Get Mystery Box with random crypto!

Esleman Abay የዓባይ ልጅ

የቴሌግራም ቻናል አርማ eslemanabayy — Esleman Abay የዓባይ ልጅ E
የቴሌግራም ቻናል አርማ eslemanabayy — Esleman Abay የዓባይ ልጅ
የሰርጥ አድራሻ: @eslemanabayy
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.78K
የሰርጥ መግለጫ

Blog

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-27 20:58:00 Click To Tweet - Join the Campaign on Twitter

በአረብኛ እና እንግሊዝኛ eslemanabay.com

ሐሽታጎች
#DisarmTPLF
#TPLFBelligerenceMustBeCondemned #TPLFisthecause
#EthiopiaPrevails

Link;
https://eslemanabay.com/tplfs-belligerence-must-be-condemned/
2.0K views17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 23:48:30
በመዲናዋ ስውር አፍቃረ ህወሃቶች ያሰራጩት የ 88 በመቶ የትዊተር የሀሰት መረጃ ዘመቻ በሳምንቱ #TPLFisTheCause የሚለው ሀሽታግ በህወሃቱ Tigray Under Attack ሐሽታግ ከ30,000 በላይ ትዊት ብልጫ ተወስዶበት ይታያል


https://eslemanabay.com/%E1%8B%A8%E1%88%85%E1%8B%88%E1%88%83%E1%89%B5-%E1%88%B5%E1%8B%8D%E1%88%AD-%E1%8B%A8%E1%8B%B2%E1%8C%82%E1%89%B3%E1%88%8D-%E1%88%8D%E1%8B%91%E1%8A%AB%E1%8A%95-%E1%89%A0%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5/
2.3K views20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 08:28:55
የሀገራችን የዲጂታል አደረጃጀት ወዴት
2.7K views05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 20:21:54 የሁለት ግድቦች ወግ - የዓባይ ፡ ልጅ
https://eslemanabay.com/%E1%8B%A8%E1%88%81%E1%88%88%E1%89%B5-%E1%8C%8D%E1%8B%B5%E1%89%A6%E1%89%BD-%E1%8B%88%E1%8C%8D/
3.7K views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 22:57:34
ለእንግሊዙ ቢቢሲ አማርኛ

ከእንግሊዝ ፓይለቶች 56 በመቶዎቹ በረራ ላይ እንደሚያንቀላፉ 2013 የተደረገ ጥናት ይፋ ማድረጉ ይታወሳል። እንደ ቢቢሲ ጥናት በረራ ላይ ካንቀላፉ ዋና ፖይለቶች 29 በመቶዎቹ ከእንቅልፋቸው ሲነቁ ረዳት አብራሪዎቹም እንዲሁ ተኝተው ነው የሚያገኟቸው። ይህ ጥናት በኖርዌይ እና ስዊድን ፓይለቶች ላይ ጭምር የተደረገ ነበር።
በአውስትራሊያ (ከሶስት አመታት በፊት) ባለ 2 ሞተር ቻርተርድ አይሮፕላን ፓይለቱ በረራ ላይ በወሰደው እንቅልፍ ከማረፊያ ቦታው 50 ማይልስ በላይ ካለፈ በኋላ በበረራ ተቆጣጣሪ ጥሪ ነበር የነቃው።

#የዓባይልጅ Esleman Abay
#FlyEthiopian #PanAfricanCarrier

BBC's REPORT
https://eslemanabay.com/more-than-half-of-pilots-have-slept-while-flying/
3.3K viewsedited  19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 14:57:25
#SAVETheSUDDWetland

SIGN this GREAT PETITION To SAVE SUDD WETLAND
#jonglei #SouthSudan #Nile
#SayNoToJongleiCANALProject

Sign here
https://chng.it/XHgWJtN4KT
2.8K views11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 03:06:29 በስብዕና ጡብ ኢትዮጵያን መገንባት

የዓባይ፡ልጅ እስሌማን ዓባይ
ከጥንታዊት ቻይና እውነተኛ ታሪክ ውስጥ ተገንብቶ የሚገኝ ..፤ ለመላው አለምም በትልቅ አስተምህሮነቱ ሲወሳ በርካታ መቶ ዓመታት የተሻገረውን አንድ ታሪክ ላውሳላችሁ።

የጥንቶቹ ቻይናውያን ወረሪን ለመመከትና ሰላማዊ ህይወት እንዲኖራቸው በማሰብ ታላቁን የቻይና ግንብ እውን ያደርጉ ዘንድ ምክንያት ሆኗቸዋል ይላል የታሪኩ ጅማሮ። ታላቁን ግንብም በብዙ ሀብት ገነቡ። ከከፍታው የተነሳም የትኛውም ጠላት ሊሻገረው አይችልም በማለት እምነት አሳደሩ..። 21,000 ኪ.ሜ. ርዝመት፣ 30 ጫማ ስፋትና 50 ጫማ ከፍታ .... ታላቁ የቻይና ግንብ በርግጥም የማይበገር ኃያል ነበር። ነገር ግን...
ግንቡ እውን በሆነ የመጀመሪያው ክፍለ ዘመን ነበር እንደወትሮው ሁሉ በጠላት ይወረሩና ጥቃት ያስተናግዱ የጀመረው። ሶስት ጊዜም የጠላት ወረራ ሲከታተልባት ግንቡ አልታደጋትም...። ያንን ያክል ግዙፍ ግንብ አልፎ ጠላት መሻገር የቻለው እንዴት ይሆን? የጥንቷ ቻይና ትልቅ አገራዊና አሳሳቢ አጀንዳ ሆነ።

በያንዳንዱ ወረራ ግዙፉ የጠላት እግረኛ ሀይል ታላቁን ግንብ መደርመስም ሆነ መንጠላጠል አላስፈለገውም...፡፡ እንዲሁ ሰተት ብሎ ነበር በበሮቹ እያደረገ የሚገባው፡፡ እንዴት ለሚለው ነገሩ ቀላል ነበር..። ለግንቡ ጥበቃዎች ጉቦ ይሰጣሉ፡፤ ከዚያ ነገሩ ሁሉ ያበቃለታል። የሃያሉ ግንብ ሁሉም በሮች ለጠላት ተከፈቱ... እነዚያ ጠባቂዎች ሀገራቸውንና ብሄራዊ ስብእናቸውን በሰባራ ሳንቲም ይሸጡ ስለነበር...። የሀገራቸውን ክብር ጠላት በገንዘብ ሸተው... በተቆለፉ በሮች በኩልም በቀላሉ በመግባት ሀገሪቱን ለወረራ ዳረገ።
ቻይናውያን ጠላትን ለማስቆም ግንቡን እንጂ በግንቡ ወሳኝ በሮች ላይ የቆሙ ጠባቂ/ወታደሮችን ዘንግተዋቸው ነበር፤ የግንቡን ጠባቂ ቻይናዊያን ስብእና መገንባቱ ተረስቷል።
"የመልካም ሰው ጥሩ ቃል ደረጃው እንደ ማሰሪያው ነው" ይባላል።

ታላቁ ግንብ የሀገሪቱን ዘላቂ የብርታትና የመንፈስ ጥንካሬ ምልክትነቱ ጥርጥር ባይኖረውም ነገር ግን ቻይናውያን ኋላ ላይ የተማሩት ቢኖር ወራሪን ለመገደብ ከረጂሙ ግንብ በበለጠ ጠንካራ ስብእና የተላበሰ ማህበረሰብ ነው የሚለውን ነበር። በዚህም የሰውን ባህሪ መገንባት ላይ ማተኮር ።
አንድ የትውፊታዊ ታሪክ ምሁር፡- “የአንድን ሀገር ስልጣኔ ማፈራረስ ከፈልግክ መንገዶች ሶስት ናቸው" ይላል። እነሱም
1. ቤተሰብን ማፍረስ
2. የትምህርት ስርአቱን ማፍረስ
3. መልካም ምሳሌና የአርኣያ ሰዎችን ስብእና ማጠልሸት
ቤተሰብን ለማፍረስ እናት ሚናዋን እንዳትወጣ አድርጋት፡፡ “የቤት እመቤት” በመባሏ እንድታፍር አድርጋት፡፡
የትምህርት ስርኣቱን ለማፍረስ አስተማሪው ላይ አነጣጥር፡፡ ህብረተሰቡ ጋር ያለውን ቦታ አሳጣው፡፡ ተማሪዎቹ ይንቁት ዘንድ ደረጃውን አውርደው፡፡
አርአያዎችን ለማፍረስ ምሁራን/መምህራን ላይ አነጣጥር፡፡ እነሱን አንቋሻቸው፡፡ ዋጋ አሳጣቸው፡፡ ማንነታቸውን ሰዎች እንዲጠራጠሩ አድርግ፡፡ ያኔ ሰዎች አይሰሟቸውም፡፡ አርአያም አያደርጓቸውም፡፡ ታዲያ፣ አስተዋይ እናት ከጠፋች፤ ከልቡ የሚያስተምር መምህር ከጠፋ እና አርአያ ሰዎች ዋጋ ሲያጡ፤ ማነው ትውልዱን በመልካም ስነ-ምግባር የሚያንፀው? ሀገርስ እንዴት ነው የምትገነባው?

Esleman abay
#charactereducation #BuildEthiopiaTogether
2.9K views00:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 03:06:26
2.2K views00:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 23:18:55
ዓባይ ተሻገረ~ምን ግድቡን ብቻ፣ አትገድቡ ባሏት አናት ላይ ጭምር እንጂ~ይህ 3ተኛ ዙር ሙሌት የፈርኦን ራስ-ቅልን ቀዝቀዝ የሚያደርግ ጉልበታችን

ዓባይ~ታሪክ~ነው
3.5K views20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 18:38:41
በሶማሊያ ፑንትላንድ “ጎልድጎብ” ከተማ ለፍንዳታ የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች የጫነ ዲያና DYNA መለስተኛ የጭነት ተሽከርካሪ በነሐሴ 2/2014 በጎልድጎብ የፀጥታ አካላት ቁጥጥር ሥር ውሏል።
ቡድኑ በተሽከርካሪው ላይ የፍንዳታ ቁሳቁሶቹን ከታች በማድርግና ከላይ ሃባብ ፍራፍሬዎችን በመጫን ለመከለል ሙከራ እንዳደረገ ተገልጿል።
የተያዙት የፍንዳታ ቁሳቁሶች፦
የፍንዳታ ባትሪዎች - 150
አቀጣጣይ ፊውዞች - 93
የፍንዳታ ሪሞት ኮንትሮል - 90
የመሣሪያ አፈሙዝ ላይ የሚገጠም Sharpshooter
መቀስ - 1
ጫማ - 1

Esleman Abay

#የዓባይልጅ #HornofAfrica
3.2K views15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ