Get Mystery Box with random crypto!

ጨረቃና የወር አበባ የሴት ልጅ የወር አበባ ዑደት በአማካይ 28 ቀናትን ይወስዳል።የዚኽ ዑደት | ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ

ጨረቃና የወር አበባ

የሴት ልጅ የወር አበባ ዑደት በአማካይ 28 ቀናትን ይወስዳል።የዚኽ ዑደት ከጨረቃ አንድ ዙር የጉዝ ዕድሜ ጋር ይገጥማል።ይኸውም በሴት ልጅ ማህፀን ውስጥ ስለሚያኮርተው እንቁላል ነው።

.እንቁላሉ በመጀመሪያ ሳምንት እንደ ለጋ ጨረቃ ያለ ቅርፅ ይኖረዋል።

.በ፪ኛው ሳምንት ደግሞ የሙሉ ጨረቃን ቅርፅ ይይዝና በወንዱ የዘር ፍሬ ፅንስን ለመጀመር ዝግጁ ይሆናል።ይህን ዕድል ካላገኘ ደግሞ፦

.በ፫ተኛው ሳምንት መጉደልና መተርሸት ይጀምራል።

.በ፬ኛው ሳምንት ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ይተረሽና በወር አበባ መልክ ይወገዳል።ይኽም የጨረቃ አራተኛ ሳምንት የጨለማ ደረጃ ጋር ይመሳሰላል።

.ወርኅ ማለት ጨረቃ ማለት ነው የሰላሳ ቀን ቆይታን ወር የምንለውን የዝኽ ተነስተን ነው።የወር አበባም በወር አንዴ የሚከሰት የተፈጥሮ ዑደት ነው።ስያሜውም የጨረቃ አበባ ማለት ይሆናል።

ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን።

@Ethiopia7980
@Ethiopia7980
@Ethiopia7980