Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia Check

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopiacheck — Ethiopia Check
ርዕሶች ከሰርጥ:
Medialiteracy
Explainer
Ethiopiacheck
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopiacheck
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.08K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚድያ እና በመደበኛ ሚድያዎች የሚቀርቡ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት ስራዎቹን ለተከታታዮቹ ያቀርባል።

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 52

2022-08-25 20:48:47
#EthiopiaCheck Video Explainer

ኣብ ምክልኻል ፈነወ ሓበሬታ መን እንታይ ግደ ኣለዎ?

ኢትዮጵያ ቼክ ነዚ ብዝምልከት ንዘዳለዎ ቪዲዩ ንርአ።

@EthiopiaCheck
5.6K views17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 18:39:46
#EthiopiaCheck Fake Account Alert

የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም የፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላን ስምና ምስል በመጠቀም የተከፈተ የፌስቡክ አካውንት መኖሩን ተመልክተናል።

ይህ "Birhanu Jula" የሚል ስያሜ ያለው የፌስቡክ አካውንት አሁን ላይ ከ4,300 በላይ ተከታዮች ያሉት ሲሆን የተለያዩ ፖለቲካዊና ወታደራዊ ይዘት ያላቸውን መልዕክቶች እንደሚያጋራም አስተውለናል።

ሆኖም ከላይ የተጠቀሰው አካውንት የፊልድ ማርሻል ብርሃኑ አለመሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በኦፊሴላዊ የፌስቡክ ገጹ ዛሬ አስታውቋል። በተጨማሪም ፊልድ ማርሻሉ በየትኛውም የማህበራዊ ሚዲያ ፕላትፎርም ላይ አካውንት የሌላቸው መሆኑን ገልጿል።

ተመሳስለው የተከፈቱ ሀሰተኛ ገጾችን እና አካውንቶችን ባለመከተል ከሀሰተኛና ከተዛቡ መረጃዎችን ስርጭት እራሳችንን እንጠብቅ።

@EthiopiaCheck
5.5K views15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 09:18:46
#EthiopiaCheck Video Explainer

የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል ማን ምን ሚና ሊጫወት ይገባል?

ኢትዮጵያ ቼክ በዚህ ዙርያ ያዘጋጀውን አጭር ቪድዮ እንመልከት።

@EthiopiaCheck
5.4K views06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 16:47:23
#EthiopiaCheck Fact Check

Odeeffannoowwan sobaa toorri Yuutuubii ‘Anaaf News’ jedhamu qoodaa jiru.

Yuutuubiin maqaa ‘Anaaf News’ jedhuun baname odeeffannoowwan sobaa garagaraa maxxansaa jira.

Chaanaliin Yuutuubii kun hordoftoota (subscribers) Kuma 91 ol kan qabu yemmuu ta’u Amajjii bara 2021 akka baname ragaan chaanalicharraa arganne mul’isa.

Odeeffannoowwan Oromiyaa fi Itoophiyaa ilaallatan akka dhiyeessu kan himu chaanaliin kun, viidiyoo oduuwwan miidiyaan OMN hojjeete ofkeessaa qaban baay’inaan qooda.

Haa ta’u malee chaanalichi matadureewwan oduu miidiyichaa keessa hinjirrefii qalbii namootaa hawwachuu danda’an fayyadama.

Matadureewwan chaanalichi fayyadamu kunneen soba ta’uu isaaniin dabalataan miira namaa kan jeeqan, jibbiinsa kan uumanfii kan nama kakaasanidha.

Fakkeenyaaf matadureewwan chaanalichi viidiyoowwan guyyoota muraasa darban keessa maxxanserratti fayyadame keessaa “oduu ammee Jawaar ajjeefamee qeerroon lola jalqabee, WBOn waraana PP Kuma 20 fixee Finfinnee seenaa jira, oduu gaddaa hatattamaa artiistootni Oromoo 10 ajjeefaman” kan jedhan ni argamu.

Chaanaliin Yuutuubii maqaa ‘Anaaf News’ jedhu qabu kun matadureewwan sobaa kunneen dabalataan viidiyoowwan maxxansu keessatti suuraawwan qabiyyeen isaanii jijjiirame (doctored images) baay’inaan fayyadama.

Hordoftoota argachuuf jecha miidiyaalee hawaasaa irratti matadureewwan fi suuraawwan qalbii namootaa hawwatan fayyadamuun waan baratamedha.

Haa ta’u malee matadureewwan fi suuraawwan sobaa fayyadamuun miidhaa guddaa qabaachuu waan maluuf miidiyaa hawaasaa irratti qabiyyeewwan garagaraa yemmuu qoodnu itti fayyadama jechootaafii suuraa irratti of eeggannoo gochuun barbaachisaadha.

Kana malees akkaawuntiiwwan, fuulawwan fi chaanaliiwwan miidiyaalee hawaasaa akka madda odeeffannootti ofitti fudhachuu keenyaan dura sirriifii amanamoo ta’uu isaanii yaa mirkaneffannu.

@EthiopiaCheck
6.0K views13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 20:18:28
#EthiopiaCheck የአርብ የሚድያ ዳሰሳ

1. በሚቀጥለው ወር በኬኒያ የሚደረገው ምርጫን የተመለከቱ ሀሠተኛ መረጃዎችና የጥላቻ መልዕክቶች በፕላትፎርሙ እንዳይጋሩ የሚያስችል ስራ መጀመሩን ቲክቶክ አስታውቋል። ለዚህም ኬኒያ ላይ ብቻ ትኩረቱን የሚያደርግ መመሪያ ማውጣቱን ገልጿል። እንዲሁም የሚዲያ ንቃት ንቅናቄ ለመከወን በሀገሪቱ ከሚንቀሳቀሱ ሲቪክ ማህበራት፣ ከመንግስት፣ ከሚዲያ፣ ከትምህርት ተቋማትና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር መቀናጀት መጀምሩንም አስታውቋል። ከሳምንታት በፊት ሞዚላ ፋውንዴሽን ይፋ ያደረገው የጥናት ሪፖርት በቲክቶክ የሚጋሩ የጥላቻ መልዕክቶች ለኬኒያ ምርጫ ስጋት መሆናቸውን አስነብቦ ነበር።

2. የምዕራብ አፍሪካ ሃገራት የኢኮኖሚ ማህበረሰብ (ኢኮዋስ) ፍርድ ቤት ናይጄሪያ ለሰባት ወራት በትዊተር ላይ ጥላው የነበረው እቀባ ህገወጥ ነበር ሲል ብያኔ መስጠቱን ኤኤፍፒ ዘግቧል። ፍርድ ቤቱ ናይጄሪያ በትዊተር ላይ ጥላው የነበረው እቀባ በሀሳብ ነጻነትና በዜጎች መረጃ የማግኘት መብት አንጻር የቆመ ነበር ያለ ሲሆን ይህም ከአፍሪካ ቻርተርና ከዓለም አቀፍ የሰብዓዊና የፖለቲካ መብቶች ቃልኪዳን ጋር የሚጣረስ መሆኑን ገልጿል። ድርጊቱም ዳግመኛ እንዳይፈጸም ፍርድ ቤቱ አሳስቧል።  የናይጄሪያ መንግስት በትዊተር ላይ እቀባ የጣለው ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር የማህበራዊ መገናኛ ዘዴው በሀገሪቱ ፕሬዝዳንት የተጋራን መልዕክት ከሰረዘ በኃላ ሲሆን እቀባውም ለሰባት ወራት የዘለቀ ነበር። ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት የወሰደው አንድ የናይጄሪያ የሲቪክ ማህበር ነበር።

3. የፌስቡክ እናት ኩባንያ የሆነው ሜታ በፕላትፎርሞቹ የሚጋሩ ሀሠተኛና የተዛቡ መረጃዎችን በተሻለ ሁኔታ ማጣራት የሚችል አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን የሚጠቀም ቴክኖሎጂ ማበልጸጉን ሰኞ ዕለት ይፋ አድርጓል። ይህ ስፊር (Sphere) የሚል መጠሪያ የተሰጠው ቴክኖሎጂ በሜታ ፕላትፎርሞች የሚጋሩ መረጃዎችን ትክክለኛነት ለመፈተሽ በአንድ ጊዜ በመቶ ሺህዎች ከሚቆጠሩ ማጣቀሻዎች ጋር እንደሚያመሳክር ተገልጿል።

4. ሜታ የመጀመሪያውን ዓመታዊ የሰብዓዊ መብት ሪፖርቱን በትናትናው ዕለት ይፋ አድርጓል። ሰማንያ ሶስት ገጾች ባሉት ሪፖርት ሜታ በ2020/21 ዓ.ም ሰራኋቸው ያላቸውን ከሰብዓዊ መብት ጋር የተያያዙ ክንውኖችን ያስነበበ ሲሆን የሀሠተኛና የተዛቡ መረጃዎች እንዲሁም የጥላቻ መልዕክቶችን ስርጭት ለመግታት ወሰድኳቸው ያላቸውን እርምጃዎች ዘርዝሯል።

5. በመጨረሻም፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአዲሱ የበጀት ዓመት በጥላቻ ንግግርና ሀሠሰተኛ መረጃ ስርጭት ላይ ጠንካራ ቁጥጥር ለማድረግ ስለማቀዱ የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ሰኞ ዕለት ዘግበዋል። የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ የዴሞክራሲ ተቋማት ተብለው በሚታወቁት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፣ የህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም፣ የፌዴራል ዋና ኦዲተርና የመገናኛ ብዙኃን የማሻሻያና የለውጥ ስራዎችን የተመለከተ የምክክር መድረክ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር በ2015 የበጀት ዓመት በጥላቻ ንግግርና ሀሠሰተኛ መረጃ ስርጭት ላይ ጠንካራ ቁጥጥር እንደሚደረግ ገልጸዋል።

@EthiopiaCheck
2.9K views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 20:18:19
2.7K views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 16:50:42
#EthiopiaCheck Fact Check

ኣብ ክልል ትግራይ ኢንተርኔትን ስልኪን ንደቓይቕ ሰሪሑ ከምዝነበረ ዝገልጽ ሓበሬታ ዝተጋገየ እዩ!

ሓደ ሓደ ናይ ማሕበራዊ ሚዲያ ገጻትን ኣካውንታትን ኣብዝሓለፉ ቁሩብ መዓልትታት፣ ብፍላይ ከዓ ቅድሚ ትማሊ ዳታ ሞባይልን ኔትዎርክን ንምፍታን ን20 ደቓይቕ ዝኣክል ኣብ ትግራይ ሰሪሑ ከምዝነበረ ምጽሓፎም ተዓዚብና ኢና።

ብመሰረት እዞም ሓበሬታታት መንግስቲ ግልጋሎት ኢንተርኔትን ስልኪን ኣብ ትግራይ እንደገና ንኽጅመር ዝሰርሖ ስራሕ ዛዚሙ ፈተነ እናገበረ ከምዝርከብ፣ ኣብ ቀረባ መዓልትታት’ውን ምሉእ ብምሉእ ክልቀቕ ከምዝኽእል ሓቢሮም ነይሮም።

እዞም መልእኽትታት ብጣዕሚ ሼር ዝተገበሩ፣ ብዙሕ ጊዜ ዝተፈተዉን ርእይቶ ዝረኸቡን እንትኾን ተኸታተልቲ ኢትዮጵያ ቼክ’ውን እቲ ሓበሬታ ትኽክል ምዃን ዘይምዃኑ ንኽነረጋግጸሎም ሕቶታት ኣቕሪቦምልና እዮም።

ነዚ ሓበሬታ ብዝምልከት እቲ ዘሎ ሓቂ ንምጽራይ ኣብ ትግራይ ንዝርከቡ ክልተ ጋዜጠኛታትን ሓደ ኣባል ትካል ረድኤትን ኢትዮጵያ ቼክ ኣዛሪቡ እዩ። ኩሎም ንኢትዮጵያ ቼክ ዝሃቡዎ ተመሳሳሊ መልሲ እቲ ሓበሬታ “ሓሶት” ከምዝኾነ እዩ።

ቅድሚ ሓደ ወርሒ ኣቢሉ ሪፖርተር ጋዜጣ ፍልፍል ጠቒሱ ከምዝጸሓፎ ኣብ ክልል ትግራይ ስልኪ፣ መብራህቲ፣ ባንኪን ካልኦት ግልጋሎታትን ኣብ ዝቕጽሉ ሰሙናት ክጅመሩ ከምዝኽእሉ ጽሒፉ ነይሩ። ቅድሚ መዓልትታት ከዓ ሕብረት ኣውሮፓ ኣብዝነበሮ ሓደ ኣኼባ’ውን እዞም ግልጋሎታት ክጅመሩ ሓቲቱ ነይሩ።

@EthiopiaCheck
3.7K views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 15:54:04
#EthiopiaCheck Fact Check

በትግራይ ክልል ኢንተርኔት እና ስልክ ለተወሰኑ ደቂቃዎች ሰርቶ እንደነበር የተሰራጨው መረጃ የተሳሳተ ነው!

አንዳንድ የማህበራዊ ሚድያ ገፆች እና አካውንቶች ባለፉት ጥቂት ቀናት፣ በተለይ ከትናንት በስቲያ በትግራይ ክልል ለ20 ደቂቃ ያህል ሞባይል ኔትወርክና ዳታ ለሙከራ ሰርቶ እንደነበር ሲፅፉ ተመልክተናል።

በነዚህ መረጃዎች መሰረት መንግስት የኢንተርኔት እና የስልክ አገልግሎቶችን በትግራይ ክልል በድጋሜ ለማስጀመር የጀመረውን ስራ ጨርሶ ሙከራ እያረገ ይገኛል፣ በቅርብ ቀናትም ሙሉ በሙሉ ሊለቀቅ እንደሚችል ይጠቁማሉ።

እነዚህ መልዕክቶች በርካታ ማጋራት፣ መውደድ እና አስተያየት ያገኙ ሲሆን የኢትዮጵያ ቼክ ተከታታዮችም የመረጃውን ትክክለኛነት እንድናጣራ ጥያቄ ሲያቀርቡልን ነበር።

ኢትዮጵያ ቼክ በዚህ ዙርያ ያለውን እውነት ለማጣራት በክልሉ የሚገኙ ሁለት ጋዜጠኞችን እና አንድ የረድኤት ድርጅት ባልደረባን አናግሯል። ሁሉም በተመሳሳይ ሁኔታ ለኢትዮጵያ ቼክ ያሳወቁት መረጃው "ሀሰተኛ" መሆኑን ነው።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ሪፖርተር ጋዜጣ የዛሬ ወር ገደማ አንድ ምንጩን ጠቅሶ እንደፃፈው ስልክ፣ መብራት፣ ባንክ እና ሌሎች አገልግሎቶች በትግራይ ክልል በቀጣይ ሳምንታት ሊጀመሩ እንደሚችሉ አስፍሮ ነበር። ከቀናት በፊት የአውሮፓ ህብረት በነበረው አንድ ስብሰባም እነዚህ አገልግሎቶች እንዲጀመሩ ጥያዌ አቅርቦ ነበር።

@EthiopiaCheck
4.0K views12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 16:00:27
#EthiopiaCheck Explainer

ትዊተር በመላው አለም የአገልግሎት መቋረጥ ከደቂቃዎች በፊት ገጥሞት እንደነበር ተመልክተናል!

የድረ-ገጾችንና መገልገያዎችን አሁናዊ ሁኔታ የሚከታተለው ዳውንዲቴክተር (Downdetector) የትዊተር አገልግሎት ከቀኑ 9 ሰዐት ከ05 ደቂቃ ጀምሮ ተቋርጦ እንደነበር ያመለከተ ሲሆን ከመላው ዓለም ከ27 ሺህ በላይ ሪፖርቶችን መቀበሉን አስታውቋል።

የኢንተርኔት ኔትወርክን አሁናዊ ሁኔታ የሚከታተለው ኔትብሎክስ (NetBlocks) በበኩሉ አገልግሎቱ የተቋረጠው በዓለም አቀፍ ደረጃ እንደነበር አረጋግጧል።

አገልግሎቱ 9 ሰዐት ከ37 ደቂቃ ላይ እንደገና መመለሱን ተመልክተናል።

@EthiopiaCheck
4.9K views13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 14:10:25
#EthiopiaCheck Explainer

ንብዙሓት ዘጋገየ ናይ ኤሎን መስክ ካብ ትዊተር ከምተኣገደ ዝገልጽ ዜና።

ቢሊየር ዝኾኑ ኤሎን መስክ ኣብዚ ቅነ ናይ ብዙሓት ኣቓልቦ ዝረከበ ውሳነ ክበጽሑ ኣብ ጫፍ ዝበጽሑ እዮም ዝመስሉ። ናይ ንግዲ ማግኔት ዝብል ቅጽል ሽም ዝተውሃቦም እዞም በዓል ሃብቲ ብጠበቓኦም ኣቢሎም ነቲ ኣብ ቀረባ ግዜ ንተዊተር ብ44 ቢልዮን ዶላር ንኽዕድጉ ዝኣተዉዎ ውዕሊ ከፍርሱ ከም ዝደልዩ ዝገለጹ ኣብ መወዳእታ ዝሓለፈ ሰሙን ኢዩ ነይሩ።

ናብዚ ውሳነ ዘብጸሐኒ ምኽንያት እዩ ኢሎም ካብ ዝገለጹዎ ጉዳይ እቲ ሓደ፣ ኣብልዕሊ እቲ መድረኽ (ፕላትፎርም) ኣሎ እዩ ኢሉ ትዊተር ዝገለጾ ናይ ሓሶት ኣካውንታት ቁጽሪ ከረጋግጹ ዘይምኽኣሎም ከምዝኾነ ጠቒሶም እዮም።

"ብዛዕባ ኣብቲ መድረኽ ዘለዉ ናይ ሓሶት ኣካውንታት ትዊተር ንኢሎን መስክ ዘቕረቦም ሓበሬታታት ሓሶትን ዘስሕቱን እዮም” ኢሎም እዮም ናብ ትዊተር ኣብ ዝለኣኹዎ ደብዳበ። ነቲ ጕዳይ ዝቐርቡ ሰባቡ’ውን እዚ ዘይምስምማዕ ናብ ውጥረት ተቐዪሩ ናብ ቤት ፍርዲ ክምርሕ ከም ዝኽእል ይትንብዩ ኣለዉ።

ነዚ ስዒቡ ሓደ ተጠቃማይ ትዊተር 'ኤሎን መስክ ትዊተር ናይ ምዕዳግ ሓሳቡ ስለዝገደፎ ካብ ትዊተር ተኣጊዱ ኢዩ' ምስ ዝብል ዜና ነቲ እገዳ ዝገልጽ ናይ ስክሪን ቅዳሕ (screenshot) ኣተሓሒዙ ትዊት ይገብር። እዚ ትሕዝቶ ኣብ ሓጺር ጊዜ ልዕሊ 24 ሽሕ ሪትዊት፣ ካብ 136 ሽሕ ጊዜ ንላዕሊ ናይ ምፍታው (Like) ከምኡውን ብኣሽሓት ዝቝጸር ርኢቶታት ኣአንጊዱ እዩ።

ግና እቲ ኤሎን መስክ ተኣጊዱ እዩ ዝብል ሓበሬታ ናይ ሓሶት ወይ ከዓ ዘስሕት ምዃኑ ዝሕብር ሓደ ምልክት ነይሩዎ። ነዚ ሓበሬታ ዘካፈለ ተጠቃማይ ኣብ ትዊተር ገጹ ዝጽሕፎም ትሕዝቶታት ኣብ ፋይናንስ ትኹረት ዝገበሩ ዋዛን ላግጺን (meme and satire) ከምዝኾኑ ናይቲ ገጺ እንታይነት ኣብ ዝገለጸሉ ቦታ ሓቢሩ እዩ። ነዚ ዝረኣየ ዝዀነ ሰብ ናይ ኤሎን መስክ ሙሉእ ሽም ተጠቒሙ ኣብ ትዊተር ብምእላሽ እቲ ዝተረጋገጸ (Verified) ኣካውንት ከም ዘይተኣገደ ክርኢ ይኽእል እዩ። ብዘይ ብዙሕ ድኻም ከዓ ነቲ ‘ኤሎን መስክ ተኣጊዱ እዩ' ዝብል ሓበሬታ ሓሶት ከምዝኾነ ይፈልጥ።

እሞ እዚ ሓበሬታ ኽሳዕ ክንድዚ ከጋጊ ዝኸኣለ ብኸመይ እዩ ?

ብዙሓት ሰባት በዚ ሓበሬታ ዝተጋገይሉ ቐንዲ ምኽንያት እቶም ኽልተ ኣካውንታት ዝጥቀሙሉ ሽም (ወይ ከዓ twitter handle) ተመሳሳሊ ስለኾነ እዩ። ብላዕሊ ክረአ ኸሎ እቲ ኣብ ክልቲኦም ዘሎ ሽም @elonmusk ዝብል እዩ። እቲ ናይ ሓሶት ኣካውንት ግን ኣብ ክንዲ "l" (ኤል) ዝብል ፊደል ንሱ ዝተጠቐሞ capital 'i' (ኣይ) ዝብል ፊደል እዩ። ትዊተር ዝጥቀመሉ Sans Serif ዝተብሃለ ናይ ፊደል ዓይነት ከዓ ኣብ ሞንጎ እቶም ኽልተ ፊደላት ዘሎ ኣፈላላይ ብቐሊሉ ምልላይ ስለ ዘይኽእል፣ ሰባት በዚ ከም ዋዛ ብዝተነግረ ናይ ሓሶት ሓበሬታ ክጋገዩ ክኢሎም እዮም።

እቲ ሓበሬታ ኣብ ዝወጸሉ እዋን ዝነበረን ኣቓልቦ ብዙሓት ሰባት ዝሰሓበ ዜና’ውን እዚ ዘጋጊ ትሕዝቶ ብስፍሓት ንኽዝርጋሕ ኣበርክቶ ከም ዝገበረ ይእመን እዩ።

ካብዚ ንብዙሓት ዘስሓተ ኣጋጣሚ ክንመሃሮ ንኽእሎ ነገር ከም ዘሎ ብምእማን’ውን ኢትዮጵያ ቼክ ነዚ ኣቕሪቡ እዩ። ሓበሬታ ቅድሚ ምክፋልና ኣድላዪ ዘበለ ጥንቃቐ ብምግባር ናይ ሓሶት ሓበሬታ ንኸይዝርጋሕ ንከላኸል።

@EthiopiaCheck
4.8K views11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ