2023-01-08 19:28:17
ስርዓተ ማሕሌት ዘጥር ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
ሥርዓተ ነግሥ
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአሥላሴ
ሰላም ለአዕዳዊክሙ እለ ተኬነዋ ብእሴ፤
ኦ ኄራን አጋዕዝትየ ሥላሴ፤ ድኅረ ጸሐፈ ኦሪት ሊቀ ነቢያት ሙሴ፤ መሐረኒ ሥላሴክሙ መጽሐፈ መምህሩ ቅዳሴ፤ወልደ ነጎድጓድ ዮሐንስ ዘፍሕሮ ውዳሴ
@EOTCmahlet
ዚቅ
ነሥአ ሙሴ ሠለስተ አስማተ ከመ ዘይወስድ አምኃ ለንጉሥ፤ ወሰማዕትኒ ይፀውሩ ሥላሴ።
@EOTCmahlet
ወረብ
ነሥአ ሙሴ ሠለስተ አስማተ/፪/
ከመ ዘይወስድ አምኃ ለንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ዮሐንስኒ ሥላሴ ይፀውር/፪/
@EOTCmahlet
ዓዲ ዚቅ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፤ በጽምረተ አሐዱ ጸሐፈ ወልደ ነጎድጓድ በክብርት እዱ።
@EOTCmahlet
ዘጣዕሙ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ዘመንክር በአርያሙ እግዚአብሔር ስሙ፤ዝንጓጌ መስቀል አመ ተወፈየ ነዋ ወልድኪ ይቤላ ለእሙ ፍቅረ ዮሐንስ ኢያንተገበ ጊዜ ሕማሙ፤ላዕለ ጒንደ መስቀል አመ ውኅዘ ደሙ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ነግሥ
ወልደ ነጎድጓድ ዮሐንስ በራእዩ ዜነወነ ፤ዘከመ ሞዓ ሰይጣነ፤ ሚካኤልሃ ዘይትዓፀፍ ርስነ፤ ይቤ ወንጌላዊ ርኢክዎአነ ፤ታዎሎጎስ (ታዎጎሎስ) ዘረፈቀ እንተ ነድ ሕፅነ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ይቤ ዮሐንስ ለልየ ርኢኩ፤ ወአነ ሰማዕቱ ለሊቀ መላእክት።
@EOTCmahlet
መልክአ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ማግቢያ፦
ባሕረ ጥበባት አበ ልሳናት ፤ንሥር ሠራሪ ልዑለ ስብከት ፨ #ዮሐንስ ወንጌላዊ ረዓዬ ኅቡዓት ፤ ነገሩኒ ቅሱም በጼወ መለኮት
@EOTCmahlet
መልክአ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘተወደሰ ብዙኃ፤ወለሥዕርትከ አቄርብ ፍሬ ከናፍር አምኃ፤ዘተረሰይከ ዮሐንስ ትርሢተ መላእክት ንጽሐ፤ቃል ኃደረ ላዕሌነ ወኮነ መሲሐ፤ ቃለ ዓዋዲ ቃልከ እንዘ ይብል ጸርሐ።
@EOTCmahlet
አመላለስ
ኃደረ ቃል ላዕሌነ/፪/
ወኮነ ወኮነ መሲሐ/፪/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ
ፈክር ለነ ወልደ ነጎድጓድ፤ ዘረፈቀ ውስተ ሕፅነ ነድ፤ ፈክር ለነ ዘትቤ በወንጌል ፤ውእቱ ቃል ኃደረ ላዕሌነ ፤ወተወልደ እምኔነ።
@EOTCmahlet
ወረብ
ፈክር ለነ ወልደ ነጎድጓድ ዘረፈቀ ውስተ
ሕፅነ ነድ/፪/
ዘትቤ በወንጌል ፈክር ለነ ውእቱ ቃል ኃደረ ላዕሌነ/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
ሰላም ለእመትከ አረፍተ ቤተ ሕግ ዘሰፈረ፤ ወለእራኅቲከ ዘወርቅ እለ አጽንዓ በትረ ፤ፈለገ ሃይማኖት ዮሐንስ ዘታስተፌሥሕ ሀገረ፤ ማኅተምከ ደኃራዊ አመ ይትፈታሕ ድኅረ ፤ጥቃ ማኅደርከ ሀበኒ ማኅደረ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ
ፈለገ ሃይማኖት ዮሐንስ/፪/
ዘታስተፌሥሕ ሀገረ/፬/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ምርሐኒ ፍኖተ ወእሑር ቤቶ፤ለአምላከ ዮሐንስ፤ እስመ ኪያሃ አኃሥሥ ዘአፈቀረት ነፍስየ ፤ማኅደረ ስምከ ከመ ተሀበኒ ተምኔትየ፤ ኲሎ አሚረ።
@EOTCmahlet
ወረብ
ምርሐኒ ፍኖተ ወእሑር ቤቶ ለአምላከ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ /፪/
እስመ ኪያሃ አኃሥሥ እስመ ኪያሃ አኃሥሥ ዘአፈቀረት ነፍስ ማኅደረ ስምከ/፪/
@EOTCmahlet
ዓዲ ዚቅ
ይምርሐነ ፍኖቶ ለዘተወልደ እምድንግል፤
ያብዓነ ቤቶ ለዘሰከበ በጎል፤ ህየ ንሰግድ ኲልነ፤ለዘለብሶ ለአዳም፤ወለይእቲ ልብስ ዘንዝኅት በደም።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
ሰላም ለሕሊናከ ሀልዮ እከያት ዘኢለመደ፤
ወለአማዑቲከ ሐቅል በዋዕየ ፍቅረ ወልድ ዘነደ፤ ውስተ ኲለሄ ዮሐንስ ከመ ቃልከ አግሀደ፤ ሠለስተ አካላተ ወመለኮተ አሐደ፤ ሰባኬ ሃይማኖት እንበሌከ ኢነኃሥሥ ባዕደ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ
ወንጌለ መለኮት ሰበከ ስምዓ ጽድቅ ኮንከ፤ ወበእንተዝ አቡቀለምሲስ ተሰመይከ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ
ስምዓ ጽድቅ ኮንከ ስምዓ ጽድቅ ኮንከ ወልደነጎድጓድ/፪/
ወበእንተዝ ተሰመይከ ተሰመይከ አቡቀለምሲስ/፪/
@EOTCmahlet
ዓዲ ዚቅ
ሰባኬ ወንጌል መጋቤ ሃይማኖት፤ ቀዋሚሃ ለቤተክርስቲያን ፤ኮከብ ሥርግው ውስተ ሕፅነ ነድ ዘተሐጽነ በንጽሕ፤ ዘኅቡዕ ይኔጽር ምሥጢረ መለኮት፤ ዘመንክረ ይገብር እምኀበ መላእክት፤ ዮሐንስ ድንግል ባሕረ ጥበባት ፤መምህረ ሰላም ለአሕዛብ።
@EOTCmahlet
መልክአ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
በሕማሙ ብዙኅ ለዮሐንስ እኁክሙ፤ወበመንግስትክሙ ዘክቡር ሱታፌክሙ ፤ሐዋርያተ ሕግ ንዑ በበፆታክሙ፤ ሃበ ተጸውዓ ዝክረ ትፍሥሕተ ልብ ስሙ፤ እስመ ዘአሀዱ ክርስቶስ አባላት አንትሙ
ዚቅ
ወዮሐንስ አሐዱ እምሐዋርያት፤ እምቅዱሳን ቀደምት እስመ በዲበ ሠናይቱ ለሰብእ ለሰብእ ተአዛዚ
@EOTCmahlet
ወረብ
ወዮሐንስ አሐዱ እምሐዋርያት/፪/
እምቅዱሳን ቀደምት/፪/
@EOTCmahlet
ምልጣን
ንዑኬ ጉባኤ ማኅበራ ለቤተክርስትያን ከመ ትስምዕዎ ለዮሐንስ ክቡር ወንጌላዊ ፤ዮሐንስ ታዎሎጎስ ዮሐንስ አቡቀለምሲስ ፤ዮሐንስ ዘረፈቀ ውስተ ሕፅኑ ለኢየሱስ።
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ዮሐንስ ዘረፈቀ ውስተ ሕፅኑ/2/
ውስተ ሕፅኑ ለኢየሱስ/4/
@EOTCmahlet
ወረብ
ንዑኬ ጉባኤ ማኅበራ ለቤተክርስቲያን ከመ ትስምዕዎ ለዮሐንስ ወንጌላዊ ክቡር/፪/
ዮሐንስ ታዎሎጎስ ዮሐንስ አቡቀለምሲስ ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ/፪/
@EOTCmahlet
እስመ ለዓለም
ሰባኬ ወንጌል ዮሐንስ አርጋኖነ ትንቢት፤ዘይደምፅ ለቤተክርስቲያን ፤ቀርን ነባቢ ዘይጼውዕ መሐይምናነ፤ ኮከብ ዘኤፌሶን ዓምደ ብርሃን ዘፍጥሞ፤መልአክ ዘበምድር ረዓዬ ምሥ
ጢር ፤ምዑዝ ከመ ጽንሐሕወ ከመ ዕጣን ንጹሕ
@EOTCmahlet
አመላለስ
መልአክ ዘበምድር ረዓዬ ምሥጢር/፪/
ምዑዝ ከመ ጽንሐሕ ወከመ ዕጣን ንጹሕ/፪/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ
ሰባኬ ወንጌል ሐዋርያ ትንቢት ለቤተክርስቲያንዘይደምፅ ቀርን ነባቢ ለቤተክርስቲያን/፪/
ዮሐንስ ኮከብ ዘኤፌሶን ዓምደ ብርሃን ዘፍጥሞ መልአክ ዘበምድር ዘበምድር መልአክ/፪/
@EOTCmahlet
ዓዲ እስመ ለዓለም
ሠረገላተ መሠለት ቤተክርስቲያን፤ እንተ
አርባዕቱ ገበዋቲሃ አርባዕቱ ወንጌላውያን፤ዘብእሲ ማቴዎስ ዘአንበሳ ማርቆስ ወዘላህምሉቃስ፤ ዘንሥር ዮሐንስ ዜናዊ፤ ዘልዑለ ይሠርርወይነግር በምሥጢር፤ ህላዌሁ ወሥጋዌሁለወልደ እግዚአብሔር።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
#Join & share
2.0K viewsŴeirdò, 16:28