Get Mystery Box with random crypto!

dish

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiodish1 — dish D
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiodish1 — dish
የሰርጥ አድራሻ: @ethiodish1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 426
የሰርጥ መግለጫ

cr7

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-10-01 17:25:06
የትኛውም አለም ላይ ያሉ ረሲቨሮች Football HD እና Varzish ቻናሎችን በአንድ ረሲቨር በሁለት ቲቪ መክፈት የማይችሉትን በ LIFESTAR 1000++ Platinum ብቻ በጥራት መክፈት ተቻለ ይሔም ማለት በተመሳሳይ ሰአት የሚደረጉትን ሁሉንም ጨዋታዎች በሁለት TV በአንድ LIFESTAR 1000++ Platinum ብቻ መመልከት ይቻላል ማለት ነው ቲቪ እንኳን ባይኖራችሁ በስልካችሁ ሆትስፓት ብቻ በመክፈት ያለ ኢንተርኔት ማየት ትችላላችሁ LIFESTAR ሁልግዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ የምንለው በምክንያት ነው።
5.6K viewsedited  14:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 17:09:18
ዋው ዋው ዋው ያበደ ነው ሁለት የተለያዩ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በአንድ LIFESTAR ረሲቨር ቲቪያችንን Split አድርገን ማየት የምንችልበት ቴክኖሎጂ አሁን ሊቨርፑል እና ብራይተን በ TV Varzish HD ቼልሲ እና ክርስቲያል ፓላስ በ Football HD በቀጥታ በነፃ እየተላለፈ ነው ይመቻችሁ LIFESTAR ሁልግዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ የምንለው በምክንያት ነው።
5.3K views14:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 12:33:46 ለበለጠ መረጃ Facebook ፔጃችንን LIKE ያድርጉ እናመሰግናለን
https://www.facebook.com/EthioDish-በቤኪጃ-100681659432988/
5.1K views09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 09:32:40 ዛሬ ሱቅ ክፍት ነው
አድራሻ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ሁለተኛው ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር 0911001481
5.4K views06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 09:23:24
ማሳሰቢያ
Yahsat 52.5 ላይ ያሉት Football HD እና TV Varzish ቻናሎች እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፣ FA Cup, ቻንፒዮንስ ሊግ፣ ኢሮፓ ሊግ፣ ላሊጋ፣ ጣሊያን ሴሪአ፣ ቦንደስሊጋ..... ስለሚያስተላልፉ ሁላችሁም ኢትዮሳት ያላችሁ ወይም Ethiosat የምትጠቀሙ አንድ GOLDSTAR High Quality LNB ጨምራችሁ በነፃ ሁሉንም ሊጎች በ HD ጥራት LIVE ማየት ትችላላችሁ ዛሬውኑ ዲሽ ገጣሚ ጠርታችሁ አሰሩ ቅድሚያ ግን Varzish እና Football HD ቻናሎች እኛ ሀገር ሲግናል ኳሊቲያቸው አነስተኛ ስለሆነ የግድ GOLDSTAR High Quality LNB ያስፈልጋችሗል ስለዚህ ዲሽ ገጣሚው ይዞ እንዲመጣ ንገሩት መልካም ጨዋታ።
5.5K viewsedited  06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-01 07:20:48 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ እለተ ቅዳሜ በ Amos 4°W Yes Package
Sport እና Football HD, Varzish ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 1
TV Varzish HD
Premier League
8:30 ላይ
Arsenal Tottenham
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 3 HD
Serie A
10:00 ላይ
Napoli Torino
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 3 HD
Bundesliga
10:30 ላይ
FC Koln Dortmund
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 1
Football HD
Premier League
11:00 ላይ
Crystal Palace Chelsea
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Sport 2 HD
TV Varzish HD
Premier League
11:00 ላይ
Liverpool Brighton
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Football HD
Serie A
1:00 ላይ
Inter Milan Roma
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 1
Premier League
1:30 ላይ
West Ham Wolves
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 1
Serie A
3:45 ላይ
Empoli AC Milan
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TV Varzish HD
League 1
4:00 ላይ
PSG Nice
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
እነዚህ ቻናሎች የሚከፈቱት በ IKS ሰርቨር ነው GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮችን ስትገዙ ሁሉም ረሲቨሮች ላይ ነፃ 1 አመት ወይም 15 ወር Amos 4°W Yes Package መክፈቻ ኮዶች ተሞልተው ነው የሚሸጡት ይመቻችሁ።
ማሳሰቢያ
ሰርቨር ካለቀባችሁ የማስሞያ ዋጋ
Forever አንድ አመት 1400ብር
Apollo5 አንድ አመት 1400ብር
Forever + Apollo5 አንድ አመት 1600ብር
Funcam አንድ አመት 800ብር
Funcam + Apollo አንድ አመት 850ብር
Super G-Share iks 6ወር 350ብር
Super Bolt iks 6ወር 350ብር
MyHD IPTV 1 አመት 750ብር
ለማስሞላት ወይም ኮድ ለመግዛት በንግድ ባንክ 1000251776087 ብሩክ ጌትዬ ብላችሁ ብሩን ታስገቡና ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ከነ TT Number (Transaction ID) ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስክሪን ሻት አድርጋችሁ @bekyja ላይ ላኩልኝ ወዲያው እሞላላችሗለሁ በተጨማሪም በ Telebirr (ቴሌብር) 0911001481 ላይ መላክ ትችላላችሁ።
5.6K viewsedited  04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 08:36:56 ማሳሰቢያ በዶላር መጨመር ምክንያት ሰርቨር የመሸጫ ዋጋ ጨምሯል
Forever አንድ አመት 1400ብር
Apollo5 አንድ አመት 1400ብር
Forever + Apollo5 አንድ አመት 1600ብር
Funcam አንድ አመት 800ብር
Funcam + Apollo አንድ አመት 850ብር
Super G-Share iks 6ወር 350ብር
Super Bolt iks 6ወር 350ብር

MyHD IPTV 1 አመት 750ብር
ለማስሞላት ወይም ኮድ ለመግዛት በንግድ ባንክ 1000251776087 ብሩክ ጌትዬ ብላችሁ ብሩን ታስገቡና ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ከነ TT Number (Transaction ID) ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስክሪን ሻት አድርጋችሁ @bekyja ላይ ላኩልኝ ወዲያው እሞላላችሗለሁ።
1.6K viewsedited  05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 16:17:11
አሁን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጲያ ቡና የሚያደርጉትን ጨዋታ EthioSat ላይ በቀጥታ በ Addis TV ላይ መከታተል ትችላላችሁ
11165 H 45000
9.0K viewsedited  13:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 11:56:13
የተለያዩ አይነት ዲሽ ማስተካከያ ዲጅታል ፋይንደሮችን እኛ ጋር ታገኛላችሁ አድራሻ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ሁለተኛ ቅያስ የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር 0911001481 ወይም 0911961727
8.7K views08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 18:21:26 https://vm.tiktok.com/ZMFeND4pY/
11.1K views15:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ