በውድድር አመቱ ከሜዳችን ውጪ ነጩን ማሊያ ለብሰን ያስመዘገብነው ቁጥራዊ መረጃ፦ 5 ጨዋታዎች 0 አሸነፈ 1 አቻ 4 ሽንፈት 3 ጎል አስቆጠርን 7 ጎል ገባብን በዚህ ማሊያ ውስጥ ሆነው መንቀሳቀስ ሁሉ ይከብዳቸዋል... @liverpool4321 @liverpool4321 4.1K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 15:36