Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopian Trading Businesses Corporation (ETBC)

የቴሌግራም ቻናል አርማ etbcinfo — Ethiopian Trading Businesses Corporation (ETBC) E
የቴሌግራም ቻናል አርማ etbcinfo — Ethiopian Trading Businesses Corporation (ETBC)
የሰርጥ አድራሻ: @etbcinfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.13K

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 18

2022-06-23 15:35:40
445 views12:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 10:13:58
558 views07:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 14:38:48
660 views11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 10:45:19
728 views07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 10:10:27
676 views07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 16:27:46 በእቅድ ተይዘው ያልተከናወኑ ስራዎችን በቀሪው 1 ወር ውስጥ ማጠናቀቅ እንደሚገባ ተገለጸ

በ2014 በጀት ዓመት በእቅድ ተይዘው ያልተከናወኑና በቀሪው 1 ወር ጊዜ ውስጥ መሰራት ያለባቸውን ስራዎች ትኩረት ሰጥቶ ለመፈጸም እንዲቻል የተዘጋጀ መድረክ ግንቦት 30/ 2014 ዓ.ም ጎተራ በሚገኘው በኮርፖሬሽኑ የስብሰባ አዳራሽ ተካሄደ፡፡ በመድረኩ የኮርፖሬሽኑ ዋናና ምክትል ሥራ አስፈጻሚዎች፣ የመምሪያ ሥራ አስኪያጆች፣ ዳይሬክተሮችና የቡድን መሪዎች ተገኝተዋል፡፡

የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አቻ ደምሴ በ2014 በጀት ዓመት በእቅድ ተይዘው ያልተሰሩ ስራዎችን አስመልክተው ባደረጉት ገለጻ፣ በቀረው 1 ወር ውስጥ ውዝፍ ስራዎችን ለማጠናቀቅና ወደሚቀጥለው ዓመት እንዳይተላለፉ ያልተቆጠበ ጥረት ማድረግ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ ዋናው ስራ የኮርፖሬሽኑን እቅድ ማሳካት እንደሆነ የገለጹት ዋና ሥራ አስፈጻሚው፣ ያለውን የሰው ሃይል ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ በማስገባት እንዲሁም መደበኛና ትርፍ ሰዓት ጭምር በመስራት ቀሪው ጊዜ በውጤት የታጀበ እንዲሆን ማድረግ ይገባል ሲሉ በአጽንኦት ገልጸዋል፡፡

እስካሁን ያልተከናወኑና በትኩረት ሊሰሩ ይገባል ተብለው ከተዘረዘሩት ተግባራት መካከል፡-
- የግዢና ሽያጭ ግብን ማሳካት
- የግዢና ማማከር አገልግሎት እቅድን ማሟላት
- በመጋዘን የተከማቸ ምርት ሽያጭ (የተገዙ ምርቶች ተሸጠው ማለቃቸውን ማረጋገጥ)
- የውጭ ሃገር ግብይት
- የተወዘፈ የሂሳብ፣ የኦዲት፣ የሂሳብ ምዝገባ፣ የንብረት፣ የIFRS ስራዎች የሚሉት ይገኙበታል፡፡
በተያያዘም የኮርፖሬሽኑ የ2015 በጀት ዓመት እቅድ ምን መምሰል እንዳለበት በዋና ሥራ አስፈጻሚው አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡ የሚዘጋጀው እቅድ የመፈጸም አቅምን ያገናዘበ፣ ሌላ ሶስተኛ አካል በቀላሉ ሊረዳው የሚችል እንዲሁም ሊለካና ሊደረስበት የሚችል መሆን እንዳለበት ተመላክቷል፡፡
627 views13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 16:23:52
439 views13:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-04 10:47:55

532 views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 10:10:50
548 views07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-02 16:45:09
419 views13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ