Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ሊቨርፑል™

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_liverpool_f — ኢትዮ ሊቨርፑል™
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_liverpool_f — ኢትዮ ሊቨርፑል™
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_liverpool_f
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 31.16K
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
➟ @atsbaha12
➟ @YNWA_97

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-03-12 01:07:10 አስደሳች ዜና ምንም መልፋት ሳያስፈልግ ስልክዎን በመጠቀም ብቻ ተከፋይ ይሁኑ እኔም ተመዝግቤ ተከፋይ ሆኛለሁ ቤተሰብ ሁላችሁም ቶሎ ቶሎ በመግባት  ያለልፋት ተከፋይ ሁኑ ታማኝነቱ የተረጋገጠ ስራ ነው ምንም ክሳራ የለውም።
ብቻ ብዙ አላወራም ገብታችሁ እራሳችሁ ታመሰግኑኛላችሁ

የፕላትፎርሙ ሊንክ https://t.me/vista_makemoney_bot?start=r06459997190
https://t.me/vista_makemoney_bot?start=r06459997190
460 viewsmubarek, 22:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 20:14:57
ሳላህ፡ "ቨርጂል ወይስ ካራገር?"

ጄራርድ፦ "ታውቃለህ ቨርጂል በአሁኑ ጊዜ የዓለማችን ምርጡ ተከላካይ ካልሆነ ምርጥ ከሚባሉት አንዱ ነው። እሱ ፍጹም የተለየ ደረጃ ላይ ነው ያለው እና ካራገር ይህን ያውቃል ብዬ አስባለሁ... ነገር ግን ቨርጂል ለቡድኑ ካለው አስፈላጊነት አንጻር ካራገርም እንደዚሁ አስፈላጊ ነበር ምክንያቱም እሱ መሪ ነበር''

ጄራርድ፦ "በደረጃ ቨርጂል ቫንዳይክ በታሪክ ከታዩ 5 ምርጥ ተከላካዮች መካከል አንዱ ነው።"

@liverpool4321 @liverpool4321
4.3K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 20:03:53
በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ሄንደርሰን ቋሚ ሆኖ ሲጀምር ያለን ቁጥራዊ መረጃ፦

14 - ጨዋታዎች
8 - አሸነፍን
3 - አቻ ወጣን
3 - ሽንፈት

ሄንደርሰን ቋሚ ሆኖ ሳይጀምር ወይም እሱ ሳይኖር፦

12 - ጨዋታዎች
4 - አሸነፍን
3 - አቻ ወጣን
5 - ሽንፈት

ብዙ ጊዜ እሱ በማይሰለፍባቸው ጨዋታዎች እንቸገራለን ሄንዶ ለዚህ ቡድን ወሳኝ ተጨዋች ነው።

@liverpool4321 @liverpool4321
4.3K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 19:34:20
ትሬንት፦ "3 ነጥብ ለማግኘት ከእኛ የበለጠ ተጠምተው ነበር ይህ በእውነቱ ተቀባይነት የለውም እና እንደገና እንዳይፈጠር ማድረግ አለብን።''

ስለ ማድሪዱ የመልስ ጨዋታ፦ "ከኢንተርናሽናል ብሬክ በፊት አንድ ጨዋታ ብቻ ነው የቀረን ለእኛ ትልቅ ጨዋታ ነው። እዚያ ሄደን የተለየ ነገር ማድረግ አለብን ስለዚህ ከአሁን በኋላ በሪያል ማድሪድ ላይ ማተኮር አለብን። ዛሬ የሆነውን ነገር ሙሉ በሙሉ መርሳት እና በማድሪድ ውስጥ ላለው አስፈላጊ ውድድር መዘጋጀት አለብን''

@liverpool4321 @liverpool4321
4.6K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 19:22:56
አማካዮቻችን ዛሬ አንድም የግብ እድል መፍጠር አልቻሉም።

@liverpool4321 @liverpool4321
4.5K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 19:19:26
የርገን ክሎፕ ከጨዋታው በኋላ፦

''ጥልቅ እና ጥብቅ የተከላካይ ክፍል ካለው ቡድን ጋር ባደረግነው ጨዋታ አልተደሰትንም በርንማውዝ ዛሬ ሶስቱን ነጥብ ማግኘት ችሏል እርግጥ ነው በመጀመሪያው አጋማሽ ብልጫ ነበርን ነገርግን እነሱ የመልሶ ማጥቃት ነበራቸው ግን እኛ እንዲህ አይነት የመልሶ ማጥቃት አልነበረንም ያገኝናቸውን እድሎች አልተጠቀምናቸውም''

"ትናንሽ ነገሮች ትልቅ ልዩነት ያመጣሉ ጨዋታው 1-0 ነበር እነሱ ሁልጊዜም እንደዚህ አይነት እግር ኳስ ይጫወታሉ ዛሬ ውጤታማ ነበሩ ምክንያቱም እኛ በደንብ ባለመከላከላችን ነው። ፔናሊቲ ከሳትን በኋላ በፍጥነት የግብ እድሎችን መፍጠር አልቻልንም''

"በርንማውዝ በሊጉ መቆየት ይፈልጋሉ እና ጥሩ እየሰሩ ነው። ያለፉት ጥቂት ወራት ውጤቶቻችን እና አፈጻጸማችን በትክክለኛው መንገድ ላይ አልነበሩም ከፍ እና ዝቅ ያሉ ነበሩ''

ስለ ፔናሊቲው፦ "እውነት ለመናገር በሊጉ ያገኘነውን የመጨረሻ ፔናሊቲ አላስታውስም ነገርግን ብንጠቀምበት ውጤቱን ሊለውጠው ይችል ነበር ይህ ብቻ ነው።''

@liverpool4321 @liverpool4321
4.2K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 18:56:29
አንድ የክለባችን ደጋፊ ከጨዋታው ቧሀላ

"ሁሌ ከማንችስተር ቢያጫውቱን "

አስባቹታል 4+ goal 3 point clear

@Liverpool4321
@Liverpool4321
4.2K viewsTAA66, edited  15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 18:51:05
የዚህን ሽንፈት ምክንያት ማወቅ ከባድ ነው ያለ ጥሩ መንፈስ አሰልቺ ጨዋታ ነው የተጫወትነው በጨዋታው የሰራናቸውን ብዙ ስህተቶች መጥቀስ እንችላለን ያልተሳኩ ፓሶች ፣ ደካማ አጨራረስ ፣ ትኩረት ማጣት እና ሌሎችም ነገሮች አሁን ለቀጣዩ ጨዋታ ትኩረት መስጠት አለብን።

በሳንቲያጎ ቤርናቢዮ ለትልቅ ሬሞንታ እንዘጋጃለን...

@liverpool4321 @liverpool4321
4.1K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 18:36:44
በውድድር አመቱ ከሜዳችን ውጪ ነጩን ማሊያ ለብሰን ያስመዘገብነው ቁጥራዊ መረጃ፦

5 ጨዋታዎች
0 አሸነፈ
1 አቻ
4 ሽንፈት
3 ጎል አስቆጠርን
7 ጎል ገባብን

በዚህ ማሊያ ውስጥ ሆነው መንቀሳቀስ ሁሉ ይከብዳቸዋል...

@liverpool4321 @liverpool4321
4.1K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 18:25:23
ክሎፕ፡ "ምን ልበል! በርንማውዝ ማሸነፍ ይገባቸው ነበር።"

ክሎፕ "ይህ የእኛ ትክክለኛ ደረጃ አይደለም"

ክሎፕ፡ “ሳላህ ከዚህ በፊት ብዙ ፍፁም ቅጣት ምቶችን አስቆጥሯል፣ ህይወት እንዲህ ነው”

@Liverpool4321
@Liverpool4321
4.1K views۩ αв.......я ۩, 15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ