Get Mystery Box with random crypto!

ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia7980 — ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia7980 — ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia7980
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.39K
የሰርጥ መግለጫ

~ይህ ቻናል፦
፩.ስለ ኢትዮጵያ ጥንታዊ የዘመን አቆጣጠር
፪.ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ አለም ነገስታት ታሪክ
፫.ስለ ጥንታዊ አባቶች የስነ ፈለክ ምርምር(እውቀት)
፬.ስለ ቀመረ ፊደል
፭.እንዲሁም የተለያየ ከቤተ ክርስቲያን ጋር የተገናኘ አስተማሪ ምስሎችን የምንለቅበት ቻናል ነው።
ሀሳብ አስተያየት👉👉 @Yohanns777

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-08 17:47:58 ቀመረ ፊደል

.አርዮስ ጥበብ በሚባል መጽሐፍ
፩÷፬"ቀዳሜ ኩሉ ተፈጥረት ጥበብ" የሚለውን ንባብ ይዞ ወልድን በጥበብ መስሎ ወልድ ፍጡር ብሎ ቢነሳ በተሳሳተበት ፊደል ቀጥር ጥበብ ሲል በግዕዝ ፊደል ጠ ፫፻፡በ ፱፡በ ፱ ድምር ፫፻፲፰ ይሆናል።ስለዚኽ ልዑል እግዚአብሔር በረቂቅ ጥበቡ ከዓለም ቤተ-ክርስቲያን ፫፻፲፰ ሊቃውንትን አስነስቶ አስረትቶታል።ማለትም በጉባዔው የነበሩት ሊቃውንት ፫፻፲፰ ነበሩ ማለት ነው።


ድንቅ ነው።

.ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን።
2.9K viewsedited  14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 18:14:19 https://eap.bl.uk/project/EAP286/search
3.0K views15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 18:11:37 https://eap.bl.uk/project/EAP286/search
2.7K views15:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 17:08:19 አይ ሀገሬ...
2.6K views14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 17:08:00
2.5K views14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 15:58:23 ጨረቃና የወር አበባ

የሴት ልጅ የወር አበባ ዑደት በአማካይ 28 ቀናትን ይወስዳል።የዚኽ ዑደት ከጨረቃ አንድ ዙር የጉዝ ዕድሜ ጋር ይገጥማል።ይኸውም በሴት ልጅ ማህፀን ውስጥ ስለሚያኮርተው እንቁላል ነው።

.እንቁላሉ በመጀመሪያ ሳምንት እንደ ለጋ ጨረቃ ያለ ቅርፅ ይኖረዋል።

.በ፪ኛው ሳምንት ደግሞ የሙሉ ጨረቃን ቅርፅ ይይዝና በወንዱ የዘር ፍሬ ፅንስን ለመጀመር ዝግጁ ይሆናል።ይህን ዕድል ካላገኘ ደግሞ፦

.በ፫ተኛው ሳምንት መጉደልና መተርሸት ይጀምራል።

.በ፬ኛው ሳምንት ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ይተረሽና በወር አበባ መልክ ይወገዳል።ይኽም የጨረቃ አራተኛ ሳምንት የጨለማ ደረጃ ጋር ይመሳሰላል።

.ወርኅ ማለት ጨረቃ ማለት ነው የሰላሳ ቀን ቆይታን ወር የምንለውን የዝኽ ተነስተን ነው።የወር አበባም በወር አንዴ የሚከሰት የተፈጥሮ ዑደት ነው።ስያሜውም የጨረቃ አበባ ማለት ይሆናል።

ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን።

@Ethiopia7980
@Ethiopia7980
@Ethiopia7980
2.6K views12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 19:13:02
.ከጎንደር ዘርፈውት ከሄዱት አንዱ መጽሐፍ ነው ተመልከቱት ሀሳቡ ምን እንደሆነ በውስጡ ምን እንደያዘ ከኛ በተሻለ እነሱ ተረድተውታል እኛ የናቅነውን እነሱ አክብረውታል መርምረውታልም እኛ ስል እንደ እኔ ደካማ ካላችኹ ማለቴ ነው።ብቻ ተመልከቱት

.ኢትዮጵያ ሆይ ለቀደመው ክብርሽ ያልተሳልኩ እንደሆን.......
3.7K views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ