Get Mystery Box with random crypto!

ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia7980 — ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia7980 — ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia7980
ምድቦች: እውነታው
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.39K
የሰርጥ መግለጫ

~ይህ ቻናል፦
፩.ስለ ኢትዮጵያ ጥንታዊ የዘመን አቆጣጠር
፪.ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ አለም ነገስታት ታሪክ
፫.ስለ ጥንታዊ አባቶች የስነ ፈለክ ምርምር(እውቀት)
፬.ስለ ቀመረ ፊደል
፭.እንዲሁም የተለያየ ከቤተ ክርስቲያን ጋር የተገናኘ አስተማሪ ምስሎችን የምንለቅበት ቻናል ነው።
ሀሳብ አስተያየት👉👉 @Yohanns777

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-22 07:38:27
.
እንኳን #ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ትንሣኤና ዕርገት አደረሳችሁ !

"ሞት ሆይ! መውጊያህ የት አለ?"
(1ኛ ቆሮ.15:55)
906 viewsedited  04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 14:21:07 ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ pinned «ሰውና ፊደል የሚልየአለቃ ይትባረክ መጽሐፍ ያላችኹ ሰዎች በዚኽ አናግሩኝ @yohanns777»
11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 14:19:40 ሰውና ፊደል የሚልየአለቃ ይትባረክ መጽሐፍ ያላችኹ ሰዎች በዚኽ አናግሩኝ

@yohanns777
2.8K viewsedited  11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 12:49:48
ሓሳበ ጽንዕት ወጽንጽንት

እንጨት ተቆርጦ የሚነቅዝበትና የማይነቅዝበትን የ፲፪ ወርና የቀን ቁጥር እንደሚከተለው ነው።

፩ኛ ከመስከረም ፩ እስከ ፲፭ ጽንዕት ከ፲፭ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፪ኛ ከጥቅምት ፩ እስከ ፳፫ ጽንዕት ከ፳፫ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፫ኛ ከኅዳር ፩ እስከ ፱ ጽንዕት ከ፱ እስከ ፴ ጽንጽንት ።
፬ኛ ከታኅሳስ ፩ እስከ ፳፫ ጽንዕት ከ፳፫ አስከ ፴ ጽንጽንት።
፭ኛ ከጥር ፩ እስከ ፲፯ ጽንዕትከ፲፯ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፮ኛ ከየካቲት ፩ እስከ ፭ ጽንዕት ከ፭ እሰከ ፴ ጽንጽንት።
፯ኛ ከመጋቢት ፩ እስከ ፰ ጽንዕት ከ፰ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፰ኛ ከሚያዚያ ፩ እስከ ፲፩ ጽንዕት ከ፲፩ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፱ኛ ከግንቦት ፩ እስከ ፳፪ ጽንዕት ከ፳፪ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፲ኛ ከሰኔ ፩ እስከ ፳፬ ጽንዕት ከ፳፬ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፲፩ኛ ከሓምሌ ፩ እስከ ፲፮ ጽንዕት ከ፲፮ እስከ ፴ ጽንጽንት።
፲፪ኛ ከነሓሴ ፩ እስከ ፳፫ ጽንዕት ከ፳፫ እስከ ፴ ጽንጽንት።

.የሰውን ማርጀትና አለማርጀትም በይኽ ሓሳብ ይታወቃል ይባላል።

ወስብሐት ለእግዚአቦሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን።

@Ethiopia7980
@Ethiopia7980
@Ethiopia7980
3.1K viewsedited  09:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 11:49:42
አውታረ ፀሐይ በአቡሻኽር ስንት ነው?
Anonymous Quiz
16%
፩.2100
41%
፪.7320
27%
፫.9900
15%
፬.መልስ የለም
153 voters1.7K views08:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 11:28:26 ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ pinned a photo
08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 11:27:32
የብርሃንና የጽልመት አቆጣጠር በቀደምት ኢትዮጵያውያን

.ዕፁብ ውእቱ።
1.8K views08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 17:22:31 ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ pinned a photo
14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 17:22:13
ታላቁ መጽሐፍ መጽሐፈ ሄኖክ

ሀሳብ አስተያየት @yohanns777
2.3K viewsedited  14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 17:16:22
የጋላ(ኦሮሚያ) ግስ ነው።ጋላ ሲባል ስድብ አይደለም ታሪክን መርምሩ

ሀሳብ አስተያየት @yohanns777
2.1K views14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ