Get Mystery Box with random crypto!

ታሪካዊት ኢትዮጵያ (History of Ethiopia )

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioabesha — ታሪካዊት ኢትዮጵያ (History of Ethiopia )
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioabesha — ታሪካዊት ኢትዮጵያ (History of Ethiopia )
የሰርጥ አድራሻ: @ethioabesha
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.44K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ሀገር ብቻ ስለ ኢትዮጵያ
private channel
በዚች ድንቅ ሀገር እጅግ ብዙ ታሪክ ባላት
በተለይም በቀደምት ኢትዮጵያን የተፃፉ
የተለያዩ ታሪኮችን ለማግኘት
@ethioabesha
✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @Abel_balehager_Discussion
✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት @Abel_balehager_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-08 14:50:08 ድሮ በልጅነት መስከረም 30 ሆነ ግንቦት 30 የተጣላ " #ሰኔ_30_እንገናኝ !"ይል ነበር ምክንያቱም ትምህርት ይዘጋላ ተደባደባችሁ ተብሎ ወላጅ መጥራት የለም በዛ ላይ ለተፈራራም ለግዜው ድብድቡን በቀጠሮ በማራዘም እፎይታ
ማግኛ መንገድ ነው። ሰኔ 30 እንገናኝ ሲባል አይ ዛሬውኑ ይዋጣልን ' የሚል
የለም። ከዛ ምስኪን የልጅነት ዘመን የምንማረው ትልቅ ነገር ቢኖር
ከተቀጣጠረው ውስጥ ምን ያህሉ የእውነት ይደባደባል ? በጣም ጥቂቱ ብቻ
ነው ! ልጅነት ቂመኛ አይደለም።
በዛ የዋህ ልባችን አብዛኞቹ ጥሎች ከሰኔ ሰላሳ በፊት ተረስተው ይቀራሉ።
ኤለመንታሪ እያለሁ ብዙ ድብደባዎች ደርሰውብኛል። እልሀኛ ስለነበርኩ
ከምችለውም ከማልችለውም ጋር እደባደባለው።አንድ የማስታውሰው ገጠመኝ
ግን ከክላሳችን ጉልቤ ጋር ኩዋስ ሜዳ ላይ የተጣላሁት ነው። ጎል ገባ አልገባም
ስንጨቃጨቅ ገፍትሮ አስወጣኝ። ለዛውም ሁሉም የክላስ ልጅ ባለበት ገፍትሮ ጣለኝ።
በሆዴ እያብሰለሰልኩ ወደ ቤቴ አመራሁ።
ጠዋት ወደ ትምህርት ቤት ልወጣ ስል ግድግዳ ላይ የተሰቀለው ካሌንደር ላይ
አይኔ አረፈ።ሰኔ ሰላሳን ፈልኩዋት አገኘሁዋት ፈገግ አልኩ።
በእረፍት ሰአት እንደለመድነው ካስ ስንጫወት ጉልቤው እየበረር ሲሮጥ ሆን ብዬ
ጠለፍኩት ክፉኛ ወደቀ ከወደቀበትም ተነስቶ ያዘኝ ቆፍጠን ብዬ
"ልቀቀኝ! ከፈለክ ሰኔ 30 እንገናኝ !.አሁን ተደባድቤ ወላጅ ማምጣት አልፈልግም"አልኩ
ማንም ያልኩትን አላመነም ሁሉም ደንግጠዋል
"እሺ ! አፈራርጥሃለሁ" አለኝ " እናያለን ! "አልኩት አሁን ፈሪ እንዳልሆንኩ ተማሪዎቹ ያመኑ ትመስላለች።የሚፈለገውም ይህ ነው።
ይቺ የድፍረት ቀጠሮዬ ከብዙ እኩዮቸ ጋር አከባበረችኝ። ምን አስጨነቀኝ
እስከዛ ይረሳሳልኛል።ካልተረሳም አይጨንቀኝም ሰኔ 30 እሁድ ቀን እንደሚውል
ካላንደሩ ላይ አይቻለሁ የታባቱ ያገኘኛል ?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!

https://youtube.com/channel/UCJxIzBiXCY8chIBzfyAGtIA

@ethioabesha @ethioabesha
590 viewsኢትዮጵያ ነው ስሜ!!, 11:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 14:46:53
@ethioabesha @ethioabesha
472 viewsኢትዮጵያ ነው ስሜ!!, 11:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 07:29:11
ሰላም እንዴት ናችሁ ወድ የታሪካዊት ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ዛሬም እንደቀድሞ ሽልማት ይዘን መተናል ከዚህ ቀደሙ የሚለየው ጥያቄ ጠይቀን አደለም የምሸልመው ፤እንደሚታወቀው በናንተው (በተለይም በውጪ ሀገራት የምትገኙ የታሪካዊት ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ) ጥያቄ መሰረት የዩቲዩብ ቻናል ይከፈት ብላችሁኝ ነበር እናም ከቴሌግራም በተጨማሪ ከጥቂት ወራት በፊት የዩቲዩብ ቻናል መክፈታችን ይታወቃል። እናም የዛሬው #ቻሌንጅ ወይም ሽልማት የሚያሸልመው የዩቲዩብ ቻናላችን ላይ እየገባችሁ #ሰብስክራይብ ታደርጋላችሁ ከዛን ከላይ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት #Screenshot አድርጋችሁ በ @Abel_balehager_bot ላይ ትልካላችሁ በላካችሁት ወይም ባደረጋችሁት #ሰብስክራይብ ቁጥር ልክ የካርድ ሽልማት ሁሌ ማታ 4 ሰዓት ላይ እናደርሳለን።እመኑኝ ሰብስክራይብ ለማድረግ ያን ያህል ገንዘብ አያስፈልግም ሞክሩት።
ተሳትፎን እያየን ቻሌንጁ የሚቆይበትን ቀን #እናሳውቃለን..እስከዛው ግን #ሰብስክራይብ #ሰብስክራይብ..እያደረጋችሁ

ይሄው የዩቲዩብ ሊንኩ
https://youtube.com/channel/UCJxIzBiXCY8chIBzfyAGtIA

#ማሳሰቢያ ፦ሰብስክራይብ ካደረጋችሁ በኃላ አንድ ቪዲዮ ቢያንስ ለ 2 ደቂያ መመልከት አለቦት።

(ማታ ላይ የዕለቱን ተሸላሚ የምናሳውቅ ይሆናል ግልፅ ለማድረግ
ብዙ ሰብስክራይብ ማስደረግ ትችላላችሁ በአንድ ቤት ውስጥ ቢያንስ 3 ወይም 4 ሰው ይኖራል ሁሉም ሰብስክራይብ እያስደሰጋችሁ መላክ ይችላሉ ።)
ሌሎች ግሩፕ እና ቻናል ላይ ሼር በማድረግ ተባበሩን ።
ያልገባችሁ ወይም ግልፅ ያልሆነላችሁ ነገር ካለ @Abel_balehager_Discussion ወይም
@Abel_balehager_bot ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ !!

ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር !

@ethioabesha @ethioabesha
199 viewsኢትዮጵያ ነው ስሜ!!, 04:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 22:08:57
ሰብስክራይብ ባስደረጉት ልክ የ 15 ብር የካርድ ስጦታ አበርክተናል ።
ነገም ውድድሩ ይቀጥላል እናንተስ ምን ይጠብቃሉ....?

ስናይ ምሽት ይሁንላችሁ !!

@ethioabesha
482 viewsኢትዮጵያ ነው ስሜ!!, edited  19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 22:04:51
የዛሬው ተሸላሚያችንን አጊንተናል ( #Yeab )
ሁላችሁንም ለተሳትፎአችሁ እናመሰግናለን

@ethioabesha
473 viewsኢትዮጵያ ነው ስሜ!!, 19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 07:53:44
ሰላም እንዴት ናችሁ ወድ የታሪካዊት ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ዛሬም እንደቀድሞ ሽልማት ይዘን መተናል ከዚህ ቀደሙ የሚለየው ጥያቄ ጠይቀን አደለም የምሸልመው ፤እንደሚታወቀው በናንተው (በተለይም በውጪ ሀገራት የምትገኙ የታሪካዊት ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ) ጥያቄ መሰረት የዩቲዩብ ቻናል ይከፈት ብላችሁኝ ነበር እናም ከቴሌግራም በተጨማሪ ከጥቂት ወራት በፊት የዩቲዩብ ቻናል መክፈታችን ይታወቃል። እናም የዛሬው #ቻሌንጅ ወይም ሽልማት የሚያሸልመው የዩቲዩብ ቻናላችን ላይ እየገባችሁ #ሰብስክራይብ ታደርጋላችሁ ከዛን ከላይ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት #Screenshot አድርጋችሁ በ @Abel_balehager_bot ላይ ትልካላችሁ በላካችሁት ወይም ባደረጋችሁት #ሰብስክራይብ ቁጥር ልክ የካርድ ሽልማት ሁሌ ማታ 4 ሰዓት ላይ እናደርሳለን።እመኑኝ ሰብስክራይብ ለማድረግ ያን ያህል ገንዘብ አያስፈልግም ሞክሩት።
ተሳትፎን እያየን ቻሌንጁ የሚቆይበትን ቀን #እናሳውቃለን..እስከዛው ግን #ሰብስክራይብ #ሰብስክራይብ..እያደረጋችሁ

ይሄው የዩቲዩብ ሊንኩ
https://youtube.com/channel/UCJxIzBiXCY8chIBzfyAGtIA

#ማሳሰቢያ ፦ሰብስክራይብ ካደረጋችሁ በኃላ አንድ ቪዲዮ ቢያንስ ለ 2 ደቂያ መመልከት አለቦት።

(ማታ ላይ የዕለቱን ተሸላሚ የምናሳውቅ ይሆናል ግልፅ ለማድረግ
ብዙ ሰብስክራይብ ማስደረግ ትችላላችሁ በአንድ ቤት ውስጥ ቢያንስ 3 ወይም 4 ሰው ይኖራል ሁሉም ሰብስክራይብ እያስደሰጋችሁ መላክ ይችላሉ ።)
ሌሎች ግሩፕ እና ቻናል ላይ ሼር በማድረግ ተባበሩን ።
ያልገባችሁ ወይም ግልፅ ያልሆነላችሁ ነገር ካለ @Abel_balehager_Discussion ወይም
@Abel_balehager_bot ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ !!

ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር !

@ethioabesha @ethioabesha
2.0K viewsኢትዮጵያ ነው ስሜ!!, 04:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 23:02:18 ታሪካዊት ኢትዮጵያ (History of Ethiopia ) pinned a photo
20:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 22:30:37
ሽልማቱን አድርሰናል !!
እናንተስ ምን ይጠብቃሉ ድንቡሎ ሳያወጡ እውቀት እየሸመታችሁ #ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እያስደረጋችሁ ይሸለሙ ።
እናመሰግናለን !!
ነገም ውድድሩ ይቀጥላል ....
ሰናይ ምሽት ተመኘሁ

''ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን
ይላክልን ቸሩ አምላካችን ''

https://youtube.com/channel/UCJxIzBiXCY8chIBzfyAGtIA

@ethioabesha @ethioabesha
445 viewsኢትዮጵያ ነው ስሜ!!, edited  19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 22:14:49
ሰአቱ ደረሰ ሽልማቱን የሚወስደው ሰው ታውቋል።
በዚሁ አጋጣሚ መናገር የምፈልገው ነገር ሁላችሁም በጣም ላመሰግን መዳለሁ ካሰብኩት በላይ ብዙ ሰው ተሳትፋል ያቅሙን ሞክሯል ሁላችሁም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ።
ነገም ውድድሩ ይኖራልና እናንተም ተስፋ እናዳትቆርጡ ተሸላሚ ትሆናላችሁ ።
የዕለቱ ተሸላሚያችን (ብዙ ሰብስክራይብ ያደረገው ) ወደ 15 የሚጠጋ ሰብስክራይብ አስደርጓል [ @Abbaema ] እንኳን ደስ አለህ/ሽ የዛሬው ተሸላሚያችን የመጀመሪያ ቀን እንደመሆኑ መጠን 10 ጨምረን ትንሽ ብትሆንም ያው ዋናው ፍቅራችን መተሳሰባችን ነውና የ 25 ብር የ ካርድ ሽልማት የምናበረክት ይሆናል ማለት ነው ።
@Abbaema ስልክ ቁጥሮን በ @Abel_balehager_bot ላይ ይላኩልን ።

በድጋሚ ሁላችንም ለተሳትፏችሁ አመሰግናለሁ
ነገም ይቀጥላል ....ካሁኑ ይጀምሩ...ይሸለሙ...
https://youtube.com/channel/UCJxIzBiXCY8chIBzfyAGtIA

@ethioabesha @ethioabesha
460 viewsኢትዮጵያ ነው ስሜ!!, edited  19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 11:51:53
ሰላም እንዴት ናችሁ ወድ የታሪካዊት ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ዛሬም እንደቀድሞ ሽልማት ይዘን መተናል ከዚህ ቀደሙ የሚለየው ጥያቄ ጠይቀን አደለም የምሸልመው ፤እንደሚታወቀው በናንተው (በተለይም በውጪ ሀገራት የምትገኙ የታሪካዊት ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ) ጥያቄ መሰረት የዩቲዩብ ቻናል ይከፈት ብላችሁኝ ነበር እናም ከቴሌግራም በተጨማሪ ከጥቂት ወራት በፊት የዩቲዩብ ቻናል መክፈታችን ይታወቃል። እናም የዛሬው #ቻሌንጅ ወይም ሽልማት የሚያሸልመው የዩቲዩብ ቻናላችን ላይ እየገባችሁ #ሰብስክራይብ ታደርጋላችሁ ከዛን ከላይ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት #Screenshot አድርጋችሁ በ @Abel_balehager_bot ላይ ትልካላችሁ በላካችሁት ወይም ባደረጋችሁት #ሰብስክራይብ ቁጥር ልክ የካርድ ሽልማት ሁሌ ማታ 4 ሰዓት ላይ እናደርሳለን።እመኑኝ ሰብስክራይብ ለማድረግ ያን ያህል ገንዘብ አያስፈልግም ሞክሩት።
ተሳትፎን እያየን ቻሌንጁ የሚቆይበትን ቀን #እናሳውቃለን..እስከዛው ግን #ሰብስክራይብ #ሰብስክራይብ..እያደረጋችሁ

ይሄው የዩቲዩብ ሊንኩ
https://youtube.com/channel/UCJxIzBiXCY8chIBzfyAGtIA

#ማሳሰቢያ ፦ሰብስክራይብ ካደረጋችሁ በኃላ አንድ ቪዲዮ ቢያንስ ለ 2 ደቂያ መመልከት አለቦት።

(ማታ ላይ የዕለቱን ተሸላሚ የምናሳውቅ ይሆናል ግልፅ ለማድረግ
ብዙ ሰብስክራይብ ማስደረግ ትችላላችሁ በአንድ ቤት ውስጥ ቢያንስ 3 ወይም 4 ሰው ይኖራል ሁሉም ሰብስክራይብ እያስደሰጋችሁ መላክ ይችላሉ ።)
ሌሎች ግሩፕ እና ቻናል ላይ ሼር በማድረግ ተባበሩን ።
ያልገባችሁ ወይም ግልፅ ያልሆነላችሁ ነገር ካለ @Abel_balehager_Discussion ወይም
@Abel_balehager_bot ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ !!

ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር !

@ethioabesha @ethioabesha
1.7K viewsኢትዮጵያ ነው ስሜ!!, edited  08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ