Get Mystery Box with random crypto!

ያሬዳውያን

የቴሌግራም ቻናል አርማ eotcmahlet — ያሬዳውያን
የቴሌግራም ቻናል አርማ eotcmahlet — ያሬዳውያን
የሰርጥ አድራሻ: @eotcmahlet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 43.48K
የሰርጥ መግለጫ

የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማህሌት ፤ #ወረብ ከ7 ቀናት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው
#ሁሉም_ነገር_ስለ_ማህሌት
ማህሌታውያን ቻናሉን share ያርጉ
ጥያቄ አስተያየት በግሩፓችን ይላኩ 🙏
እናመሰግናለን

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2023-01-15 15:53:55 ያሬዳውያን pinned « የበዓለ ጥምቀት ዋዜማ በ፩- ሃሌ ሉያ ኃዳፌ ነፍስ ለጻድቃን ወተስፋ ቅቡፃን፤ክርስቶስ አስተርአየ ውስተ ዓለም፤እምድንግል ተወልደ ክሡተ ኮነ፤እንዘ ይትኤዝዝ ለአዝማዲሁ፤ ከዊኖ ሰብእ፣ በዮርዳኖስ ተጠምቀ @EOTCmahlet @EOTCmahlet ምልጣን፦ እምድንግል ተወልደ ክሡተ ኮነ፤እንዘ ይትኤዝዝ ለአዝማዲሁ፤ ከዊኖ ሰብእ፣ በዮርዳኖስ ተጠምቀ፤ ከዊኖ ሰብእ፣ በዮርዳኖስ…»
12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 15:53:30
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share
1.2K viewsŴeirdò, 12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 15:53:29
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share
ዋዜማ
804 viewsŴeirdò, 12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 15:53:29
ሥርዓተ ማኅሌት ዘቃና ዘገሊላ

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ"
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
መልክአ ሥላሴ
ሥላሴክሙ ሥላሴ ይረስየኒ መካነ፤ ድኅረ ተዋሃድኩሰ ዘሥላሴሁ ብርሃነ፤ ዮርዳኖስክሙ ዝየ እስመ ኲለንታየ ኮነ፤ ኢየኃሥሥ እምዮርዳኖስ ሰማዕተክሙ ምዕመነ፣ ወኢይትሜነዮ ለታቦር እስመ ታቦር አነ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ፤ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ፤ እማርያም ዘተወልደ አፍቂሮ ኪያነ፤ መጽአ ኀቤነ ዘነቢያት ሰበኩ ለነ፤ በዮርዳኖስ ተጠምቀ ከመ ይፌጽም ኲሎ ሕገ፤ ወአስተርአየ ገሃደ።
@EOTCmahlet
መልክአ ሚካኤል
ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ፤ ዘኢተዳደቆን እብነ አዕቅፎ፤ ሚካኤል ቀዳሲ ትሥልስተ አካላት በኢያዕርፎ፤ ኢትኅድገኒ በዓለም እስመ ኪያከ እሴፎ፤ አልቦ ብእሲ ዘየኀድግ ሱታፎ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር፤ ዘበተዋሕዶ ይሤለስ፤ እምኀበ ትጉሃን ይትቄደስ፤ እሳተ ሕይወት ዘኢይትገሠሥ፤ ወዘኢይጤየቅ ለዓይን ረቂቅ መንፈስ፤ ንሰግድ ለትሥልስቱ አሐተ ስግደተ፤ ወሎቱ ናቄርብ ስብሐታተ።
@EOTCmahlet
መልክአ ኢየሱስ
ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሃላ ዘኢይሔሱ፤ ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሱ፤ አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቌጸል በርእሱ፤ አሕጉረ ፀር ወረሰ ኢያሱ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ወዘምሩ ለስሙ፤ ሀቡ አኮቴተ ለስብሐቲሁ፤ በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ።
@EOTCmahlet
መልክአ ኢየሱስ
ሰላም ለክሣድክ ግብረ መንፈስ ቅዱስ ኬንያ፤ አዳም ስና ወመንክር ላህያ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ነቢይ ወሐዋርያ፤ አመ ወጽአ ስሙዓቲከ በአድያመ ኲሉ ሶርያ፤ ብጹአት አእይንት ኪያከ ዘርእያ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ምድረ ዛብሎን ወንፍታሌም፤ ፍኖተ ባሕር ማዕዶተ ሦርያ ዘገሊላ፤ ሕዝብ ዘይነብር ውስተ ጽልመት ርእዩ ብርሃነ፤ እስመ ብርሃን ሠረቀ ሎሙ፤ ይትፌሣሕ ሰማይ ወትትሐሠይ ምድር፤ እስመ ኢየሱስ ክርስቶስ መጽአ ውስተ ዓለም፤ ንዑ ናንሶሱ በብርሃኑ።
@EOTCmahlet
ወረብ
ኢየሱስ ክርስቶስ መጽአ ውስተ ዓለም/፪/
በብርሃኑ ንዑ ናንሶሱ/፬/
@EOTCmahlet
መልክአ ኢየሱስ
ሰላም ለመከየድከ አሐዱ አሐዱ፤ ውስተ ቤተ መቅደስ ለምሕሮ እለ ገይሠ ለመዱ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ለመዓዛ ፍቅርከ ዕቊረ ናርዱ፤ አኃዊከ ሰማዕታት ቆላተ ህማማት ወረዱ፤ ወጻድቃኒከ ገዳማተ ዖዱ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ
ሠራዊተ መላእክቲሁ ለመድኃኔዓለም፤ ይቀውሙ ቅድሜሁ ለመድኃኔዓለም፤ ወይኬልልዎ ለመድኃኔዓለም፤ ሥጋሁ ወደሙ ለመድኃኔዓለም፤ ወንብጻሕ ቅድመ ገጹ ለመድኃኔዓለም፤ በአሚነ ዚአሁ ሰማዕታት ከዓዉ ደሞሙ በእንቲአሁ።
@EOTCmahlet
ወረብ
ሠራዊተ መላእክቲሁ ለመድኃኔዓለም ይቀውሙ ቅድሜሁ ለመድኃኔዓለም/፪/
በአሚነ ዚአሁ ሰማዕታት ከዓዉ ደሞሙ/፪/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አንገርጋሪ
እንዘ ሥውር እምኔነ ይእዜሰ፤ ክሡተ ኮነ ማየ ረሰየ ወይነ፤ ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኃኒነ፤ በቃና፤ ዘገሊላ ከብካብ ኮነ።
@EOTCmahlet
አመላለስ
በቃና ዘገሊላ/፪/
ዘገሊላ ከብካብ ኮነ/፬/
@EOTCmahlet
ወረብ
ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኃኒነ/፪/
በቃና 'ዘገሊላ'/፪/ ከብካብ ኮነ/፪/
@EOTCmahlet
እስመ ለዓለም
ዘበዳዊት ተነበየ፤ ወበዮሐንስ ጥምቀት ኃርየ፤ በቃና ዘገሊላ ማየ ወይነ ረሰየ፤ መዓዛ ቃልከ ይትወከፍ ጸሎትየ።
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
በቃና ዘገሊላ ማየ ወይነ ረሰየ፤
መዓዛ ቃልከ ይትወከፍ ጸሎትየ።
@EOTCmahlet
ዕዝል፦
አስተርአየ ዘኢያስተርኢ፤ ኮነ እሙነ አስተርዮቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ እንዘ ይገብር ተአምረ ወመንክረ በውስተ አህዛብ፤ ወለማይኒ ረስዮ ወይነ
@EOTCmahlet
ምልጣን፦
እንዘ ይገብር ተአምረ ወመንክረ በውስተ አህዛብ፤ ወለማይኒ ረስዮ ወይነ
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
እንዘ ይገብር ተአምረ ወመንክረ በውስተ አህዛብ፤
ወለማይኒ ረስዮ ወይነ
@EOTCmahlet
አቡን፦
በ፭ ወእንዘ ሀለው ውስተ ከብካብ፤ ቅረቡ ኃቤሁ ኩሎሙ አርዳኢሁ ፤አንክርዎ ለማይ አእኰትዎ ለኢየሱስ፤ በእንተ ማይ ዘኮነ ወይን
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ምልጣን፦
አንክርዎ ለማይ አንክርዎ አእኰትዎ ለኢየሱስ፤ አንክርዎ ማይ አንክርዎ
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
አንክርዎ ለማይ አንክርዎ፤
አእኰትዎ ለኢየሱስ አእኰትዎ ለኢየሱስ።
ዓራራይ፦
ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል ምንተ ንብሎ ናስተማስሎ ለመድኃኒነ ገዳምኑ አንበሳ ወሚመ ከራጽዮን፤ ፆፍ ፀዓዳ፤ ንጉስ አንበሳ እምዘርዓ ዘመጽአ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ሰላም
ተሣሐልከ እግዚኦ ምድረከ ሃሌ ሉያ፤ ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ፤ ወበእንተ ጥምቀቱ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ ኃዲጎ ፺ወ፱ ነገደ፤ ቆመ ማዕከለ ባሕር፤ ገብአ ወወጽአ በሰላም።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ምልጣን
ኃዲጎ ፺ወ፱ ነገደ፤ ቆመ ማዕከለ ባሕር፤ ገብአ ወወጽአ በሰላም።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ
ኃዲጎ ፺ወ፱ ነገደ/፪/
ማዕከለ ባሕር ቆመ ማዕከለ ባሕር/፪/


@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share

# መልካም አገልግሎት
892 viewsŴeirdò, 12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 15:53:29
ሥርዓተ ዋዜማ ዘቃና ዘገሊላ

ዋዜማ
ሃሌ ሉያ
እንዘ ሥውር እምኔነ ይእዜሰ ክሡተ ኮነ፤ ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ፤ አርአዮሙ ስብሐቲሁ፤ አምኑ ቦቱ አርዳኢሁ፤ ወርኢነ፤ ብዕለ ስብሐቲሁ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ምልጣን፦
እንዘ ሥውር እምኔነ ይእዜሰ ክሡተ ኮነ፤ ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ...
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
እንዘ ሥውር እምኔነ ይእዜሰ ክሡተ ኮነ፤(2)
ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ፤ (4)
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦
ማይ ኮነ ወይነ፤ ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ፤ ማይ ኮነ ወይነ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
እግዚአብሔር ነግሠ፦
ከብካብ ኮነ ከብካብ ኮነ፤ ወኮነ እሙነ በቃና ዘገሊላ፤ በቃና ዘገሊላ፤ ተፀውዓ ኢየሱስ ውስተ ከብካብ፤ ወሖረ ምስለ አርዳኢሁ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ይትባረክ፦
ገብረ መንክረ ገብረ ተአምረ፤ በቃና ዘገሊላ፤ ወለማይኒ ረሰዮ ወይነ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ሰላም
ሃሌ ሉያ፤ ቀዳሚሁ ቃል፤ ውእቱ ቃል ቃለ እግዚአብሔር፤ ውእቱ ቃል ሥጋ ኮነ፤ ማየ ረሰየ ወይነ፤ ገብረ ሰላመ ማዕከሌነ፤ አናህስዮ አበሳነ።
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ገብረ ሰላመ ማዕከሌነ፤
አናህስዮ አበሳነ አናህስዮ አበሳነ


@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share
1.1K viewsŴeirdò, 12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 11:00:52 https://t.me/eotcmahletawian
2.1K viewsSayus, 08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 13:08:03 Repost
3.1K viewsŴeirdò, 10:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 13:07:55
ሥርዓተ ማኅሌት ዘሥላሴ 'ጥር ፯

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ"
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኃቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ነግሥ
ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ፤ ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም ለባሲ፤ ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ፤ ኃይልየ ሥላሴ ወጸወንየ ሥላሴ፤ በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ
ዘለብሰ ስብሐተ፤ ሀሎ ሰማያተ፤ እምድንግል ቃል ሥጋ ኮነ፤ በቤተ ልሔም ተወልደ።

ወረብ፦
ወረብ፦
ዘለብሰ ስብሐተ ዘለብሰ ስብሐተ ሀሎ ሰማያተ፤
እምድንግል ቃል ሥጋ ኮነእምድንግል ቃል።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ሚካኤል
ሰላም ለአጽፋረ እግርከ ፍናዋተ ረድኤት በተኃልፎ፤ ዘኢተዳደቆን እብነ አዕቅፎ፤ ሚካኤል ቀዳሲ ትሥልስተ አካላት በኢያዕርፎ፤ ኢትኅድገኒ በዓለም እስመ ኪያከ እሴፎ፤ አልቦ ብእሲ ዘየኀድግ ሱታፎ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር፤ ዘበተዋሕዶ ይሤለስ፤ እምኀበ ትጉሃን ይትቄደስ፤ እሳተ ሕይወት ዘኢይትገሠሥ፤ ወዘኢይጤየቅ ለዓይን ረቂቅ መንፈስ፤ ንሰግድ ለትሥልስቱ አሐተ ስግደተ፤ ወሎቱ ናቄርብ ስብሐታተ።
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ጽጌ
ተፈሥሒ ማርያም እንተ ኢተአምሪ ብእሴ፤ ዘጸገይኪ ለነ አሐደ እምነ ሥላሴ፤ እንዘ ትዘብጥ ከበሮ ቅድመ አዕላፈ ኤፍሬም ወምናሴ፤ ለተአምርኪ ትነግር ውዳሴ፤ ማርያም እኅቱ ለሙሴ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
በፈቃደ አቡሁ ወረደ ኀበ ማርያም ተአንገደ፤ በድንግልናሃ ንጹሕ እግዚአብሔር ተወልደ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ፦
በፈቃደ አቡሁ ወረደ ተአንገደ በደብረ ብርሀን ፤
በድንግልናሃ ንጹሕ በድንግልናሃ ንጹሕ እግዚአብሔር ተወልደ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለህላዌክሙ ዘይመውዕ ህላውያተ፤ ለረኪበ ስሙ ኅቡዕ አመ ወጠንኩ ተምኔተ፤ እምግብርክሙ ሥላሴ ሶበ ረከብኩ አስማተ፤ መለኮተ ለለአሐዱ ዘዚአክሙ ገጻተ፤ እንበለ ትድምርት እሰሚ ወእሁብ ትድምርተ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ
ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ፤ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ፤ ነአምን ዘንተ ሥላሴ ፩ ውእቱ አምላክ ፍጹም፤ ዘእምኔሁ ለአብ ወልድ ተወልደ፤ በአምሳለ ዚአሁ፤ ኅቡር ኅላዌሁ፤ ነአምን ንሕነ ነአምን።
@EOTCmahlet
ወረብ
ነአምን በአብ ወነአምን በወልድ ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ/፪/
፩ ውእቱ አምላክ ፍጹም ፩ ውእቱ/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለአጻብኢክሙ እለ እምአጽፋር ኢይትሌለዩ፤ ለቤትክሙ ሥላሴ ዘኢየኃልቅ ንዋዩ፤ አመ አብዓልክሙ ሰብአ ድኅረ አንደዩ ጌጋዩ፤ ዘኢርእዩ እምቅድመ ዮም መላእክተ ሰማይ ርእዩ፤ ወአግብርተ ሰብእ መላእክት ተሰምዩ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ
ርእይዎ ኖሎት አእኮትዎ መላእክት፤ ለዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል፤ ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ
ርእይዎ 'ኖሎት'/፪/ ርእይዎ አእኮትዎ/፪/
ለዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ ሥላሴ
ለዘበነጊድ አቅረብኩ መካልየ ልሳን ስብሐታተ፤ መጠነ ራብዕ ዐሥር እንዘ አተሉ ሰብዓተ፤ ህየንተ አሐዱ ሥላሴ እለ ትፈድዩ ምዕተ፤ ጸግዉኒ እምገጽክሙ ንዋየ ገጽ ትፍሥሕተ፤ ወዲበ ዐሠርቱ አህጉር ሀቡኒ ሢመተ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ
ጸግዉኒ አጋዕዝትየ እምገጽክሙ ንዋየ ገጽ/፪/
ወዲበ ዐሠርቱ አህጉር ሀቡኒ ሢመተ/፪/
@EOTCmahlet
ዚቅ
ስብሐት ለከ ስብሐት ለዘወለደከ፤ ስብሐት ለዘሠረፀ እምአቡከ፤ ዘዕሩይ ምስሌሁ ወምስሌከ፤ በከዊነ ዘሀሎ ወይሄሉ፤ ለዓለመ ዓለም።
@EOTCmahlet
ወረብ
ስብሐት ለከ ስብሐት ለዘወለደከ ስብሐት ለዘሠረፀ እምአቡከ/፪/
ዘሀሎ ወይሄሉ ዘዕሩይ ምስሌሁ/፪/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አንገርጋሪ
ኲሉ ይሰግድ ለሥላሴ፤ ወይትቀነይ ኲሉ ለመንግሥተ ሥላሴ፤ እስመ ኮነ ዘይነብር ዲበ ኪሩቤል፤ ወበዓይኑ ይኔጽር ቀላያተ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ
እስመ ኮነ ዘይነብር ዲበ ኪሩቤል እስመ ኮነ/፪/
ወበዓይኑ 'ይኔጽር'/፪/ ቀላያተ/፪/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ
ኲሉ ይሰግድ 'ለሥላሴ'/፪/ ኲሉ ይሰግድ/፪/
ወይትቀነይ ኲሉ ለመንግሥተ 'ሥላሴ'/፪/ ኲሉ ይሰግድ/፪/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
እስመ ለዓለም ዘሰንበት፦
ዘዲበ ኪሩቤል ይነብር ወበአርያም ይሴባሕ፤እምሰማያት እምልዑላን ወረደ፤አምላክ ያድኅን ዓለመ መጽአ ይክሥት ብርሐነ ይቤዙ ዓለመ፤ ወልድ ተወልደ ለነ፤ ሠርዓ ሰንበት ለሰብአ ዕረፍት ፤ወልድ ዋህድ ውእቱ

መዝሙር

(በ፪/ሩ) ንጉሥኪ ጽዮን ለትውልደ ትውልድ መጽአ ኀቤነ ዘኪያሁ ይሴፈዉ ሰማያት ወምድር ዕበይ ለነገሥት ብርሃኖሙ ለእለ ይጸመድዎ አክሊለ ሰማዕት ሠያሜ ካህናት ዓምዳ ወድዳ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን በቤተ ልሔም ተወልደ ወበናዝሬት ተሐፅነ ኢተዘኪሮ አበሳነ ኢኀደገነ ፍሥሐ ኮነ ዘውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ።
ምልጣን፦ ኢተዘኪሮ አበሳነ ኢኀደገነ ዘውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ።

@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share
3.4K viewsŴeirdò, 10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 08:19:53
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share
1.9K viewsAron, 05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 08:19:53
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share
1.9K viewsAron, 05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ