Get Mystery Box with random crypto!

ታሪካዊት ኢትዮጵያ (History of Ethiopia )

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioabesha — ታሪካዊት ኢትዮጵያ (History of Ethiopia )
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethioabesha — ታሪካዊት ኢትዮጵያ (History of Ethiopia )
የሰርጥ አድራሻ: @ethioabesha
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.44K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ሀገር ብቻ ስለ ኢትዮጵያ
private channel
በዚች ድንቅ ሀገር እጅግ ብዙ ታሪክ ባላት
በተለይም በቀደምት ኢትዮጵያን የተፃፉ
የተለያዩ ታሪኮችን ለማግኘት
@ethioabesha
✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @Abel_balehager_Discussion
✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት @Abel_balehager_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-06 11:27:25 ኢትዮጵያ ቀን አላት!

የተሰወረው የሚገለጥበት ፣የተዳፈነው የሚወጣበት ፣ ጥበቧ፣ ሃብቷ፣ እወቀቷ ፣ታሪካዊ አሴቷ፣ ተዝቆ የማይያልቁት ማዕድኖቿ የሚወጡበት፣ የተሰወሩ ከተሞች ተቆፈረው ለአለም ይፋ የሚሆኑበት ፣
በአለም አብሪ ኮከብ ሁና ምስካየ ህዙናን ለድኩማን ታዛ መጠጊያ ፣የአለም ስደተኞች ማረፊያ፣ ለተቸገሩ ለጠጨነቁ መጠለያ ፣ የምትሆንበት ቀን ከተራራው ጀርባ ከ አውሎ ነፋሱ በኋላ ይታየኛል።

ኢትዮጵያችን እደተሰውረ የሚቀር የማይገለጥ እውነት አይኞራትም የተሰጣት ጸጋ የተነገረላት የተስፍ ቃል በጊዜ የሚገለጥ ህያው ነው።

ሰማያዊ የአዳም ውድ እቃወች ከሄኖስ ና ሄኖክ ብዙ የሆኑ የእጽዋትና የድንጋዮችን ጥበብ ፣የጻፈና የተረከበ ለትውልድ ያስተላለፈ ፣የላሜህ ልጂ ኖህ ቀጥሎ ታላላቅ መጻህፍት በሚስጥር ከአባቶቹ የተረከበ የእግዚአብሔር ካህን ና የሳሌም ንጉስ የመልከ ጼዴቅ አደራ ከልጁ ከ ኢትዮጵ ከተባለ ኢትኤል በ ጠቢባኑ ጉያ በየ ዋሻው በሚስጥር ቦታወች በጠልሰሞች ተሸፍኖ እዚህ እኛ ጋ የደረሰው ይገለጥ ዘንድ ዘመን እና ጊዜ አለው..።

የእውነት የአባቶቹ ልጂ ትውልድ ካለ በቅንነት ራሱን ለአገሩ እና ለቤተክርስትያን አሳልፎ የሚስጥ በዘመኑ አደራውን የሚወጣ ካለ......
ቀን ይዉጣና የጨለመው ሲነጋ አብረን የምናስሳቸው ከተሰወሩት የምንገልጣቸው ከተዳፈኑበት የምናወጣቸው አደራወች አሉን.....ዝግጁ ናችሁን??

(ምንጭ ናቡቴ )

https://youtube.com/channel/UCJxIzBiXCY8chIBzfyAGtIA

@ethioabesha
899 viewsኢትዮጵያ ነው ስሜ!!, 08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 22:14:30

802 viewsኢትዮጵያ ነው ስሜ!!, 19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 22:14:26
አዲስ አስተማሪ ቪዲዮ ተለቋል ገባ ገባ እያላችሁ ተመልከቱ ....


676 viewsኢትዮጵያ ነው ስሜ!!, 19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 23:15:48

848 viewsኢትዮጵያ ነው ስሜ!!, 20:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 23:15:41
ሁላችሁም ማየት ያለባችሁ.....
አዲስ ቪዲዮ


738 viewsኢትዮጵያ ነው ስሜ!!, 20:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 08:17:17
ዛሬ እንደ ጲላጦስ ከደሙ ነፃ ነኝ በሚል ቋንቋ ዝምታን የመረጣችሁ ወንድም
ህዝቦች ነግ በእኔን አስታውሱ።
አንዱ ሲሞት ሌላኛው ካላቃሰተ፣ የአንዱን ህመም አንዱ ካልተሰማው አብሮነት
መነቀሉ በማይቀር ህመምተኛ ጥርስ ይወከላል።
በሐዘን ፣ በሞት በደስታ አንድ መሆን ካልቻልን አንድ በአንድ አልቃሻና
ተቅበዝባዠ ህዝብ ሆነን እንዳንባክን ያሰጋኛል!

https://youtube.com/channel/UCJxIzBiXCY8chIBzfyAGtIA

@ethioabesha @ethioabesha
1.1K viewsኢትዮጵያ ነው ስሜ!!, edited  05:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 08:15:48
ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ
ማን ሊታደም ከድግሱ?
ዘውድ ያወረው ድንብር ፣ ማህላውን የረሳ
ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አእላፍ ሬሳ።
ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት
ሀገሬን ላልረሳት
ቃል አለኝ ኖሬም፣ ሞቼም ልክሳት!
የተረገጠ እውነት በጊዜ ውስጥ እግር
ታፍኖ የቆየ በሆታ ግርግር
ትንሽ ጋብ እንዳለ የጭብጨባ ጩኸት
እረጭ ሲል ውሸት ይናገራል እውነት
ቂምን ሻረውና ወይ ፍቅርን አንግሰው
ሁለት ሆኖ አያውቅም አንድ ነው አንድ ሰው
ከሀገርም ይሰፋል ያ የፍቅር ገዳም
መጠርያው ሰው እንጂ ዘር አይደለም አዳም
......

https://youtube.com/channel/UCJxIzBiXCY8chIBzfyAGtIA

@ethioabesha @ethioabesha
1.2K viewsኢትዮጵያ ነው ስሜ!!, edited  05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ