Get Mystery Box with random crypto!

#MoE ትምህርት ሚኒስቴር የመቁረጫ ነጥብ በሟሟላት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተመደ | Ethio Job Vacancy

#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር የመቁረጫ ነጥብ በሟሟላት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ 1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ ከግንቦት 8-10 ባሉት ቀናት ብቻ በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር በአካል በመገኘት እንዲመዘገቡ እና ትምህርት እንዲጀምሩ አስታውቋል።

ትምህርት ሚኒስቴር ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን ምዝገባ አድርገው ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ አሳውቋል።

ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር