Get Mystery Box with random crypto!

dish

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiodish1 — dish D
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiodish1 — dish
የሰርጥ አድራሻ: @ethiodish1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 426
የሰርጥ መግለጫ

cr7

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2022-05-12 20:50:37 ነፃ Super G-Share Plus (Super Bolt IKS) አካውንት ልስጣች?
2.5K viewsedited  17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 09:02:11 ማሳሰቢያ በዶላር መጨመር ምክንያት ሰርቨር የመሸጫ ዋጋ ጨምሯል
Forever አንድ አመት 1200ብር
Apollo5 አንድ አመት 1200ብር
Forever + Apollo5 አንድ አመት 1400ብር
Funcam አንድ አመት 600ብር
Funcam + Apollo አንድ አመት 650ብር
Super G-Share iks 6ወር 300ብር
Super Bolt iks 6ወር 300ብር

ለማስሞላት ወይም ኮድ ለመግዛት በንግድ ባንክ 1000251776087 ብሩክ ጌትዬ ብላችሁ ብሩን ታስገቡና ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ከነ TT Number (Transaction ID) ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስክሪን ሻት አድርጋችሁ @bekyja ላይ ላኩልኝ ወዲያው እሞላላችሗለሁ።
4.4K views06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 08:46:00
ዛሬ 3:30 ላይ የሚደረግ ምርጥ የደርቢ ጨዋታ ቻንፒዮንስ ሊግ ለመግባት የሚደረግ ትንቅንቅ ቶተንሀም ከ አርሰናል በቀጥታ Amos 4°W Sport 1 ላይ መከታተል ይችላሉ በተጨማሪም Yahsat 52.5E ላይ Watan 2 ላይ የመተላለፍ እድል አለው።
4.3K viewsedited  05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 20:13:41
ከ SKYDREAM SK8900 እና FINDSAR VF-8600 ሳተላይት ፋይንደሮች የተሻለው የቱ ነው ከእውነተኛ ማብራሪያ ጋር በቤኪጃ የቀረበ።
4.8K views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 19:24:17 ጥያቄ አስተያየት ጥቆማ ያላችሁ አሁን ቤኪጃ Tiktok ላይ Online ነው በቪዲዮ, በ Audio, በ TXT ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ እስከ 2:30 አለሁ።
6.3K views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 08:20:35 በዋጋ ቀነስ ያሉ ምርጥ ረሲቨሮች
ዋጋ በፍሬ 1100ብር
GOLDSTAR 7200HD እና GOLDSTAR 7500HD ናቸው
ረሲቨሮቹ ከሌሎቹ ረሲቨሮች የሚለየው ብዙ ጥቅሞች እና አሪፍ ጥንካሬ አላቸው
1. ረሲቨሩ Full HD ነው
2. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን
3. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት FuncamPlus ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package እና FuncamPlus ስለሆነ የሚጠቀመው Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል
4. Apollo ያስጠቅማል በውስጡም ደግሞ ነፃ አንድ ወር Apollo ተካቶበታል BeinSport እና የ DSTV SuperSport ቻናሎችን ጨምሮ ብዙ የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎች አሉት።
5. Super Bolt IPTV ወይም MYHD IPTV ያስጠቅማል
6. Extreme iptv ያስጠቅማል
7. Local IPTV ያስጠቅማል
8. ያለምንም መቆራረጥ YouTube በጥራት ያስጠቅማል
9. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች.....
10. Net Radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ
11. Super Bolt IKS (G-Share Plus IKS) Code ይቀበላል ይሔ ማለት Funcam በሚያልቅባችሁ ሰአት ድጋሜ Funcam ማስሞያ ብር ከሌላችሁ በአነስተኛ ዋጋ Super Bolt IKS (G-Share Plus) Code ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
12. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
13. አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ
14. SDS እንደ Slave መጠቀም ትችላላችሁ
15. ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን ለምሳሌ ብስራት፣ ሸገር ፣ ኢትዮ FM......
16. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ Rom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን
17. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ F18 ጨምሮ የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
18. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ።
19. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው ዌብሳይት ይወስደናል።
20. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው።
21. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው
22. ረሲቨሩ ኦርጅናል ነው ይበላሽ ወይም ስታክ ያደርጋል ብለን አንሳቀቅም ከሰው ጋርም
23. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል
24. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛ ቅያስ የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር ረሲቨሩ በሁሉም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ 0911961727 ወይም 0911001481
@GoldStarHdBot
5.6K views05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 08:16:42 LIFESTAR 9595 4K ረሲቨር የሚሰጣቸው ጥቅሞች


1. 15 ወር ነፃ Forever ሰርቨር አለው (Amos እና OSN በጥራት ይከፍታል)
2. ረሲቨሩ 4K ሆኖ ሶፍትዌሩ ከ 8MB በታች ስለሆነ በየጊዜው የሚለቀቁ ሶፍትዌሮችን በፍጥነት መጫን ይቻላል በተጨማሪም ሶፍትዌር ቶሎ ቶሎ ይለቀቅለታል ለምሳሌ Tiger ወይም StarSat 4K ረሲቨሮች ሶፍትዌራቸው ከ 500mb በላይ ስለሆነ ቶሎ ሶፍትዌር አይለቀቅላቸውም በዛላይ ይሔንን ሁሉ ፋይል በየጊዜው Download እያደረጉ ረሲቨሩ ላይ መጫን ከባድ ነው
3. ነፃ አንድ አመት Apollo5 IPTV ያስጠቅማል አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች ለምሳሌ Bein Sport ከ 1 እስከ 16,DSTV Supersport, SkySport, Canal +... ጨምሮ በ Full HD ጥራት እንደ ኢንተርኔት ፍጥነታችን ጥራቱን እየጨመርን እና እየቀነስን መክፈት እንችላለን
4. G- Screen App ለአንድሮይድ እና ለ IOS ተጠቃሚዎች አለው ይሔ ማለት ስልካችን ውስጥ ያሉትን የሚዲያ ፋይሎች ወደ ቲቪ እንዲጫወት ማድረግ እንችላለን፣ ረሲቨራችን ውስጥ የሚገኙትን ቻናሎች በስልካችን ማጫወት እንችላለን ወዘተ ጥቅሞች አሉት
5. EPG Pro አለው
6. Dolby Digital እና Dolby Digital Plus Sound Support ያደርጋል
7. HEVC 265 ቻናሎችን Support ያደርጋል
8. ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ በቀላሉ በፍላሽ ብቻ ማስተካከል ይቻላል ሌሎች ብዙ የሚጠቅሙ ነገሮች አሉት።

New Generation 4k Receiver


Technical Specifications
Powerful CPU New Dual Core 1GHz CPU 4000 DMIPS With ALIM Chipset
RAM DDR 3256MB*2pcs / 1866M=4Gb
Flash SPI NOR 64Mb
Support 4K 60fps 2160*3840 Maximum Size
With 15 Month Forever Sharing Server
With 12 Month IPTV Apollo5
With 12 Months Forever-VOD Account For Free
Storage Capacity Of 20,000 TV And Radio Channels
Internal Image Processor
Support For Signal ZOOM For Easy Installation
Hardware And Software Support For HDR - HLG - WCG
Supports VP9 And H265 Codecs With 10 Bit Color Depth
Support 3D Channels , DVD-S, DVB-S2, DVB-S2X, H265, 4K 60fs
Hardware Capability For Noise Removal And Image Skipping
Powerful Tuner With The Ability To Amplify Weak Signals
Supports All Kinds Of Resolutions , 576i 50Hz, 576P 50Hz, 720P 50Hz, 1080P 24Hz, 1080P 25Hz, 1080i 50Hz, 1080P 50Hz, 2160 25Hz, 2160 50Hz
With One Remote Control
With A Long USB-WIFI With Strong Signal Receive
Support Wifi Dongle 7601 And 5730 (Old & New Wifi Dongle)
Two USB Ports With Excellent Support For All Types Of External Hard Drives 2.5” And 3.5”
With SPDF / COAXIAL
Easy Menu , Beautiful
Support Cband / Kuband LNBs
Support DiSEqC 1.0 / 1.1 / 1.2 / 1.3 USALS
Best Support For All Types Of Sharing Protocols Such As CCCam, NewCam
Advanced Search And Blind Search For Satellites
Network Search Ability
With VFD Panel
With RJ45 LAN Port
Include HDMI Version 2.0 Output
Support AV Output
PID Editability
Multi-Satellite Search Capability
Ability For Search Frequencies And Support Multi TP Search
Support VPN
Full Language Support And Other Language
Ability To Display English Subtitles Along With The Ability To Edit User Preferences
Ability To Translate Movies And Programs Online Into Various Languages Including Farsi , Arabic
8 Categories Of Favorite Channels And Up To 100 Categories
Ability To Edit And Move Channels In FAV List
Bitrate Channels Display
Upgrade Via USB And Via Internet
Fix Software Problem Via USB And RS232 Cable
Network And Internet Connection Via Wireless, LAN Cable And 3G
YouTube, IPTV, And Support For M3u And M3u8 Files
Support G-MScreen
1. View Satellite Channels Via Android And IOS Phones
2. Use Remote Control Via Android And IOS Phones
3. Use Smart Satellite Finder Via Android And IOS Phones
4. Can Stream Videos, Audios, Photos With Android And IOS Phones To TV Via Hotspot
Support EPG PRO
Support Dolby+ ATMOS
3G Modem Support (SIM Modem)
One Card Reader (CA)
Support Automatic Update Name Of Channels
Adjustable Manual And Automatic Clock, Recording Timer And Adjustable Sleep Timer
Passwords On Decoder With Different Access
Standby Mode During Power Outages And Automatic And Manual Adjustability
Pause While Recording And In Normal PAUSE Channel Viewing
Support Sat2IP , Net Photo , Quran Live
Support SSSP And Twin Protocol Capability
Streaming And Controlling Capabilities With Android And IOS Mobile Phones And Tablets
Support X-TIMESHIFT
Support To Record In TS Or PS Format
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
6.0K viewsedited  05:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 08:14:17
LIFESTAR 9595 4K አለኝ ፈላጊ አሁኑኑ ይደውል
0911001481 ወይም 0911961727
4.7K views05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 18:42:56 https://vm.tiktok.com/ZML72PwsT/
5.4K views15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 18:34:52
ምን ያህሎቻችሁ ይሔንን ታውቃላችሁ?
አዲስ የለቀቅነው የ LIFESTAR, GOLDSTAR ረሲቨሮች ሶፍትዌር ላይ አዲሱን CHmax System በ 10 በ 10 እንዲያሳልፍ አድርገነዋል የማታውቁት ከሆነ ቼክ አድርጉት ይመቻችሁ ሁሌም ከ LIFESTAR, ከ Goldstar, Superstar ጋር ጉዞ ወደፊት ያልነው በምክንያት ነው በአዲስ መልክ ከነገ ጀምሮ መረጃዎችን እንለቃለን አናሳፍራችሁም።
5.5K viewsedited  15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ