Get Mystery Box with random crypto!

ETHIO-MEREJA®

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_mereja — ETHIO-MEREJA®
ርዕሶች ከሰርጥ:
Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_mereja
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 131.05K
የሰርጥ መግለጫ

Addisababa, Ethiopia🇪🇹
News & Media Company®
.
USA : Washington
.
.
.
ለጥቆማ እና ማስታወቂያ ለማሰራት
ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!
👉 @ethio_merejabot ✔

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 300

2022-05-12 14:16:25
#ሚኒስትሪ

በአዲስ አበባ የስምንተኛ ክፍል (የሚኒስትሪ) ፈተና ከሰኔ 27 እስከ 30 ይሰጣል ተብሏል።

ከተማ አቀፍ የሆነው የስምንተኛ ክፍል ፈተና ከ71ሺ በላይ የሆኑ ተማሪዎችን ከሰኔ 27 እስከ ሰኔ 30 2014 ዓ.ም ለመፈተን መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡

በአጠቃላይ ሰባ አንድ ሺ ስድስት መቶ ስልሳ አንድ የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች ለማስፈተን ዝግጅቱን እያጠናቀቀ መሆኑን በትምህርት ቢሮ ፈተና ዝግጅት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ ተናግረዋል። የፈተና ዝግጅቱ ተጠናቆ የህትመት ስራዉ የተዘጋጀ ሲሆን በእለቱ የማሰራጨት ስራ ብቻ እንደሚቀርም ገልጸዋል፡፡

የፈተናዉን ምዝገባ በተመለከተ የተማሪዎች የአድሚሽ ካርድ በሚቀጥለው ሳምንት በየትምህርት ቤቶቹ እንደሚላክ እና ለተማሪዎቹም እንደሚተላለፍ ተናግረዋል፡፡

ፈተናው በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋዎች እንደሚሰጥ መታወቁን ብስራት ኤም ሬድዮ ዘግቧል።
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ
15.8K viewsedited  11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 13:06:54
የህውሓት ቡድን የመጨረሻ ምዕራፍ ላለው ጦርነት የትግራይ ህዝብ እንዲዘጋጁ ጥሪ አቀረበ

የአማፂው የህውሓት ቡድን መሪ ደብረፅዮን ገብረሚካዔል ከመንግስት ጋር ችግሮችን በዲፕሎማሲ ለመፍታት ሲደረግ የነበረው ጥረት ባለመሳካቱ የትግራይን ሕዝብ ነፃነት ለማረጋገጥ የክልሉ ህዝብ እንዲዘጋጅ ጥሪ አቀረቡ።

የትግራይ ህዝብ አሁን ያለበት የከፋ ስቃይ እንዲቀለበስና የትግራይ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት እንዲረጋገጥ ለማድረግ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሰናል ማለታቸውን ዋዜማ ሬዲዮ ዘግቧል።

ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር(ሞንጀሪኖ)፣ አለም ገብረሐዋድና ጌታቸው ረዳን ጨምሮ የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች በተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች ነዋሪዎችን ያወያዩ ሲሆን ሕዝቡ ለመጨረሻው ምዕራፍ ትግል እንዲዘጋጅ ጠይቀዋል።

በአለም አቀፉ ማህበረሰብ አሸማጋይነት ጊዚያዊ ስምምነት ተደርጎ ወደ ክልሉ እህል መድሀኒትና ሌሎች ድጋፎች እንዲገቡ ጥረት ብናደርግም እስከ አሁን ድረስ የተገኘው ድጋፍ ችግሩን ለማቃለል በቂ አይደለም ብለዋል።

መላክ ያለበትን መልዕክት ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ባለን የመገናኛ መንገድ አድርሰናል ያሉት ደብረፅዮን የሚመለከታቸው ያሏቸውን አካላት አልዘረዘሩም። መንግስት የእርዳታ እህሎችን እንዳይደርስ ሕወሓት እንዳስተጓጎለ ተናግሯል ነገር ግን እርዳታ እንዲገባ አመቻችተን በቅርቡ ይዘነው ከነበረው የአፋር ክልል ሙሉ በሙሉ ለቀን ወተናል ሲሉ ተናግረዋል።

ምንጭ፦ ዋዜማ ሬድዮ
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ
16.1K viewsedited  10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 11:51:15
#Google

ጎግል ትርጉም ኦሮምኛና ትግረኛ ጨምሮ አስር የአፍሪካ ሀገራት ቋንቋዎችን ማካተቱን አስታወቀ

አማርኛ፣ ሃውሳን እና ሶማሊኛ ጨምሮ ሌሎች በርካታ የአፍሪካ ቋንቋዎች በጎግል ትርጉም ከዚህ በፊት መቅረባቸዉ ይታውሳል፡፡የጎግል ትርጉም ተመራማሪ የሆኑት አይዛክ ካስዌል እንደተናገሩት "በጎግል ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ በሌሎች ቴክኖሎጂዎች ያለንን ሽፋንን የማስፋት ስራ ነው ሲሉ " ገልጸዋል።

ጎግል ትርጉም ከተካተቱት መካከል ኦሮምኛና ትግረኛ ቋንቋዎችን ያሉበት ሲሆን በተጨማሪም በጋና እና ቶጎ የሚነገረዉ ኢዌ፣ ክሪዮ በሴራሊዮን ከፍተኛ የቋንቋዉ ተጠቃሚዎች ያሉበት እና ሊንጋላ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን ጨምሮ በማዕከላዊ አፍሪካ ሰፊ ክፍሎች የሚነገረ ቋንቋ ይገኙበታል፡፡ በተጨማሪም በኡጋንዳ እና ሩዋንዳ የሚገኘዉ የሉጋንዳ ቋንቋ ፣ በጎግል ትርጉም ከተካተቱት ውስጥ ተጠቃሽ ናቸው ፡፡
T.me/ethio_mereja
ኢትዮ-መረጃ
15.4K viewsedited  08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 11:09:25
የ100 ብር ቅናሽ!!

ለአዳዲስ ደንበኞቻችን በመጀመሪያው የቢዩ ትዕዛዛቸው ላይ የ100 ብር ቅናሽ አድርገናል። Promo code 'beu100'ን በመጠቀም ትዕዛዝዎን በbeU delivery መተግበሪያ ይዘዙ።

100 ብር ቅናሽ ለማግኘት ትህዛዙ ከ200 ብር በላይ መሆን ይጠበቅበታል!

አሁኑኑ ይዘዙ!!!
http://onelink.to/beudelivery16
ወይም ወደ 9533 ይደውሉ

ይከተሉን:
Facebook, Instagram, Twitter
14.5K views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 10:45:07
Double A፣ ከአጓጊ ሽልማቶች ጋር ተመልሷል

የ“Double A QR Ethiopia” የሞባይል መተግበርያን በስልክዎ  በመጫን በትክክለኛው የ Double A  ወረቀት ካርቶን ላይ የሚገኘውን የ  QR ኮድ የሞባይል መተግበሪያውን ተጠቅመው ስካን በማድረግ ፡-
 የተለያዩ ስጦታዎችን ለምሳሌ፦ የልብስ ማጠቢያ ማሽን፣የውሃ ማጣሪያ፣ ማይክሮዌቭ/የምግብ ማሞቂያ ማሽን፣ የጁስ መፍጫ እና የመሳሰሉትን ልዩ ልዩ ስጦታዎችን ይሸለሙ::

የ QR ነጥብ መሰብሰቢያ ፕሮግራማችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! ደጋግመው QR ስካን ሲያርጉ ፤ ተጨማሪ ሽልማቶችን ያገኛሉ፡፡

መተግበርያውን ለማውረድ እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።

Link: https://bit.ly/3KGYCxC  Or

https://da-cloud.advanceagro.net/index.php/s/WYovIsmE4u2Kz6y

ለተጨማሪ መረጃ: https://DoubleArewards.com/Ethiopia
14.1K views07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 10:43:35
የባንክ ባለቤት በመሆን 30%-45% ማትረፍ ይፈልጋሉ?
መሉ መረጃውን ከላይ በፎቶ ተያይዞዋል ፈጥነው አክሲዮን በመግዛት አትራፊ ይሁኑ ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ መደወል ይችላሉ።
0913013439
0913013439

ለበለጠ መረጃ በTelegram ይቀላቀሉን:
t.me/stockBKGH or
t.me/stockEthio
14.2K views07:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ