Get Mystery Box with random crypto!

ያሬዳውያን

የቴሌግራም ቻናል አርማ eotcmahlet — ያሬዳውያን
የቴሌግራም ቻናል አርማ eotcmahlet — ያሬዳውያን
የሰርጥ አድራሻ: @eotcmahlet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 43.70K
የሰርጥ መግለጫ

የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማህሌት ፤ #ወረብ ከ7 ቀናት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው
#ሁሉም_ነገር_ስለ_ማህሌት
ማህሌታውያን ቻናሉን share ያርጉ
ጥያቄ አስተያየት በግሩፓችን ይላኩ 🙏
እናመሰግናለን

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 19

2023-02-03 13:11:38
መዝሙር ዘሰንበት

በ2-
ተወልደ ኢየሱስ በቤተ ልሔም ዘይሁዳ፤ተወልደ ኢየሱስ በተድላ መለኮት፤ተወልደ ተወልደ ፤ተወልደ ተጠምቀ ወሠርዓ ሰንበተ ለዕረፍት፤ከመ  ንትፈሣሕ በልደቱ ወንትሐሠይ በአስተርእዮቱ ዘከመዝኬ ልደቱ ለክርስቶስ እምድንግል


@EOTCmahlet                  
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


      @EOTCmahlet
    #Join & share
2.5K viewsŴeirdò, 10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 18:37:59 https://t.me/eotcmahletawian
4.0K views: ), 15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-29 21:32:43 ማህሌቱን ለምትቆሙ መልካም አገልግሎት 22
4.6K viewsTame ♪♫•D @¥€ *¨*♫♪, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-29 21:32:26
አመ ፳ወ፪ ለጥር በዓለ ሲመቱ ለቅዱስ ዑራኤል ስርዓተ ማኅሌት

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ (ሥርዓተ ነግሥ) ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገአርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ እዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሉ አለም፤በአሐቲ ቃል
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ገባሬ ኩሉ፦
@EOTCmahlet
ሰላም ለአብ ገባሬ ኩሉ ዓለም
ለወልድ ሰላም ወለመንፈስ ቅዱስ ሰላም
ለማርያም ሰላም ወለመላእክት ሰላም
ሰላም ለነቢያት ወለሐዋርያት ሰላም
ለሰማዕታት ሰላም ወለጻድቃን ሰላም።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ  ወለመንፈስ ቅዱስ ዘመላእክት ዘይትሜነዩ ርእየቶ፣ በላዕለ ማይ ዘጠፈረ ቤቶ፤ተወልደ እምድንግል ያርኢ ኅሩቶ ለዘከመዝ ንጉስ ነአምን ልደቶ

ነግሥ፦
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤
መሠረተ ህይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ 
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
በኀበ ኩሉ ዘተሰምየ መካነ ሰማእት መዋዕያን ፤ወመካነ ጻድቃን ቡሩካን፤ መመላእክት ትጉሃን፤ በኀበ ኩሉ መካን ርስት አንቲ፤ ወሥሎጥ ስምኪ በኀበ እግዚአብሔር
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ዑራኤል፦
ሰላም ለዝክረ ስምከ እምኀሊበ ዕጉልት ዘይጥዕም፤ዓዲ እምወይን ዘውስተ ኤዶም፤ዑራኤል ክፍለከ ዘተሴረየ በደም፤ ሤመከ ወአልዓልከ የማነ እግዚአብሔር ግሩም፤ መድኀኒት ትኩን ለኩሉ አለም

ወረብ፦
ከመ ሀሊብ ዘዕጉልት ወከመ ወይን ዘገነት/፪/
ስምከ ይጥዕም 'ኡራኤል '/፪/ መልአክ /፪/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
የማነ እግዚአብሔር ሢመከ ወአልዓለከ፣ሊቀ መላእክት ዑራኤል

መልክአ ዑራኤል፦
ሰላም ለአዕይንቲከ ወአዕዛኒከ ሰማዕያን፤ ለመላትሒከ ቀይህ ወለአዕናፊከ ምዑዛን፤ዑራኤል ኮከብ ለሰብአ ሰገል ኄራን ፤መርሆሙ ወአብጽሆሙ እስከ ቤተልሔም መካን፤በአስተርዮቱ ለወልድ ዘድንግል ህፃን
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ወሀለው ኖሎት ውስተ ውእቱ መካን ይተግሁ ወይሔለው ወየዓቅቡ በራእይሆሙ ወስብሐት እግዚአብሔር ሠረቀ ላዕሌሆሙ ወይቤሎሙ መልአክ ኢትፍርዑ እዜንወክሙ ዓቢየ ፍስሐ ዘይከውን ለክሙ ፤ ወበጽሐ በጽሐ ዕለተ ወሊዶታ ወወለደት ወልደ ዘበኰራ

@EOTCmahlet
መልክአ ዑራኤል፦
ሰላም ለገብዋቲከ ስርግዋነ አክናፍ ዘእሣት፤ ወለከርሥከ ልኩዕ መብልዐ ቅዳሴ ሕይወት፤ዑራኤል ስዩም ላዕለ ኩሎሙ ብርሃናት፤ አድኅነነ ወቤዘወነ እምዕለት እኪት፤ወባልሐነ እምኩሉ መንሱት።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
ረሰዮ እግዚኦ ለውእቱ ዑራኤል፤ እምኲሎሙ መላእክት ይትለዓል መንበሩ፤ ስዩም በኀበ እግዚኡ ምእመን
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ዑራኤል፦
ዕምርት እለት በዓለ ሲመትከ ዛቲ ፤ድህረ ዕረፍተ እምኪዳነ እስመ ተወክፈከ ባቲ፤ ዑራኤል ስዩም ካህነ መስቀል አሐቲ፤ ማህበርነ ዕቀብ ኩለሄ እምቅኔት ሰይጣን መስሐቲ፤ወጽዋዕ እዴከ ፈኑ ጽሙአን ታስቲ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ፦
እምርት ዕለት በዓልነ ነያ፤ ዑራኤል አብ ዘተመነያ፤ ስብሐ ወበዓለ ሰመያ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ምልጣን፦
ይሰግዱ በብረኪዎሙ ወያሌዕሉ ሕሊናሆሙ በጥንቃቄ ወበኃሰስ ኃበ እግዚአሙ ንጉስ ቀዋምያን ለነፍሳት እሙንቱ ሊቃናት ዑራኤል ወሩፋኤል ይትፌነው ለሣህል እምኃበ ልዑል
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ይትፌነው ለሣህል፤
ለሣህል እምኃበ ልዑል
@EOTCmahlet
ወረብ ዘምልጣን፦
ቀዋምያን ለነፍሳት እሙንቱ ሊቃናት ዑራኤል ወሩፋኤል፤
ይትፌነው ለሣህል ይትፌነው ለሣህል እምኃበ ልዑል
@EOTCmahlet
እስመ ለዓለም
በአማን ወልደ እግዚአብሔር ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘወረደ እምሰማያት ወተወልደ በተድላ መለኮት መላእክት ይሰግዱ ሎቱ አንሶስወ ዲበ ምድር፤እንዘ አምላክ ውእቱ፤መላእክት ይሰግዱ ሎቱ ወአምጽኡ ሎቱ አምኃሁ ወርቀ፤ከርቤ ወስኂነ ፤መላእክት ይሰግዱ ሎቱ እስመ ንገሥ ውእቱ ወርቀ ያመጽኡ በእንተ መንግሥቱ፤ ዕጣነ ያበውዑ በእንተ ክህነቱ፤ንጉሥ ውእቱ እሙነ ኮነ ልደቱ


@EOTCmahlet                  
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


      @EOTCmahlet
    #Join & share
4.7K viewsTame ♪♫•D @¥€ *¨*♫♪, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-28 19:39:03 ማህሌቱን ለምትቆሙ መልካም አገልግሎት 21
6.5K viewsTame ♪♫•D @¥€ *¨*♫♪, 16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-28 07:23:48
ስርዓተ ማህሌት ዘአስተርእዮ

#ስቡዕ_ከተባለ_በኃላ

መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣህል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፣ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።

ዚቅ
ሃሌ ሉያ ለአብ፤ ሃሌ ሉያ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ሥላሴ ዋህድ፤ ዕፎኑመ እመ አምላክ በከየት ደንጊፃ፤ ከመ ኲሉ ሰብእ ሞት ሶበ ሐወጻ፤ ዮሐንስ በልብሱ ከደነ ገፃ።
@EOTCmahlet
ወረብ
እፎኑመ እመ አምላክ በከየት ደንጊፃ በከየት እመ አምላክ/፪/
ከመ ኲሉ ሰብእ ሞት ሶበ ሐወጻ በከየት/፪/
@EOTCmahlet
ዘጣዕሙ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ መጽአ ውስተ ዓለም፤ ወዓለሙኒ ኢክህለ ፀዊሮቶ፤ ፆረቶ ወአግመረቶ ማርያም።
@EOTCmahlet
ነግሥ
ለምንት ይዜኃር ኃያል በኃይሉ፤ ወባዕል በብዝኃ ብዕሉ፤ ኢያድለወ ሞተ ክርስቶስ ለሥጋ አባሉ፤ ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ፤ ሞታ ለማርያም የአፅብ ለኲሉ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
እንበይነዝ አእምሩ በውስተ ፍትሕ ኢያደሉ፤ ትጥዓም ሞተ እሙ ወእመ ኲሉ፤ አዘዘ ወልድ በርቱዕ ቃሉ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ማርያም
ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፤ እምነ ከልበኔ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ዓቢይ ትእዛዝ፤ ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፤ ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ለዛቲ ድንግል ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ፤ ወአግአዛ እምእኩይ ውስተ ሠናይ፤ እሞት ውስተ ሕይወት፤ ወረሰየ ይዝክሩ ስማ ውስተ ኲሉ ዓለም።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ
ለዛቲ ድንግል ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ/፪/
ወአግአዛ እምእኩይ ውስት ሠናይ እሞት ውስተ ሕይወት/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ ማርያም
ሰላም ለእስትንፋስኪ ዘመዓዛሁ ሕይወት፤ ከመ መዓዛ ዕፅ ኅሩይ ዘውስተ ገነት፤ ማርያም ድንግል ቤተ ቅድሳት፤ ጽንሕኒ ውስተ ሠናይ ወሰውርኒ እሞት፤ በአክናፍኪ ርግብየ ኅሪት።
@EOTCmahlet
ዚቅ
አንጺሆ ሥጋሃ ቀዲሶ ኪያሃ፤ ኃደረ ቃል ላዕሌሃ፤ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ ወይቤላ ለድንግል፤ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ሰሎሞን ይቤላ እኅትየ መርዓት ርግብየ ሠናይት፤ ፍናወ ዚአኪ ገነት፤ እስመ ኪያኪ ኀረየ ለታዕካሁ፤ ከመ ትኩኒዮ ማኅደረ ለልዑል።
@EOTCmahlet
ወረብ
'አንጺሆ ሥጋሃ'/፪/ ላዕሌሃ ኃደረ/፪/
ቀዲሶ ኪያሃ 'ሃሌ ሉያ'/፪/ ይቤላ ለድንግል/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ ማርያም
ሰላም ለገቦኪ ዘሐመልማለ ወርቅ ክዳኑ፤ በከመ ዳዊት ይዜኑ፤ ማርያም ድንግል ለያዕቆብ ሞገሰ ስኑ፤ በልኒ እግዝእትየ አፈቅረከ አኮኑ፤ እንዘ ረዳኢትከ አነ ዘይክለከ መኑ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
እምሰማያት ወረደ ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር፤ ኖላዊ ኄር ኖላዊሆሙ ለ፳ኤል፤ ወረደ ስኖ ለያዕቆብ ዘአፍቀረ፤ ወስኑሰ ለያዕቆብ ዘይቤ ይእቲ ሥጋ እንተ ነሥአ፤ መድኅን እማርያም።
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ወስኑሰ ለያዕቆብ 'ዘይቤ'/፪/ ያዕቆብ/፪/
'ይእቲ ሥጋ'/፪/ እማርያም እንተ ነሥአ መድኅን/፪/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ማርያም
ሰላም ለፀአተ ነፍስኪ እንበለ
ፃዕር ወፃማ፤ ለነቢር ዘልፈ በየማነ ወልድኪ ፌማ፤ ማርያም ድንግል ለባሲተ ሞገስ ወግርማ፤ አጽንዒ በረድኤትኪ ለሕይወትየ ድካማ፤ እምሕይወተ ኄራን አበው ኢታሕጽጺ ዐቅማ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ጊዜ ዕረፍታ ለሶልያና ወረደ ወልድ እምዲበ ልዕልና፤ ጠሊላነ ንግሥ ሶቤሃ ከደና።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ
ጊዜ ዕረፍታ ለማርያም 'ጊዜ'/፫/ ዕረፍታ ለማርያም/፪/
ወረደ ወልድ ዲበ እምዲበ ልዕልና ወረደ/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ ማርያም
ሰላም እብል በድነ ሥጋኪ ጽሩየ፤ ዘተመሰለ ባሕርየ፤ ማርያም ድንግል ዐጸደ ወይንየ፤ ንስቲተ ለዕበየኪ እንተ አቅረብኩ ግናየ፤ ኢይትኃደግ ዲበ ምድር ምሥጢ ሰማየ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ
ኦ ትቤ ማርያም እወጽእ እምዝንቱ ሥጋየ፤ ወአሐውር ውስተ ሕይወት ዘለዓለም፤ ኦ ተዘከርኬ ዮሐንስ ዘይቤለከ ሊቅ አመ ትረፍቅ ዲበ ዕንግድዓሁ።
@EOTCmahlet
መልክአ ማርያም
ሰላም ለግንዘተ ሥጋኪ በእደ ሐዋርያት አርጋብ፤ በአፈወ ዕፍረት ቅድው ዘሐሳበ ሤጡ ዕፁብ፤ ማርያም ድንግል ወለተ ኅሩያን ሕዝብ፤ ረሰይኩኪ እግዝእትየ ህየንተ እም ወአብ፤ ይሕፅነኒ ከመ ጥብ ፍቅርኪ ሐሊብ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ተጋብኡ በቅጽበት ለግንዘተ እሙ ቅድስት፤ ብፁዓን ሐዋርያት ቦኡ ኀቤሃ፤ በሰላም አምኁ ኪያሃ፤ በስብሐት ገነዙ ሥጋሃ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ማርያም
ሰላም ለመቃብርኪ ለጌቴሴማኒ በመርኅባ፤ እንተ ይእቲ ለኢየሩሳሌም ቅሩባ፤ ማርያም ድንግል ለሀገረ መንግሥት ርግባ፤ ትትሜጦ ወረቀ እምአፌር ወጸበለ አፈው እምሳባ፤ ጌቴሴማኒ ለሥጋኪ ምስካባ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ዓውዳኒ ዘጽድቅ ወመርኅባኒ ዘዕንቊ፤ አንቀጸ አድኅኖ ሐዳስ ንጽቅ።
@EOTCmahlet
መልክአ ማርያም
ሰላም ለመቃብርኪ ለኢየሩሳሌም በአድያማ፤ እንተ ይእቲ ጌቴሴማኒ ስማ፤ ማርያም ሰንበት ዕረፍተ ጽዑራን እምፃማ፤ አመ ኀደረ ላዕሌኪ ፀሐየ ቅዱሳን ዘራማ፤ ኃይለ ልዑል ጸለለኪ በመንክር ግርማ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ኢይሜንንዋ ኪያሃኒ ወአድያሚሃኒ ነያ ጽዮን ቅድስት ሀገረ እግዚአብሔር።
@EOTCmahlet
ማኅሌተ ጽጌ
እግዚአብሔር ጽጌ ትንቢት ለቢሶ ሥጋኪ ሥጋ ዚአነ፤ አመ አስተርአየ በምድር ወተአምረ ለነ፤ ንዌድሰኪ እንዘ ንብል ምክሃ ዘመድነ፤ ዮም በፍሥሃ ለማርያም እምነ፤ አስተርእዮ በሰማይ ኮነ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
አስተርአየ ዘኢያስተርኢ፤ ኮነ እሙነ አስተርእዮቱ ለመድኃኒነ ክርስቶስ፤ እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፤ እምድንግል ተወልደ፤ እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፤ በሥጋ ረቂቅ፤ እሙነ ኮነ አስተርእዮቱ፤ በ፴ ክረምት በዮርዳኖስ ተጠምቀ፤ በበህቅ ልህቀ።
@EOTCmahlet
አንገርጋሪ
ኢኮነ ነግደ ወፈላሴ ሀገሪቶሙ ለቅዱሳን፤ ንሕነ ሰብአ ቤቱ ለእግዚአብሔር ኲልነ፤ አምላክ ኀደረ ውስተ ሥጋ ተአቊረ፤ እንዘ ኢይትጋባዕ በሙላድ፤ ዘድንግል መናሥግተ ኢያርኂዎ፤ ዘኪሩቤል ኢርእዮ።
@EOTCmahlet
አመላለስ
ዘድንግል መናሥግተ ኢያርኂሆ/፪/
ኢያርኂሆ ዘኪሩቤል ኢርእዮ ኢያርኂዎ ኢርእዮ ዘኪሩቤል/፪/
@EOTCmahlet
ወረብ
'አምላክ ኀደረ'/፪/ ውስተ ሥጋ ተዓቊረ እንዘ ኢይትጋባዕ አምላክ ኀደረ/፪/
ዘድንግል መናሥግተ 'ኢያርኂዎ'/፪/ ኢርእዮ ዘኪሩቤል/፪/
@EOTCmahlet
እስመ ለዓለም ዘሰንበት፦
ዮም ንወድሳ ለማርያም፤በእንተ ዘተወልደ እምኔሃ፤መንክር ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ።ፆረቶ በከርሳ፤ውእቱኒ ቀደሳ፤መንክር ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ፤እግዚአ ለሰንበት፤ወአቡሃ ለምሕረት፤ማ፦መንክር ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ፤አማን መላእክት ይኬልልዋ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
መንክር ግርማ ኃይለ ልዑል ጸለላ/2/
አማን መላእክት ይኬልልዋ/4/



@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share
7.9K viewsŴeirdò, 04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-28 07:23:47
ሥርዓተ ዋዜማ ዘአስተርእዮ ማርያም

ዋዜማ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ
ርእየ መሴ ማርያምሃ ዕፀ ጳጦስ፤ እንተ ኢያውዓያ እሳተ መለኮት፤ ርዕደ ሙሴ ወስዕነ ጠይቆቶ፤ ኃይለ መለኮቱ ዘላዕሌሁ ሀሎ፤ ዘቀደሰ ክህነቶ ለአሮን፤ ወረደ፤ ወመጽአ ለአድኅኖ።
@EOTCmahlet
ምልጣን
ርዕደ ሙሴ ወስዕነ ጠይቆቶ፤ ኃይለ መለኮቱ ዘላዕሌሁ ሀሎ፤ ዘቀደሰ ክህነቶ ለአሮን፤ ወረደ ወመጽአ ለአድኅኖ፤ ወረደ ወመጽአ ለአድኅኖ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ወረደ ወመጽአ ለአድኅኖ/2/
ወረደ ወመጽአ ለአድኅኖ/4/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ፦
ሕፃን ተወልደ ለነ፤ ዘስሙ አማኑኤል፤ ሕፃን ተወልደ ለነ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
እግዚአብሔር ነግሠ፦
እንተ ክርስቶስ በግዕት፤ እንተ ታስተርኢ እምርኁቅ ብሔር፤ በቤተ ልሔም አስተብረከት ዕጓለ አንበሳ ግሩመ ወለደት።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ይትባረክ፦
ይቀድም ትርሢታ መራናታ ማዕደ፤ ወማዕጠንታኒ ዘወርቅ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ሰላም
ሃሌ ሃሌ ሉያ ተወልደ በተድላ መለኮት፤ ብሑተ ልደት እማርያም እምቅድስት ድንግል፤ ወሀቤ ሰላም መድኃኔ ዓለም፤ ወአምጽኡ ሎቱ አምኃሁ ወርቀ እምርኁቅ ብሔር፤ ትጉሃን መላእክት የአምኑ ልደቶ ለክርስቶስ።

አመላለስ፦
ትጉሃን መላእክት/2/
የአምኑ ልደቶ ለክርስቶስ/4/


@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share
6.8K viewsŴeirdò, 04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 17:46:05 ማህሌቱን ለምትቆሙ መልካም አገልግሎት
9.4K viewsŴeirdò, 14:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-25 17:43:57
8.8K viewsŴeirdò, 14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-24 20:57:57
10.3K viewsŴeirdò, 17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ