Get Mystery Box with random crypto!

dish

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiodish1 — dish D
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiodish1 — dish
የሰርጥ አድራሻ: @ethiodish1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 426
የሰርጥ መግለጫ

cr7

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-11-01 13:06:38
ይሔ አዲሱ Forever Server 140 Version ነው ምንግዜም LIFESTAR አንድ እርምጃ ቀዳሚ
3.6K views10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 12:54:01 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
What's New
Forever 140 Server Updated
Add Sky Deutschland channel support V2
Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)
Improved Biss Patch Menu

@Lifestar_Ethiopia_Bot
1_11_2022
3.7K viewsedited  09:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-01 12:53:40 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
What's New
Forever 140 Server Updated
Add Sky Deutschland channel support V2
Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)
Improved Biss Patch Menu

@Lifestar_Ethiopia_Bot
1_11_2022
3.7K viewsedited  09:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-29 12:50:23 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ እለተ ቅዳሜ በ Amos 4°W Yes Package
Sport እና Football HD, Varzish ቻናሎች የሚተላለፉ ጨዋታዎች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 2 HD
Championship
8:30 ላይ
West Brom Sheffield
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 1
TV Varzish HD
Premier League
8:30 ላይ
Leicester Man_City
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 3 HD
Bundesliga
10:30 ላይ
Bayern Munich Mainz
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 2 HD
Premier League
11:00 ላይ
Bournemouth Tottenham
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 1
Football HD
Premier League
11:00 ላይ
Brighton Chelsea
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 2 HD
TV Varzish HD
Bundesliga
1:00 ላይ
Frankfurt Dortmund
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Football HD
Italian Championship
1:00 ላይ
Lecce Juventus
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Sport 1
TV Varzish HD
Premier League
3:45 ላይ
Liverpool Leeds United
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SPORT 5 PLUS HD
Ligue 1
4:00 ላይ
Strasbourg Marseille
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
እነዚህ ቻናሎች የሚከፈቱት በ IKS ሰርቨር ነው GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮችን ስትገዙ ሁሉም ረሲቨሮች ላይ ነፃ 1 አመት ወይም 15 ወር Amos 4°W Yes Package መክፈቻ ኮዶች ተሞልተው ነው የሚሸጡት ይመቻችሁ።
ማሳሰቢያ
ሰርቨር ካለቀባችሁ የማስሞያ ዋጋ
Forever አንድ አመት 1400ብር
Apollo5 አንድ አመት 1400ብር
Forever + Apollo5 አንድ አመት 1600ብር
Funcam አንድ አመት 800ብር
Funcam + Apollo አንድ አመት 850ብር
Super G-Share iks 6ወር 350ብር
Super Bolt iks 6ወር 350ብር
MyHD IPTV 1 አመት 750ብር
ለማስሞላት ወይም ኮድ ለመግዛት በንግድ ባንክ 1000251776087 ብሩክ ጌትዬ ብላችሁ ብሩን ታስገቡና ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ከነ TT Number (Transaction ID) ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስክሪን ሻት አድርጋችሁ @bekyja ላይ ላኩልኝ ወዲያው እሞላላችሗለሁ በተጨማሪም በ Telebirr (ቴሌብር) 0911001481 ላይ መላክ ትችላላችሁ።
6.8K views09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 11:29:03
አስደሳች ዜና
ተወዳጆቹ LIFESTAR 9200HD SMART mini እና LIFESTAR 9300HD SMART mini ረሲቨሮች ወደገበያ ገብተዋል ይመቻችሁ በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ያገኟቸዋል።
ያለምንም ሶፍትዌር Varzish እና Football HD ቻናሎችን ይከፍታሉ
ያለምንም ሶፍትዌር አዳዲስ የ  Ethiosat, Yahsat, Amos, Nilesat ቻናሎችን ማግኘት ይችላሉ
ያለምንም ሶፍትዌር Tiktok እና YouTube ይከፍታሉ
ያለምንም ሶፍትዌር Amos ላይ ያሉትን Yes Package ቻናሎችን አንድ አመት በነፃ ይከፍታሉ
ያለምንም ሶፍትዌር MYHD Code መቀበል ይችላሉ
ያለምንም ሶፍትዌር ያለ WiFi አንቴና ከሞባይላችን ወደ ረሲቨሩ በኬብል ብቻ ኢንተርኔት መውሰድ ይችላል

ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን ወደቲቪያችን Mirror ማድረግ ይችላል
ያለምንም ሶፍትዌር ቲቪያችን ላይ የሚታዩትን ቻናሎች ወደ ስልካችን Stream አድርገን ማየት እንችላለን
ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን እንደ ሪሞት መጠቀም እንችላለን
ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችን ወይም ኮንፒውተራችን ውስጥ ያሉ ቪዲዮዎችን፣ ፎቶዎችን፣ ድምፆችን ወደ ቲቪያችን Cast ማድረግ ያስችለናል

ረሲቨሮቹ mini ስለሆኑ ከቲቪ ሗላ መለጠፍ ስለሚችሉ በተለይ ለሆቴሎችና ለዘመናዊ ቤቶች ተፈላጊ ናቸው
ረሲቨሮቹ ሁለት ሪሞት ሴንሰር አላቸው
10.5K views08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-24 10:00:34 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
What's New
Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)
Improved Biss Patch Menu
Forever 139 Updated
@Lifestar_Ethiopia_Bot
21_10_2022
9.1K viewsedited  07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 17:17:56
ቲቪ SMART ማድረጊያ Mi TV Stick አለኝ ፈላጊ ካለ 0911001481 ወይም 0911911727
12.3K views14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 16:12:27
10.5K views13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 16:10:52 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)
Improved Biss Patch Menu
FuncamPlus 135 Updated
ማሳሰቢያ
ይሔንን አዲስ ሶፍትዌር ለመጫን ስትሉ Fail ካላችሁ የግድ Middle ሶፍትዌር ወይም Version 2.58 መጫን አለባችሁ Middle ሶፍትዌር የምታገኙት ደግሞ Online Update ላይ ወይም የቴሌግራም ቦቶች (ቻናሎቻችን) ላይ ታገኙታላችሁ ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ለመጫን የግድ መሸጋገርያ ሶፍትዌር መጫን አለባችሁ እናመሰግናለን።
@GoldStarHDBot
@Lifestar_Ethiopia_Bot
@SuperStar_Ethiopia_Bot
V2.6
8 21_10_2022
9.9K viewsedited  13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-21 14:00:53 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
What's New
Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል)
Improved Biss Patch Menu
Forever 139 Updated
@Lifestar_Ethiopia_Bot
21_10_2022
8.0K viewsedited  11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ