Get Mystery Box with random crypto!

dish

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiodish1 — dish D
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiodish1 — dish
የሰርጥ አድራሻ: @ethiodish1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 426
የሰርጥ መግለጫ

cr7

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-11-14 08:29:24 Vip Package (beinSporት እና DSTቪ) በ Forever ሰርቨር ረሲቨር ተጠቃሚዎች ለማስከፈት ያሰባችሁ ለብቻው ሰርቨሩ የአንድ ወር 4$ ነው ብለውኛል ይሔ ደግሞ በአብዛኛው ኢትዮጲያዊያን ላይ ተቀባይነት የለውም ብዬ አስባለሁ ስለዚህ ብዙ ተስፋ አታድርጉበት የሚጠቅም ነገር ሲኖር የማሳውቃችሁ ይሆናል እናመሰግናለን።
1.2K viewsedited  05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 15:15:40 https://vm.tiktok.com/ZMFP7Cjgw/
3.2K views12:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 12:39:00
አስደሳች ዜና
ሙሉ የአለም ዋንጫ ጨዋታ በ 4K (UHD) ጥራት በነፃ (Free To Air) ያስተላልፋል ብለን የምናስበው ቻናል Kan 11 4K ይባላል በ 4K ረሲቨር ነው የሚሰራው ሳተላይቱ Amos 4°W ነው ፍሪኩዌንሲው 11080 V 10415 ነው ቻናሉን ሰርች ስታደርጉት 5 SPORT 4K ብሎ ነው የሚገባው ኢትዮጲያ ውስጥ ከሚሸጡ ምርጥና ርካሽ 4K (UHD) ረሲቨሮች ውስጥ LIFESTAR 9595 4K 1ኛ ነው ይመቻችሁ።
4.3K viewsedited  09:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 16:39:17 ይሔ
አዲሱ MyHD IPTV exe አፕሊኬሽን ነው ለ Window PC ላይ በመጫን የሚጠይቃችሁን ኮድ የአመት 600ብር መግዛት ትችላላችሁ አንዴ ካስሞላችሁ ኳስ ለማየት የትም ይመቻችሗል ለበለጠ መረጃ inbox
@bkjabot
5.4K views13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 08:02:18
ሙሉ የ OSN ቻናሎችን ያለምንም ዲሽ በስልክ፣ በ Smart TV ፣ በኮንፒውተር፣ በ Android Box ለሁሉም የሚሆን ምርጥ MYHD IPTቪ app የአንድ አመት 600ብር ብቻ የሌለው ነገር የለም በቅርቡ ሀገረኛ ቻናሎችን እናስገባለ
2.1K views05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 18:58:37
በ MYHD IPTቪ ሁሉም ነገር አለ የስልክ፣ Smart TV ፣ ለኮንፒውተር፣ Android Box ለሁሉም የሚሆን ምርጥ app የአንድ አመት 600ብር ብቻ
3.5K views15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 12:02:02
MYHD IPTቪ ላይ ሁሉምም የ Ethiosat ቻናሎችን ለማካተት እየሰራን ነው ይመቻችሁ
4.3K views09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 21:13:06 ይሔ
አዲሱ MyHD Ultra apk አፕሊኬሽን ነው ለ Android ስልክ, Android TV Box, Android TV (Smart TV), Mi Stick, Android Tablet... ዲቫይሶች ይሆናል ለ IOS ተጠቃሚዎች ከ AppStore ላይ Download ማድረግ ትችላላችሁ የሚጠይቃችሁን ኮድ የአመት 600ብር መግዛት ትችላላችሁ አንዴ ካስሞላችሁ ኳስ ለማየት የትም ይመቻችሗል ለበለጠ መረጃ inbox
@bkjabot
5.0K viewsedited  18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 20:23:58
ዛሬ ምርጥ IPTቪ ላስተዋውቃችሁ አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ ስሙ MyHD IPTቪ ይባል እጅግ በጣም Stable IPTቪ ሰርቨር ነው በአብዛኞቹ ቤት ያሉት ረሲቨሮች ይሔንን ሰርቨር መቀበል ይችላሉ ለ IPHONE, Android Phone, Android TV, Android Box, MI Stick, Computer.... ለሁሉም ይሆናል አፕሊኬሽኑን ከ Playstore, AppStore እና ከተለያዩ ዌብሳይቶች ላይ MyHD ብላችሁ ሰርች አድርጋችሁ Download ማድረግ ትችላላችሁ ለኳስ፣ ለፊልም፣ ለዶክመንተሪ፣ ለልጆች ፊልም አፍቃሪያን እጅግ በጣም ተወዳጅና ተመራጭ ሰርቨር ነው መክፈቻ ኮዱን ከኛ የአንድ አመት 600ብር መግዛት ትችላላችሁ በእርግጠኝነት ትጠቀማላችሁ ኮዱን ለመግዛት inbox @bkjabot ላይ ማናገር ትችላላችሁ እናመሰግናለን።
5.2K viewsedited  17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 13:40:03 ብዙ ሰዎች Apollo እና Apollo5 iptቪ ላይ Beinsporት English ጠፍተዋል እያላችሁን ነው አለማቀፍ ሰርቨር ስለሆነ እኛ ነግረናቸዋል በራሳቸው ግዜ ያስተካክሉታል በትዕግስት ጠብቁ እናመሰግናለን።
2.6K views10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ