እና ሐበሻ ቢራ በ2014 ዓ.ም በገቡት ውል መሰረት የተጫዋቾች ሰርቪስ(luxury Bus) BML plc ከተባለ የ Markopolo Bus የኢትዮጵያ የገበያ ወኪል አማካኝነት ዛሬ የሦስትዮሽ የጋራ ስምምነት ተደርጓል።

በዚህ የውል ስምምነት መሰረት 44 ሰዎችን የሚይዘው Luxury bus በ140 አርባ ቀን ውስጥ ሙሉ ለሙሉ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ እንደሚረከብ በውል ስምምነቱ ላይ ተገልፁዋል።

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
755 views08:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-06 21:10:56 ቡና_ማለት

ቡና ማለት በቃል የማትገልፀው
ሸራ ቢወጥሩ ስለህ ማታሳየው
ህብረ ቃሉ ስውር ያልተፈታ ቅኔ
ስቋጥር ስፈታው አለቀ ዘመኔ
:
ቡና ማለት ከአይምሮ በላይ
አለቃ የሆነ በኔና ባንተ ላይ
የደምስርን አባት ልብህን አግቶ
ወዲህ ወዲያ ሚያሾር በፍቅሩ ረቶ
:
ቡና ማለት የጠቢብ ፈተና
ደራሲን የሚሽር ቃላት ያጠፋና
ዶክተር ከገዋኑ ዳኛን ከመዶሻ
መምህር ከጠመኔ ገበሬውን ከእርሻ
አስጥሎ ያመጣል ፍቅሩ ይብስና
አይወጣም ከውስጥህ አንዴ ይገባና
:
ቡና ማለት
ተማሪን በጀርባው እንዳዘለ ቦርሳ
የወራት ልጅ ይዛ እናት ምታሳሳ
በዊልቸር የሚሄድ በሰው የሚገፋ
ውስጡ ብርሀን ሞልቶ የአይኑ የጠፋ
ማየት ባይችል እንኳን ይመጣል ከሜዳ
የቡናን ጨዋታ በደጋፊው ስሜት በጆሮ ሊረዳ
:
ቡና ማለት ለግርህ ብረት ገብቶ
አንድ አይንህም ጠፍቶ
ህይወት ተሰውቶ
ትተህ የማተወው
ልዩ መንፈስ አለው
:
ቡና ማለት ዋንጫ መጣ ቀረ
ሳይገድበው ህዝቡ ፍቅሩ እየጨመረ
እንደ አደይ አበባ ካመት አመት ፈክቶ
ቡና ቡና ይላል ስታዲየም ሞልቶ
:
ቡና ማለት
የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ ቀርቦልህ
ከቡና ጨዋታ ችሎ አያስቀርህ
የምታጣው ነገር ከተራራ ቢገዝፍ
ሊያቆምህ አይችል በቡና ከመክነፍ
:
ቡና ማለት
እንደምትምገው እንደ ንፁህ አየር
የምተነፍሰው ሌት ተቀን ዘወተር
አንድ ቀን ብትውል ስሙን ሳታነሳ
ህልም ቅዠት ሆኖ እንቅልፍ የሚነሳ
:
ቡና ማለት
ከሚኮላተፈው ከህፃን አንደበት
ሀገር ከሚመራው ከንጉሰ ነገስት
ከሁላችን ጓዳ ከሁላችን ማጀት
ሰርክ ምግባር ሆኖ የሚሰጠን ሀሴት
:
ቡና ማለት ቆፈን ይዞት ለተኮራመተው
ለዚ ሀገር እግር ኳስ ሙቀት የሚሰጠው
ለታመመው ፉትቦል ለአልጋው ቁራኛ
ጉሉኮስ የሚሆን ቡና ነው መዳኛ
:
እናም እናም ወዳጄ ቡና ማለት
12 ቁጥር ቃልኪዳን ቀለበት
ፍቅሩ ከልባችን ኪዳኑ ከጀርባ
እንዳይወጣ ሆኖ ከውስጣችን ገባ
:
ቡና ማለት በቃል የማትገልፀው
ሸራ ቢወጥሩ ስለህ ማታሳየው
ህብረቃሉ ስውር ያልተፈታ ቅኔ
ስቋጥር ስፈታው አለቀ ዘመኔ
ደሱ_ከማንአንሼ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.5K views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-05 08:57:49
ቀጣይ ጨዋታ
NEXT MATCH


2ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ

ኢትዮጲያ ቡና ከ ሀዋሳ ከነማ
ሰኞ መስከረም 30/1/2015
10:00 ሰዐት
ባህርዳር ስታድየም

መልካም ዕድል ለታላቁ ኢትዮጲያ ቡና!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.4K viewsedited  05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 21:16:18
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል።

ክለባችን ኢትዮጲያ ቡናም በ1 ነጥብ 10ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.5K views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 20:12:53
የሚቀረን መንገድ ረጅም ፣አቅማቹ ደግሞ ከማንም የተሻለ ፣ ከጎናቹ ያለነው ደግሞ በፅናት እና በትዕግት ሁሉን ማለፉ የቻለው የቡና ደጋፊ ነው።

ፍርሀትን እራሱ ፈሪ በሚያደረግ የቡና ደጋፊ ፊት ስትጫወቱ በራስ መተማመንን ገንዘብ አድርጉ ያኔ ሜዳው በራሱ ይጠባቹሀል።

እኛ እናተን እንመለከታለን እናተ ደግሞ አራሳችሁን ተመለከቱ ፤የተሰጣችሁን የቤት ስራ ላይ ብቻ አተኩሩ .. ይህ ሲሆን የመጨረሻው ሳቅ የሁላችንም የሆናል።
(ከቡና ሰማይ ስር)

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.9K views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ