Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ሊቨርፑል™

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_liverpool_f — ኢትዮ ሊቨርፑል™
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_liverpool_f — ኢትዮ ሊቨርፑል™
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_liverpool_f
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 31.16K
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
➟ @atsbaha12
➟ @YNWA_97

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-03-11 17:57:34
ሩድ ጉሌት(የቀድሞ የሆላንድ ተጨዋች)፦

"ቫንዳይክ ወቀሳን አይወድም ግን ዘንድሮ እየሰራ ያለውን ስህተቶች ተመልከቱ እስኪ።"


@Liverpool4321
@Liverpool4321
4.2K views۩ αв.......я ۩, 14:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 17:49:54
ጀምስ ሚልነር በ30+ አመቱ ለክለባችን 300+ ጨዋታዎችን ያደረገ 4ኛው ተጫዋች ሆኗል።

ኢያን ካላጋን - 328
ኤሊሻ ስኮት - 311
ቢሊ ሊዴል - 301
ጄምስ ሚልነር - 300

በ30+ አመታቸው ከዚህ ያነሰ ጨዋታ ያደረጉ የክለባችን ተጨዋቾች፦

ኬኒ ዳግሊሽ - 298
ፊል ኔል - 285
ዶናልድ ማኪንላይ - 273
ግሎቤላር - 258

@liverpool4321 @liverpool4321
4.2K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 17:44:35
2023 ከገባ በኋላ በፕሪምየር ሊጉ ከሜዳችን ውጪ ያደረግናቸውን 5 ጨዋታ ማሸነፍ አልቻልንም።

@liverpool4321 @liverpool4321
4.0K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 17:39:56
ቀጣይ የሊቨርፑል ጨዋታዎች

ማድሪድ [A]⁣
ሲቲ [A]⁣
ቼልሲ[A]⁣
አርሴናል [H]⁣
ሊድስ [A]⁣

ONLY 1 HOME GAME!

@Liverpool4321
@Liverpool4321
4.0K views۩ αв.......я ۩, edited  14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 17:33:42
በዚህ ማሊያ 5 ጨዋታ ተጫውተን
4 ሽንፈት
1 አቻ

@Liverpool4321
@Liverpool4321
3.9K views۩ αв.......я ۩, edited  14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 17:32:07
ሊቨርፑል በሁለተኛው አጋማሽ አንድ ኢላማዉን የጠበቀ ሙከራ ብቻ ነው ማድረግ የቻለው ::

@Liverpool4321
@Liverpool4321
3.9K viewsʙɪɴɪ {ʟᴍ7} ʏɴᴡᴀ, 14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 17:31:30
ዲዮጎ ጆታ ለሊቨርፑል 100ኛ ጨዋታውን ማድረግ ችሏል !

Congra

@liverpoolofficial_1
@liverpoolofficial_1
3.8K views sᴛᴇᴠᴇɴ ʙᴇʟʟɪɴɢʜᴀᴍ , edited  14:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 17:31:19
ሮበርት ፌርሚኖ ለሊቨርፑል በፕሪሚየር ሊጉ 250ኛ ጨዋታውን ማድረግ ችሏል !

Congra

@liverpoolofficial_1
@liverpoolofficial_1
3.7K views sᴛᴇᴠᴇɴ ʙᴇʟʟɪɴɢʜᴀᴍ , edited  14:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 17:25:48
በ ፕሪምየር ሊግ ታሪኩ ሞ ሳላህ ለመጀመርያ ግዜ ኢላማዉን ያልጠበቀ ፍፁም ቅጣት ምት መምታት ችሏል

@liverpoolofficial_1
@liverpoolofficial_1
3.9K views𝐍𝐀𝐓𝐈 , 14:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 17:24:28
የ27ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

ቦርንማውዝ 1-0 ሊቨርፑል

ቪታሊቲ ስታዲየም

@liverpoolOfficial_1
@liverpoolOfficial_1
3.9K viewseewnetuu, edited  14:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ