Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Job Vacancy

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiojob1vacancy — Ethio Job Vacancy E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiojob1vacancy — Ethio Job Vacancy
የሰርጥ አድራሻ: @ethiojob1vacancy
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 44.90K
የሰርጥ መግለጫ

አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/ uGe3tVg5jF4yZjk0

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 304

2022-05-15 13:00:56
በሪፖርተር ጋዜጣ የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት https://ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ግንቦት 3/2014 ዓ.ም

መረጃውን #Share በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ እንተባበር
1.2K views10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 13:00:47
ማስታወቂያው አይታይም፣ አይነበብም ላላችሁ ከዚህ መመልከት ይቻላል።
1.2K views10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 12:46:32
Warning Attentions ማሳሰቢያ ! ትኩረት ! እባክህ ወንድሜ Fias ስለሚባል ድርጅት የምታውቀው መረጃ ካለ ብታካፍለን? ወንድሜ Fias የሚባል ድርጅት እውነት መስሎኝ ገንዘብ ከፍዬ ተጭበረበርኩ ለማን አቤት ልበል? መሰል ጥያቄዎች ከተለያዩ ግለሰቦች ይደርሱኛል። ለማንኛውም ስለ Fias ድርጅት ከሳምንታት በፊት ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ሕገ ወጥ ስለመሆኑና የኢትዮጵያ ፋይናንሻል ኢንተለጀንስ…
1.5K views09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 10:34:47
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ግንቦት 05/2014 ዓ.ም
ቦረና ዩኒቨርሲቲ
16 - ቦታዎች በዜሮ ዓመት

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy
2.5K views07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 19:39:26
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Ethio Job Vacancy


መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

በፌስቡክ ገፅ...

www.facebook.com/groups/ethiojobvacancy/
እንዲሁም

በቴሌግራም ቻናል...

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy
1.6K views16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 19:38:01
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር የመቁረጫ ነጥብ በሟሟላት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ ከግንቦት 8-10 ባሉት ቀናት ብቻ በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር በአካል በመገኘት እንዲመዘገቡ እና ትምህርት እንዲጀምሩ አስታውቋል።

ትምህርት ሚኒስቴር ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን ምዝገባ አድርገው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ አሳውቋል።

ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር
1.4K views16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 19:21:00
በማይጠቅምና እናንተን ወደ ተሻለ ደረጃ በማያሳድግ ነገር ጊዜያችሁን አታባክኑ።
1.5K views16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 19:06:56 Warning Attentions ማሳሰቢያ ! ትኩረት !
እባክህ ወንድሜ Fias ስለሚባል ድርጅት የምታውቀው መረጃ ካለ ብታካፍለን?
ወንድሜ Fias የሚባል ድርጅት እውነት መስሎኝ ገንዘብ ከፍዬ ተጭበረበርኩ ለማን አቤት ልበል?
መሰል ጥያቄዎች ከተለያዩ ግለሰቦች ይደርሱኛል።
ለማንኛውም ስለ Fias ድርጅት ከሳምንታት በፊት ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ሕገ ወጥ ስለመሆኑና የኢትዮጵያ ፋይናንሻል ኢንተለጀንስ አገልግሎት ጉዳዩን ይዞ እየተከታተለ መሆኑን አሳውቆ ነበር።
የእኔን እይታና ምልከታ እንደሚከተለው ለመግለጽ እወዳለሁ።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ አንዳንድ ግለሰቦች Fias የሚል እና መሰል ዌብሳይቶችን በመክፈት ብዙ ሰዎችን እያጭበረበሩ ይገኛሉ።
የሚገርመው እናንተ ትክክለኛ ነው ዋው ይሔማ ምርጥ ቢዝነስ ነው ብላችሁ እንድታምኑ VIP ደረጃ እንድታሳድጉ ክፍያ ይጠይቋችኋል። ከዚያ የተወሰነች ብር ወደ አካውንታችሁ ያስገባሉ። አሁንም የከፈላችሁትን የብር መጠን ያክል ሳታወጡ(ሳይከፈላችሁ) ወደቀጣይ VIP ደረጃ ማሳደግ አለባችሁ ይሉና ሌላ ከእናንተ ተጨማሪ ክፍያ ይጠይቃሉ።
እያለ እያለ እናንተ የከፈላችሁትን ብር መጠን ሳትቀበሉ ከዚህ መጠን በላይ ማውጣት አትችሉም፣ ተጨማሪ ገንዘብ ለማውጣት በእናንተ ውስጥ ሌላ ሰው ከፍሎ የሚሚመዘገብ ሰው መጋበዝ አለባችሁ። አለበለዚያ ተጨማሪ ክፍያ መጠየቅ አትችሉም ብሎ ያግዳችኋል።

እንዳትጭበረበሩ ተጠንቀቁ።
100% የተጭበረበሩና በየፖሊስ ጣቢያው ለክስና አቤቱታ የሚመላለሱ በርካታ የተጭበረበሩ ሰዎች ስላሉ እንጂ የእነርሱን ስራ ለማጣጣል ፈልጌ አይደለም። የሚገርማችሁ የቴሌግራም ቻናል ይከፍሉና የተወሰኑ ግለሰቦች የማሳመን (lobbyist) ሥራ ይሰራሉ፤ ዋው የሚገርም ቢዝነስ ነው 8,000፣ 10,000 ፣ 20,000 ፣ የሌለ የብር መጠን እየጠቀሱ ወደ አካውንቴ ገብቷል እናንተም ኑ አብረን እንስራ፤ እከሌ የሚባል ኤጀንት ምርጥ ሰው ነው በቀላሉ ከፍዬ VIP ደረጃዬን ቶሎ አሳድጎልኝ የሌለ ብር እያገኘሁ ነው የሚሉ የማባበያ፣ የማሳመን ስራ ይሰራሉ። እንዴ ትሉና እናንተም ኤጀንት ለተባለው ከ1,000 ብር ጀምሮ እስከ 30,000 ብር ትከፍሉና እድለኛ ከሆናችሁ የተወሰነች ብር ሊያስገቡላችሁ ይችላሉ ነገርግን እናንተ የከፈላችሁትን የኢንቨስትመንት ብር መጠን ግማሹን እንኳን ማውጣት አትችሉም። ልክ እንደ Fias, hulu, workxon, የመሳሰሉት ተመሳሳይ ፕላትፎርም ያላቸው በየሶሻል ሚዲያው ኑ ገንዘብ ይስሩ እያሉ የሚያደነቁሩ ናቸው።
ለማንኛውም ከዚህ በፊት እውነት መስሏችሁ የተጭበረበራችሁ ክፍያ የፈፀማችሁበትን መረጃችሁን ለፖሊስ ማሳወቅና ሪፖርት ማድረግ ትችላላችሁ።
Fias የ Tians የአጭበርባሪው እህት ኩባንያ! ምንም ልዩነት የላቸውም፤ ሁለቱም ስራቸው ግለሰቦችን ማጭበርበር እንጂ መጥቀም አይደለም።
Period!
1.8K views16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 19:06:38
1.5K views16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 18:48:00
ማስታወቂያ
------------------
በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ስፖርት ሳይንስ፣ ፊዚክስና ኮምፒውተር ሳይንስ ትምህርት ክፍሎች መምህራንን እና ቴክኒካል ረዳቶችን በትርፍ ሰዓት ቀጥሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ከታች የቀረበውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ከዛሬ ግንቦት 6/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት(ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ) ሕንፃ 4 ቢሮ ቁጥር 112 በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ግንቦት 6/2014 ዓ.ም፣ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ
1.9K views15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ