Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ሊቨርፑል™

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_liverpool_f — ኢትዮ ሊቨርፑል™
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_liverpool_f — ኢትዮ ሊቨርፑል™
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_liverpool_f
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 31.16K
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
➟ @atsbaha12
➟ @YNWA_97

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-12 14:04:06
ከጆን ሄንሪ ጋር በማደርገው ውይይት ሁል ጊዜ የምንፈልገው ትክክለኛ ተጫዋች ካለ እናስፈርመዋለን ይለኛል። [ቶኒ ኢቫንስ]

@liverpoolOfficial_1 @liverpoolOfficial_1
4.4K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 13:40:49
በእግር ኳስ ምንም ነገር ይፈጠራል ትናንት ጥሩ አልተጫወትንም ለሁሉም ነገር መለወጥ አለብን ሌሎቺ ክለቦቺ አስከፊ ውጤት ደርሶባቸውም ከዛ አስከፊ ነገር ወጠው አሁንም ክለባቸውን ይደግፋሉ እኛም ከሜዳችን ውጪ ምንፈልገው ነገር ባናገኝም አሁንም በክሎፕ እና በተጫወቹ እምነት ሊኖረን ይገባል ቀጣይ ሪል ማድሪድ ጋ ከባድ ፈተና አለብን እስከመጨረሻው መታገል አለብን

We are Reds, liverpool This means more

@liverpoolOfficial_1
@liverpoolOfficial_1
4.5K viewsCj Nethen, edited  10:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 13:19:04
በአንድ የውድድር ዘመን ሶስት ዋና ዋና ዋንጫዎችን ያሸነፈ የመጀመሪያዊ እንግሊዛዊ አሰልጣኝ (ፕሪምየር ሊግ ፣ ቻምፒየንስ ሊግ እና ካራባኦ ካፕ)

በ1921 በዚህ ቀን ጆ ፋጋን ተወለደ። A true Liverpool Great

@liverpoolOfficial_1 @liverpoolOfficial_1
4.3K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 10:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 12:16:53
እሮብ ከሪያል ማድሪድ ከተጫወትን በኋላ ለ21 ቀናት የምናደርገው ጨዋታ የለም ክሎፕ በኢንተርናሽናል ብሬክ ወቅት የወዳጅነት ጨዋታዎችን የማድረግ ሀሳብ የላቸውም እናም በዚህ እረፍት የተጎዱት ተመልሰው ይመጣሉ ይህ ጥሩ ነው።

@liverpoolOfficial_1 @livrerpoolOfficial_1
4.5K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 09:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 12:11:50
ኬይታን ወኪሉ ለኢንተር ሚላን አቅርቧል ተጨዋቹ በዚህ አመት መጨረሻ ከክለባችን ይለቃል።

@liverpoolOfficial_1 @liverpoolOfficial_1
4.3K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 12:06:34
ትላንት ፔናሊቲ ስናገኝ ከApril 2 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይህ ማለት ከተከታታይ 34 ጨዋታዎች በኋላ።

@liverpoolOfficial_1 @liverpoolOfficial_1
4.2K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 12:02:26
የአሜሪካዎቹ ክለብ ሴንት ሉዊስ ሲቲ እና ሎስ አንጀለስ ሮበርቶ ፊርሚኖን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው እንደ Goal ዘገባ ከሆነ የቦቢ ቀጣዩ መዳረሻ አሜሪካ ሊሆን ይችላል።

@liverpoolOfficial_1 @liverpoolOfficial_1
4.3K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 11:56:43
አርኖልድ ፣ ኮናቴ ፣ ቨርጂል እና ሮበርትሰን ቋሚ ሆነው በጀመሩበት ጨዋታ ስንሸነፍ ትላንት ለሁለተኛ ጊዜ ነው አንዱ ባለፈው አመት በቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ።

@liverpoolOfficial_1 @liverpoolOfficial_1
4.2K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 10:08:31
በውድድር አመቱ በሊጉ በሜዳችን ባደረግናቸው 13 ጨዋታ 30 ነጥብ አግኝተናል።

34 ጎል አስቆጠርን
9 ገባብን

ከሜዳችን ውጪ ባደረግናቸው 13 ጨዋታ መሰብሰብ ከነበረብን 39 ነጥብ ያገኝነው 12 ብቻ ነው።

13 ጎል አስቆጠርን
20 ገባብን

@liverpoolOfficial_1 @liverpoolOfficial_1
4.7K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 07:08:16
#ቀጣይ_ጨዋታ

Agg [ 5-2 ]

|| ቻምፒየንስ ሊግ 2ኛ ዙር ጨዋታ
|| ሪያል ማድሪድ ከ ሊቨርፑል
|| ረቡዕ / መጋቢት 6
|| 05:00 ምሽት
|| ሳንቲያጎ በርናባው
|| live on

መልካም ዕድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል

@liverpoolofficial_1
@liverpoolofficial_1
5.2K views sᴛᴇᴠᴇɴ ʙᴇʟʟɪɴɢʜᴀᴍ , edited  04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ