Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO NEWS

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_news1 — ETHIO NEWS E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_news1 — ETHIO NEWS
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_news1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.01K
የሰርጥ መግለጫ

✍ በየእለቱ ትኩስ እና አዳዲስ የሀገር ውስጥ የአለም ዜናዎችን በፍጥነት ሰብስበን ወደናንተ እናደርሳለን ዘመናዊ በሆነ የመረጃ አሰጣጣችን ይረካሉ
ለእውነተኛ ለትክክለኛ መረጃ ብቻ እንሰራለን። ✍

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-01-24 07:49:58
ተከሳሽ በቀለ ለገሠ አረና ክስ ዛሬ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ዛሬ ይታያል።
በአዲስ አበባ ከመንግስት ሹማምንት ጋር ተመሳጥሮ በሙስና የግለሰቦችን መሬት በኃይል አጥሮ በዛኑ እለት ካርታ ያወጣውን ነዋሪዎችን ያፈናቀለው የግፈኛው በቀለ ለገሠ ክስ ለመስማት መቀጠሩ አይዘነጋም።

Defendant Bekele Legesse Arena's case will be heard today in the Federal Court of First Instance Lideta Division.
It is not to be forgotten that Bekele was hired to hear the case of the oppressor Bekele, who secretly evicted the residents of Addis Ababa on the same day by secretly falsifying the land of individuals in collusion with government officials.
https://www.facebook.com/115085519932399/posts/684975849610027/
11.4K views04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-21 19:35:27
በአዲስ አበባ ከተማ የግለሰቦችን መሬት በባለጊዜነት መንፈስ ተነሳስቶ በጠራራ ጸሐይ ብንል ዶዘር አጥርና ቤታቸውን ያፈረሰውና በዚያው እለት የከተማ አስተዳደሩ በህገወጥ መንገድ ለዘረፈው መሬት ካርታ አውጥቶ የሰጠው በቀለ ለገሠ አረና ክስ ተመሰረተበት።
ግለሰቡ ባለፉት ሦስት ዓመታት ምንጩ ከየት እንደሆነ የማይታወቅ ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ የሚያንቀሳቅስና በቅጽል ስሙ ሌላኛው ድንቁ ደያስ በሚል የሚታወቀው በቀለ ለገሰ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ከነባር ባለይዞታዎችን ንብረት የሆነ መሬት በንጥቂያ በመውሰዱ ነው ክሱ የተመሰረተበት።

በባለጊዜነት ስሜት ልቡ ያበጠውና በአፍቅሮተ ንዋይ ማጋበስ ሙስና የታወረው ግለሰቡ ባለንብረቶችንም በማሳሰር አሰቃይቷቸዋል።
በፌዴራል ፍርድ ቤት ክስ የተመሰረተው በዚሁ ግለሰብና በከተማ አስተዳደሩ ላይ ነው። የክሱን ይዘትና የተከሳሽን መልስ እንዲሁም በአስተዳደሩ ያሉትን የመልካም አስተዳደር ችግሮች አስመልክቶ ማጠናቀር የጀመርነውን ሪፖርት እንዳጠናቀሩን በዚሁፔጅ በተከታታይ እናቀርብላችኋላን። like follow እንድታደርጉም እንጋብዛለን።
https://www.facebook.com/115085519932399/posts/684975849610027/
8.0K views16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-10 20:52:06
በሳምንት ከአምስት ጊዜ በላይ ገንዘብ ማንቀሳቀስ የሚከለክለው ሕግ ሊነሳ ነው


ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር በሳምንት ከአንድ አካውንት ከአምስት ጊዜ በላይ ገንዘብ ማውጣትና መላክ የሚከለክለውን መመርያ፣ እንደሚያሻሽልና ገደቡን እንደሚያነሳ አስታውቋል፡፡ የዕገዳውን መነሳት በሚመለከት የወጣው መመርያ ለባንኮች ይደርሳል ተብሎ እየተጠበቀ ነው ተብሏል፡፡
ይህ መመርያ በቆየባቸው ጊዜያት ብዙ ኩባንያዎች ክፍያዎችን ለመፈጸምም ሆነ ለመቀበል አዳጋች እየሆነባቸው በሥራቸው ላይ ጫና ሲያሳርፍ መቆየቱን፣ በተለያዩ መንገዶች ሲገልጹ እንደነበር አይዘነጋም፡፡     

#TheReporter

@Skyline7777
@Skyline7777
8.0K views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-10 20:51:54
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ጋር የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን አስታወቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ግልፅ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን አስታወቁ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፕሬዝዳንቱ ጋር በነበራቸው ቆይታ በአገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይም እንደመከሩ አስታውቀዋል።

በውይይቱ አገራቱ በመከባበር ላይ የተመሰረተ ገንቢ ተሳትፎ ማድረግ ትልቅ ጥቅም እንዳለው መስማማታቸውንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ገልፀዋል።

@Skyline7777
@Skyline7777
6.8K views17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-08 19:47:26 በዛሬው እለት የማዕረግ እድገት ያገኙ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መኮንኖች ዝርዝር

የፊልድ ማርሻል ማዕረግ ተሿሚ

1. ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለልቻ

የጀነራል ማዕረግ ተሿሚዎች

1. ሌ/ጀነራል አበባው ታደሰ አስረስ
2. ሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌ ቡታ
3. ሌ/ጀነራል ሐሰን ኢብራሂም ሙሳ
4. ሌ/ጀነራል ጌታቸው ጉዲና ሰልባና

የሌ/ጀነራል ማዕረግ ተሿሚዎች

1. ሜ/ጀነራል አለምሸት ደግፌ ባልቻ
2. ሜ/ጀነራል አጫሉ ሸለመ መረጋ
3. ሜ/ጀነራል ጥጋቡ ይልማ ወንድምሁነኝ
4. ሜ/ጀነራል መሐመድ ተሰማ ገረመው
5. ሜ/ጀነራል አብዱራህማን እስማዔል አሎ
6. ሜ/ጀነራል በላይ ስዩም አከለ
7. ሜ/ጀነራል ዘውዱ በላይ ማለፊያ
8. ሜ/ጀነራል መሰለ መሰረት ተገኝ
9. ሜ/ጀነራል ሹማ አብደታ ህካ
10. ሜ/ጀነራል ብርሀኑ በቀለ በዳዳ
11. ሜ/ጀነራል አሰፋ ቸኮለ እንዳለው
12. ሜ/ጀነራል ደሳለኝ ተሾመ አብተው
13. ሜ/ጀነራል ሰለሞን ኢተፋ ለሙ
14. ሜ/ጀነራል ይልማ መርዳሳ ኛጳ

የሜ/ጀነራል ማዕረግ ተሿሚዎች

1. ብ/ጀነራል አማረ ገብሩ ሀይሉ
2. ብ/ጀነራል ኢተፋ ራጋ ሜኮ
3. ብ/ጀነራል ተስፋዬ ወ/ማሪያም ሀብቱ
4. ብ/ጀነራል አዳምነህ መንግስቴ ገብሬ
5. ብ/ጀነራል አብዱ ከድር ከልዩ
6. ብ/ጀነራል ሙላቱ ጀልዱ ዋቅጅራ
7. ብ/ጀነራል ሙሉዓለም አድማሱ ካህሱ
8. ብ/ጀነራል ግርማ ከበበው ቱፋ
9. ብ/ጀነራል ብርሀኑ ጥላሁን በርሄ
10. ብ/ጀነራል አድማሱ አለሙ ወ/ሰንበት
11. ብ/ጀነራል ታገሰ ላምባሞ ድምቦሬ
12. ብ/ጀነራል ፍቃዱ ጸጋየ እምሩ
13. ብ/ጀነራል አለማየሁ ወልዴ ጅሎ
14. ብ/ጀነራል ሰለሞን ቦጋለ መኮንን
15. ብ/ጀነራል ሻምበል ፈረደ ውቤ
16. ብ/ጀነራል ግዛው ኡማ አብዲ
17. ብ/ጀነራል ደምሰው አመኑ ፋፋ
18. ብ/ጀነራል ጀማል መሃመድ ይማም
19. ብ/ጀነራል አለሙ አየነ ዘሩ
20. ብ/ጀነራል ሰይድ ትኩዬ አበጋዝ
21. ብ/ጀነራል አብድሮ ከድር በናታ
22. ብ/ጀነራል ናስር አባዲጋ አባዲኮ
23. ብ/ጀነራል ተስፋዬ አያሌው አለሙ
24. ብ/ጀነራል ነገሪ ቶሊና ጉደር

የብ/ጀነራል ማዕረግ ተሿሚዎች

1. ኮ/ል ሙሉ ሞገስ መኮንን
2. ኮ/ል ደረጀ ደመቀ ማሞ
3. ኮ/ል ተሾመ ይመር አበጋዝ
4. ኮ/ል ያዴታ አመንቴ ገላን
5. ኮ/ል አዱኛ ዴሬሳ ሆሬሳ
6. ኮ/ል ሹመት ጠለለው እንዳሻው
7. ኮ/ል ደስታ ተመስገን አራጋው
8. ኮ/ል ደርቤ መኩሪያ አዲሱ
9. ኮ/ል አበበ ዋቅሹም ተሬሳ
10. ኮ/ል እሸቱ አስማማው አስፋው
11. ኮ/ል አበባው ሰይድ ይመር
12. ኮ/ል ተመቸው ተስፋዬ አበራ
13. ኮ/ል አማረ ባህታ በርሄ
14. ኮ/ል ጌታቸው አሊ መሃመድ
15. ኮ/ል ማርየ በየነ አስናቀ
16. ኮ/ል ካሳ ደምሌ አቡነህ
17. ኮ/ል ሻምበል በየነ ንጉሴ
18. ኮ/ል አምሳሉ ኩምሳ ሮሮ
19. ኮ/ል ተሾመ አናጋው አያና
20. ኮ/ል ተመስገን ማሎሬ ግዶሬ
21. ኮ/ል ገዛኽኝ ፍቃዱ በቀለ
22. ኮ/ል ጀማል ሻሌ ዱሌ
23. ኮ/ል ከማል አቢሶ እንተሌ
24. ኮ/ል ጀማል ቱፊሳ ጭቃቂ
25. ኮ/ል በስፋት ፈንቴ ተገኝ
26. ኮ/ል ሃይሉ መኮንን ምስክር
27. ኮ/ል አዲሱ መሐመድ ፀዳል
28. ኮ/ል ማርየ ምትኩ አለሙ
29. ኮ/ል ናስር አህመድ እራስ
30. ኮ/ል ጌታሁን ካሳዬ ሳህሉ
31. ኮ/ል አበባው መንግስቴ ሰራጨ
32. ኮ/ል አብርሀም ሞሶሳ ጋጀ
33. ኮ/ል ንጉሴ ሚዔሶ ጅባ
34. ኮ/ል ተስፋየ ከፍያለው አስፋው
35. ኮ/ል ታየ አለማየሁ ገዛኽኝ
36. ኮ/ል አዘዘው መኮንን አበራ
37. ኮ/ል ዱሬሳ ደገፋ ኤኙኒ
38. ኮ/ል እሸቴ አራጌ ሞገስ
39. ኮ/ል ወርቅነህ ጉዴታ ደበሉ
40. ኮ/ል ሶፊያን ሸክመሀመድ ከሊፋ
41. ኮ/ል መሀመድ ሁሴን እንድሪስ
42. ኮ/ል ሰይፈ ኢንጊ ጉራሮ
43. ኮ/ል ሁሉአገርሽ ድረስ እንዳሻው
44. ኮ/ል መካሽ ጀምበሬ አምባው
45. ኮ/ል ዝናቡ አባቦር አባጊሳ
46. ኮ/ል ሞሲሳ ቶሎሳ ገርባ
47. ኮ/ል እሸቱ መንግስቱ መንገሻ
48. ኮ/ል እርቃሎ ዱካቶ ጋጌ
49. ኮ/ል ዋለልኝ ታደሰ አዛል
50. ኮ/ል ተስፋዬ ለገሰ ዲያና
51. ኮ/ል ጌታቸው ሀብታሙ ቸኮል
52. ኮ/ል ሐሺም መሐመድ ጭቆላ
53. ኮ/ል ከበደ ገላው ጅማማ
54. ኮ/ል መላኩ ገላነህ ዘለቀ
55. ኮ/ል ተክሉ ሁርሳ ጅንካ
56. ኮ/ል ሐሽም ኢብራሂም አዋሌ
57. ኮ/ል በላይ አየለ ማሞ
58. ኮ/ል ሀብታሙ ምህረቴ በየነ

@Skyline7777
@Skyline7777
6.5K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-03 22:51:52

6.2K views19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ