በውድድር አመቱ በሊጉ በሜዳችን ባደረግናቸው 13 ጨዋታ 30 ነጥብ አግኝተናል። 34 ጎል አስቆጠርን 9 ገባብን ከሜዳችን ውጪ ባደረግናቸው 13 ጨዋታ መሰብሰብ ከነበረብን 39 ነጥብ ያገኝነው 12 ብቻ ነው። 13 ጎል አስቆጠርን 20 ገባብን @liverpoolOfficial_1 @liverpoolOfficial_1 4.7K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 07:08