ቀመረ ፊደል .አርዮስ ጥበብ በሚባል መጽሐፍ ፩÷፬"ቀዳሜ ኩሉ ተፈጥረት ጥበብ" የሚለውን ንባብ ይዞ ወልድን በጥበብ መስሎ ወልድ ፍጡር ብሎ ቢነሳ በተሳሳተበት ፊደል ቀጥር ጥበብ ሲል በግዕዝ ፊደል ጠ ፫፻፡በ ፱፡በ ፱ ድምር ፫፻፲፰ ይሆናል።ስለዚኽ ልዑል እግዚአብሔር በረቂቅ ጥበቡ ከዓለም ቤተ-ክርስቲያን ፫፻፲፰ ሊቃውንትን አስነስቶ አስረትቶታል።ማለትም በጉባዔው የነበሩት ሊቃውንት ፫፻፲፰ ነበሩ ማለት ነው። ድንቅ ነው። .ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን። 2.9K viewsedited 14:47