Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ------------------ በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ስፖርት ሳይንስ፣ ፊዚክስና ኮምፒው | Ethio Job Vacancy

ማስታወቂያ
------------------
በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ስፖርት ሳይንስ፣ ፊዚክስና ኮምፒውተር ሳይንስ ትምህርት ክፍሎች መምህራንን እና ቴክኒካል ረዳቶችን በትርፍ ሰዓት ቀጥሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ከታች የቀረበውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ከዛሬ ግንቦት 6/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት(ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ) ሕንፃ 4 ቢሮ ቁጥር 112 በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ግንቦት 6/2014 ዓ.ም፣ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ