Get Mystery Box with random crypto!

ያሬዳውያን

የቴሌግራም ቻናል አርማ eotcmahlet — ያሬዳውያን
የቴሌግራም ቻናል አርማ eotcmahlet — ያሬዳውያን
የሰርጥ አድራሻ: @eotcmahlet
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 43.70K
የሰርጥ መግለጫ

የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማህሌት ፤ #ወረብ ከ7 ቀናት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው
#ሁሉም_ነገር_ስለ_ማህሌት
ማህሌታውያን ቻናሉን share ያርጉ
ጥያቄ አስተያየት በግሩፓችን ይላኩ 🙏
እናመሰግናለን

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 16

2023-02-16 14:05:44 ወረብ፦
ጾም ትፌውስ ቊስለ ነፍስ ወታጸምም ኵሎ ዘሥጋ ፍትወታ/፪/
ትሜሕሮሙ ጽሙና ጽሙና ለወራዙት/፪/


@EOTCmahlet                  
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


      @EOTCmahlet
    #Join & share
3.2K viewsAron, 11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 13:34:02
እስመ ለዓለም
3.3K viewsAron, 10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 13:33:17
ሥርዓተ ማኅሌት ዘየካቲት ኪዳነ ምሕረት

የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ"
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፣ በአሐቲ ቃል።
@EOTCmahlet
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ በሣህል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፣ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ዚቅ
ወታስተሥርዪ ኃጢአተ ሕዝብኪ ተበውሐ ለኪ፤ እምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፤ ከመ ትኩኒ ተንከተመ ለውልደ ስብእ፤ ለሕይወት ዘለዓለም፤ ለኪ ይደሉ ከመ ትኩኒ መድኃኒቶሙ ለመሐይምናን ሕዝብኪ፤ ኦ መድኃኒተ ኵሉ ዓለም፤ ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።
@EOTCmahlet
ዘጣዕሙ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ቅንዑ ለእንተ ተዓቢ ጸጋ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ፤ እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ጻድቃን የሐውርዎን ወኃጥአን ይስዕንዎን፤ ዘእንበለ ትብጻሕ ግብተ አሠንዶ ፍኖተ፤ ይፈኑ ለክሙ እመቅደሱ ረድኤተ፤ መድኃኒተ መቤዛዊተ እሞ ቅድስተ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ
ቅንዑ ለእንተ ተዓቢ ጸጋ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ ማርያም ድንግል/፪/
እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ጻድቃን የሐውርዎን ወኃጥአን ይስዕንዎን/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ ኪዳነ ምሕረት
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘአስተማሰልዎ በኮከብ፤ ሶበ ብርሃኖ ተከድኑ ጽልሙታነ ራእይ ሕዝብ፤ ኪዳነ አምላክ ማርያም ወተስፋ መድኃኒት ዘዐርብ፤ ተናዘዘ ብኪ አኮኑ ኅሊና ቀዳማይ አብ፤ አመ እምገነቱ ተሰደ በኀዘን ዕፁብ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም፤ አመ ይሰደድ እምገነት።
@EOTCmahlet
ወረብ
አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም አንቲ ውእቱ/፪/
አመ ይሰደድ እምገነት/፬/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ኪዳነ ምሕረት
ሰላም ለአዕዛንኪ እለ ተበስራ ኪዳነ፤ እምአፈ ፈጣሪ ወልድኪ ዘባሕርየኪ ተከድነ፤ አምሕለኪ ማርያም ከመ ኢታርእይኒ ደይነ፤ እንበለ ምግባር ባሕቱ እመ ኢይጸድቅ አነ፤ ቦኑ ለከንቱ ኪዳንኪ ኮነ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ኪዳንኪ ኮነ ለኃጥአን ቤዛነ፤ ኪዳንኪ ኮነ ኪዳንኪ ኮነ፤ ለኃጥአን ቤዛነ ኪዳንኪ ኮነ።
@EOTCmahlet
ወረብ
ኪዳንኪ ኮነ/፮/
ለኃጥአን ቤዛነ ኪዳንኪ ኮነ/፬/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
መልክአ ኪዳነ ምሕረት
ሰላም ለመዛርዕኪ ወለኲርናዕኪ ምፅንጋዕ፤ እለ ሐቀፋሁ ለክርስቶስ ባሕርየ መለኮት ኅቡዕ፤ ማርያም ኅሪት እምነ መላእክት ወሰብእ፤ ተዝካረኪ ለእመ ገብረ በተአምኖ ጽኑዕ፤ በመንግሥት ሰማይ ምስሌኪ ይነግሥ ኃጥእ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
አመ ይነግሥ ወልድ በደብረ ጽዮን፤ ክፍልኒ ድንግል ዕቁም በየማን፤ ምስለ አባግዕ ቡሩካን።
@EOTCmahlet
ወረብ
ይነግሥ ወልድ በደብረ ጽዮን አመ ይነግሥ ወልድ/፪/
ክፍልኒ ድንግል ዕቁም በየማን/፪/
@EOTCmahlet
ዓዲ (ወይም)
ዚቅ
መፍትው እንከ ንወድሳ ወንግበር ተዝካራ፤ ለቅድስት ድንግል ዓፀደ ወይን፤ መሶበ ወርቅ እንተ መና።
@EOTCmahlet
መልክዐ ኪዳነ ምሕረት፦
ሰላም ለድንግልናኪ መክብበ ሕዋሳት ሐምስ፤ወለአቊያጽኪ ክልኤ አዕማደ ነባቢት መቅደስ፤ማርያም ታቦት ወጽላተ ኪዳን ሐዲስ፤ቅብዕኒ ርጢነ ደም እስከ ሰኰና እግር ወርእስ፤እስመ ደም ትፌውስ ሕማማ ለነፍስ፡፡
@EOTCmahlet
ዚቅ
ጾም ትፌውስ ቊስለ ነፍስ፤ወታጸምም ኵሎ ፍትወታተ ዘሥጋ፤ ትሜሕሮሙ ለወራዙት ጽሙና፤እስመ ሙሴኒ ጾመ በደብረሲና፡፡
@EOTCmahlet
ወረብ፦
ጾም ትፌውስ ቊስለ ነፍስ ወታጸምም ኵሎ ዘሥጋ ፍትወታ/፪/
ትሜሕሮሙ ጽሙና ጽሙና ለወራዙት/፪/
@EOTCmahlet
መልክአ ኪዳነ ምሕረት
ሰላም ለመልክዕኪ እመልክዐ ሐና ወኤልሳቤጥ፤ ዘብዑድ ስኑ ወልምላሜሁ ፍሉጥ፤ ማርያም ድንግል ድንግልተ፧ አፍአ ወውስጥ፤ ቤዛ ይኩነኒ ኪዳንኪ በገጸ ፈጣሪ ሥሉጥ፤ አመ ወርኀ ነጊድ የኃልቅ ወይጸራዕ ሤጥ።
@EOTCmahlet
ዚቅ
ቃለ እግዚአብሔር እምድንግል አስተርአየ፤ ኤልሳቤጥ ኮነት ዓባየ፤ እስመ ወለደት ነቢየ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ወረብ
እምድንግል አስተርአየ ቃለ ቃለ እግዚአብሔር/፪/
ኤልሳቤጥ ኮነት ዓባየ"እስመ ወለደት ነቢየ"/፪/ /፪/
@EOTCmahlet
አንገርጋሪ
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር፤ ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ፤ አንቲ ምስራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ፤ አማን፤ ኪዳንኪ ኢየኃልቅ።
@EOTCmahlet
አመላለስ
'አማን በአማን'/፪/ ኪዳንኪ 'አማን በአማን'/፪//፩/
ኪዳንኪ ኢየኃልቅ/፬/
@EOTCmahlet
ወረብ
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ/፪/
አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ ምሥራቅ ደብረ ሕይወት/፪/
@EOTCmahlet
እስመ ለአለም


 
     @EOTCmahlet                  
     @EOTCmahlet
     @EOTCmahlet
   

      @EOTCmahlet
    #Join & share
2.8K viewsAron, 10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 13:25:45
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share
2.4K viewsAron, 10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 18:39:06 ዋዜማ-
በ ፬ ሀሌታ
ርግብየ ይቤላ በእንተ የውሃታ፤
በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ፤እንዘ አመቱ እሞ ረሰያ፤ ታዕካ ሰማይ ኮነ ማህደራ፤ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ


@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share
2.2K views: ), 15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 18:39:05
ሥርዓተ ዋዜማ ዘየካቲት ኪዳነ ምሕረት

ዋዜማ
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ርግብየ ይቤላ በእንተ የውሃታ፤ በሐኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ፤ እንዘ ዓመቱ እሞ ረሰያ፤ ታዕካ ሰማይ ኮነ ማኅደራ፤ ዳዊት ይሴብሕ፤ ወይዜምር ዕዝራ።
@EOTCmahlet
ምልጣን
እንዘ ዓመቱ እሞ ረሰያ፤ ታዕካ ሰማይ ኮነ ማኅደራ፤ ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ፤ ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ/2/
ዳዊት ይሴብሕ ወይዜምር ዕዝራ/4/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
በ፭ ለእግዚአብሔር ምድር በምልዓ
ሰአሊ ለነ ማርያም፤ እንተ እግዚእ ኃረያ፤ ሰአሊ ለነ ማርያም።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
እግዚአብሔር ነግሠ
እንተ ክርስቶስ በግዕት፤ እንተ ታስተርኢ እምርኁቅ ብሔር፤ በቤተ ልሔም አስተብረከት ዕጓለ አንበሳ፤ ግሩመ ወለደት።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
በ፭ እግዚኦ ጸራሕኩ ኀቤከ
ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን፤ ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን፤ ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን።
@EOTCmahlet
ይትባረክ
እግዝእትየ እብለኪ፤ ወእሙ ለእግዚእየ እብለኪ፤ ቃል ቅዱስ ኀደረ ላዕሌኪ።
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ሰላም
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር፤ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ፤ የሐንፁ አሕዛብ አረፋትኪ በዕንቊ ክቡር፤ ወመሠረትኪ በወርቅ ንጹሕ፤ ይሰግዱ ለኪ ውስተ ገጸ ምድር በእንተ ዕበየ ክብርኪ፤ አምላከ ፳ኤል ውእቱ ረዳኢኪ፤ ዘአድኃነኪ እምእደ ጸላዕትኪ፤ ወረሰየ ሰላመ ለበሐውርትኪ።
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
ዘአድኃነኪ እምእደ ጸላዕትኪ እምእደ ጸላዕትኪ/2/
ወረሰየ ሰላመ ለበሐውርትኪ/4/


@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet


@EOTCmahlet
#Join & share
2.1K views: ), 15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 13:06:29
2.7K views: ), 10:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 12:30:28 የየካቲት 16 ቅድስት ኪዳነምህረት በዓል ☆ስርአተ ዋዜማ
☆ማህሌት ፤ ቀደም ብሎ ከነ ወረቡ ይላክላቿዋል

Share በማድረግ ይጠብቁን
2.8K views: ), 09:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 12:23:18 @Memhir_sirak
2.5K views: ), 09:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 12:21:40
መዝሙር ዘዘወረደ

(በ፩/ዩ) ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት ወተሐሠዩ ሎቱ በረዓድ እስመ ለዓለም ምሕረቱ ለትውልደ ትውልድ ጽድቁ ንሕነሰ ሕዝቡ ባዑ  ቅድሜሁ በተጋንዮ ወውስተ አዕፃዲሁ በስብሐት እመንዎ (እ) ንጹም ጾመ ወናፍቅር ቢጸነ ወንትፋቀር በበይናቲነ (እ) አክብሩ ሰንበተ ተገበሩ ጽድቀ እስመ ሰንበትሰ በእንተ ሰብእ ተፈጥረት (እ) ምሕረተ ወፍትሐ አሐሊ ለከ እዜምር ወዕሌቡ ፍኖተ ንጹሐ እስመ ለዓለም ምሕረቱ ለትውልደ ትውልድ ጽድቁ ንሕነሰ ሕዝቡ አባግዓ መርዔቱ።

የዕለቱ ምንባባት፦

ዕብ ፲፫፥፯ - ፲፮፤
ያዕ ፬፥፮ - ፍ፤
ግብ ፳፭፥፲፫ - ፍ፤
የዕለቱ ወንጌል፦ ዮሐ ፫፥፲ - ፳፭
ቅዳሴ፦ ዘእግዚእነ፤

የዕለቱ ምስባክ፦
ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት፤
ወተሐሠዩ ሎቱ በረዓድ፤
አጽንዕዋ ለጥበብ ከመ ኢይትመዓዕ እግዚአብሔር። መዝ ፪፥፲፩

ትርጉም፦

ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ፤
በረዓድም ደስ ይበላችሁ፤
እግዚአብሔር እንዳይቆጣ ጥበብን አጽኗት።



     @EOTCmahlet                  
     @EOTCmahlet
     @EOTCmahlet
   

      @EOTCmahlet
    #Join & share
2.4K views: ), 09:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ