Get Mystery Box with random crypto!

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

የቴሌግራም ቻናል አርማ entrancehubethiopia — E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟ E
ርዕሶች ከሰርጥ:
Physics
Update
የቴሌግራም ቻናል አርማ entrancehubethiopia — E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟
ርዕሶች ከሰርጥ:
Physics
Update
የሰርጥ አድራሻ: @entrancehubethiopia
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.00K
የሰርጥ መግለጫ

ይደውሉልን!
0917318110
0912407472
0948398047

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-24 12:45:49
#Update


የEntrance Hub መመዝገቢያ update bot ለመጠቀም /start ብለው ይላኩ


Link - https://t.me/entrance_hub_register_bot
1.7K viewsedited  09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 09:14:00 Determinans mind map (Entrance Hub Ethiopia)
ሀሉንም Chapter ዛሬ በዚህ አይነት መልኩ በ Entrance Hub Tutorial class ማግኘት ትችላላችሁ
ቤተሰብ ያልሆነ አሁኑኑ ይመዝብ
@Entrance_Hub_Register_Bot

ለበለጠ መረጃ
@EntranceHubEthiopia
ይጎብኙ
4.3K views06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 09:13:13

ዛሬ በ Entrance Hub እጅግ በጠም ወሳኝ የሆነ የMathematics ድግስ ተዘጋጅቷል

ከ G9_12 በጠም ወሳኝ የሆነ Unit ሁሉንም በምርጥ graphics ጥበብ የተዘጋጀ Mind map

ስለ Vectors እና 3D ሙሉ ግንዘብ ከሌላችሁ መድሐኒቱን ዛሬ ማታ ያገኛሉ
ስለ Vectors Key point የሆነ 30 ጥያቄ2ቋን ከበቂ ማብራሪያ ጋር ዛሬ ከ12:00 ጀምሮ ይጠብቁ?

ሁሌም አዲስ ነገር ከEntrance Hub
የEntrance Hub ቤተሰብ ካልሆኑ ዛሬውኑ በመመዝገብ ቤተሰብ ይሁኑ
ለመመዝገብ ይህን ይጠቀሙ
@Entrance_Hub_Register_Bot
ቤተሰብ ከሆኑ 12:00 በ Tutorial class እንገናኝ
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
@EntranceHuBEthiopaia

የMind map ዝግጅት ምን አይነት ምን እንደሆነ ለማወቅ ይህንን File ይመልከቱ
1.6K views06:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 18:54:27 . የመጨረሻው ምዕራፍ
የመጨረሻው ጥረት
የመጨረሻው ተጋድሎ


ቀናቶች ቆጠረዋል ፣ አሁን ተቃርበዋል ፣ እያበቁ ነው 30 ቀናት ብቻ ቀርተዋል ፣ የመጨረሻው ምዕራፍ ፣ እንሆ ከዛሬ ይጀምራል ። በዚህ ወራት ውስጥ ቀናት ፣ ሰዓታት ፣ ደቂቃም ጨምሮ ዋጋ አላቸው ።

እነኝህ የመጨረሻዎችሁ አዲሱ ምዕራፍ ቀናቶች ፣ በ4 መሰረታዊ ክፍሎች ልከናወኑ ይገባል ።

በመጀመሪያ ልኩን ለ አራት ቦታ እኩል በመክፈል አስምሩ (quarter) ከዛም ፦

በመጀመሪያው ሳጥን ዛሬውኑ ማለቅ ያለባቸው ነገሮች እናስገባለን (most important and urgent)
እነዚህ ነገሮች የግድ ዛሬ ማከናወን ያሉብን ነገሮች ናቸው።

ለምሳሌ እድር መክፈል ይሄን ምሳሌ ያደረኩበት ምክንያት አንድ ቀን ካመለጠን 30 ቀናትን ጠብቀን ነው መክፈል የምንችለው በዛ ላይ በነቅጣት።

ልብ በሉ፣ ይህ ቀን ዛሬ በዚህች ሰዓት ምናልባት Biologyን ብሎም Unit 3ን የምናጠናበት ፣ የምንረዳበት፣ የምናጠናቅቅበት፣ የምንዘጋጅበት፣ የምንመረምርበት ግዜ ሊሆን ይችላል ። ይህ ግዜ ካለፈ አለፈ ነው አበቃ ፣ Biology Unit 3 ከ Matric Exam ተዘለለ።

ምክንያቱም ምናልባት ቀጣይ ቀን የUnit 2 , የUnit 4 ፣ ወይም የ Chemistry ፣ የHistory ብቻ የሌሎቹም ሊሆን ስለሚችል ፣ የሌሎቹን ቀን ቀንሰን ስንጠቀም በተዘዋዋሪ፣ በሒዎታችን አስፈላጊ የሆነው ነገር ማስቀረታችን እንደሆነ ግንዛቤ ውስጥ አስገቡ ።

ስለዚህ ዋጋ ሊያስከፍሉን የሚችሉ ጉዳዮች ላይ ልናሰምርባቸው ይገባል ።

በሁለተኛ ሳጥን ውስጥ ደግሞ ዛሬ መፈፀም ያለባቸው ነገር ግን አስቸኳይ ያልሆኑ።

ቀጣይ ቀን መስራት እንችላለን ነገር ግን ዛሬም የመፈፀም አቅም አለን ። ለምሳሌ ከትንሽ ደቂቃዎች በፊት Geography ወይም ደግሞ Chemistry Unit 2 አጥንተናል እንበል ። ጽንሰ ሃሳቡን ተረድተናል ፣ ከ3 ሁሉንም ዋና ዋና የሚባሉ ለMatric የሚያስፈልጉንን ጉዳዮች ተረድተናል ። ነገር ግን ከዚህ Unit ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ያለፉትን Matric Exam አልሰራንም ። ነገር ግን ቀጣይ ቀን መስራት እንችላለን፣ ግን ዛሬ ስንሰራው ሁለት ነገሮችን በዋነኝነት እናገኛለን ።
1ኛ ፡ ለነገ መጨነቁን እናቆማለን(repression)

2ኛ ፡ በትንሽ ነገር በራሳችን መተማመን እነጨምራለን ።

so this is the MOST IMPORTANT PART OF THE DAY.

በ3ኛ ላይ በዚህ በቀሩን ቀናቶች ውስጥ ማከናወን ያሉብን ድርጊቶች አንዱ፡ በዚህ ጊዜ ስራ ጨርሳችሁ "ጨርሻለሁ" አሁን ትንሽ እረፍት ያስፈልገኛል ፣ የምትሉበት ጊዜ ሊኖራችሁ ይገባል። በቃ ከቤተሰብ ጋር ከጓደኛችሁ ጋር የምትሆኑበት ጊዜ፣ ሃይምሯችሁን Refresh ዘና የምታደርጉበት ግዜ....

በዚህ ጊዜ ከአቀዳችሁት ሰአት ውጪ ላለማሳለፍ መሞከር አለባችሁ ።

ለምሳሌ ሁለት ሰአት ከጓደኛችሁ ጋር አቅዳችሁ ጨዋታው ሲደራ መቼም የሚፈጠረውን ነገር ይገባችኋል ብዬ አስባለሁ። በዚህ ግዜ በጣም ጥንቃቄ አድርጉ፣ በቃ አንድ መስሪያ ቤት ሰዓት ካረፈደ ከደሞዙ ላይ እንደሚቆረጥ ፣ ሁሉ እናንተም ከእቅዳቹት ግዜ ላይ ስታረፍዱ ፣ ከ ማትሪክ ነጥባችሁ እንደሚቆረጥ አስቡ ።


4 ኛው በዚህ ጊዜ ለራሳችሁ ጊዜ የምትሰጡበት ተራ ነው። በዛሬ ቀን ምን ሰራው ፣ ምንስ አወኩኝ፣ በዚህ ተግባሬ ምን አተረፍኩኝ የምትሉበት ግዜ ነው።

የእራሳችሁን ስሜት የምታዳምጡበት ጊዜ።
በተረፈ ፣ እንደየ እምነታችሁ ፣ መዝሙር ፣ መንዙማ ብቻ ብዙ ነገር የምትሰሙበት እና እራሳችሁን የምታረጋጉበት ግዜ ሊኖራችሁ ይገባል ።

ተወዳጆች ሆይ ፣ በእነኝህ በቀሩን 30 ቀናቶች የምታደርጓቸው ተግባራት የእናንተን የወደፊት ህልም ሙሉ ለሙሉ ሊቀይሩ ስለሚችሁ ልብ ልትሏቸው ይገባል ።

በተረፈ መስከረም 9 እስከ 12 በEntrance Hub Website ገጽ ፈተናዎችን ተፈተኑ።

ሰላም ቆዩልኝ

አመሰግናለሁ፣ ደስታ ነበርኩኝ ።

ሁሌም አብረናችሁ ነን ።

D_Marvel Tutorials
የእናንተ ለወዳጆቹ የሚተጋ



D_Marvel Tutorials


Join:
@eruditional
Join:
@eruditional
1.2K views15:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 18:44:36
መስከረም 9 እስከ 12 በEntrance Hub Website ገጽ Entrance Hub Matric Examination ይፈተኑ

ፈተናው በ90ዎችሁ Entrance Examination Standard የተዘጋጀ

ከ9 እስከ 12 ክፍል ሁሉንም Chapter ያካተተ Exam ስለሆነ እጅጉን ለEntrance Examination ብቸኛው መብቴ እና አማራጭ ነው ።

ከ1 እስከ 3ኛ ደረጃ ለሚወጡ ተማሪዎች ልዩ የገንዘብ ሽልማት እና በWebsiteኡ ገጽ ላይ ለአንድ አመት ውጤታቸው እና ፎቷቸው Pin ይደረጋል ።

ከውጤት እና ከፈተናው ቡሃላ የሁሉም ትምህርቶች Exam መልስ እና ማብራሪያ ይቀርባል ።

ፈተናው ከላይ ከምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ፡ ያለምንም የፊደላት ግድፈት በጥራት እና በማራኪ አቀራረብ ይሰጣል ።

ይመዘገቡ ፣ ያሸንፉ ፣ ይሸለሙ ።

Entrance Hub Ethiopia

እስካሁን የEntrance Hub ቤተሰብ ካልሆኑ ዛሬውኑ በመመዝገብ የዚህ ታሪካዊ የትምህርት ገጽ አካል ይሁን
@Entrance_HUb_Register_Bot
1.4K views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 13:22:45
ማን ልሆን ይችላል?

የEntrance Hub 2014 ዓ/ም ምርጡ ተማሪ ማን ልሆን ይቻላል?

የEntrance Hubን ልዩ ሽልማት የሚወስደው ማን ልሆን ይችላል?

በEntrance Hub Website ፎቶው Pin የሚያደርግለት የማን ልሆን ይችላል?

የአመቱ ምርጡ ተማሪ የሚለውን እና በሀገራችን የመጀመሪያው የሆነውን የምስክር ወረቀት ልወስድ የሚችለው ማን ልሆን ይችላል?

የእነዚህ አጓጊ ጥያቄ ምላሽ ሁላችንም አብረን ከመስከረም 9-12 በ Entrance Hub Website የሚቀርበው ፈተና የምንመለከት ይሁናል።

እስካሁን የEntrance Hub ቤተሰብ ካልሆነ ዛሬውኑ በመመዝገብ የዚህ ታሪካዊ ድግስ አካል ይሁን
@Entrance_HUb_Register_Bot
1.5K views10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 13:09:54 ማን ልሆን ይችላል?
1.3K views10:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 08:49:28
1 ወር ብቻ ቀረው
በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ በ Online ለመፈተን

ከተለያዩ የሀገሪቱን ክፍል የተወጣጡ ምርጥ ተማሪዎች የሚሳተፉበት

የEntrance Hub Ethiopia የመጀመሪያ አመት ተፈታኝ ተማሪዎች በመሆን ቀዳሚ የሚሆኑበት
ይህ ታሪካዊ እንደያመልጣችሁ ዛሬውን ይቀላቀላሉ
@ENTRANCE_Hub_Register_Bot
1.5K viewsedited  05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 02:27:51 To register


https://t.me/entrance_hub_register_bot
1.4K views23:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 13:31:02 ዛሬ ላይ እንደዚህ ሳፋ ያለ ትምህርት ላይ ሳንደርስ በፊት እንኳን ከውድ ተማሪዎቻችን ምስክርነት በጀመርንባቸው ሰሞን በዚህ መልኩ ተቀብለን ነበር ።
የእውነት ከስራችን በላይ ከተማሪዎቻችን ስለምናገኘው የማበረታቻ መልዕክቶች እጅግ አድርገን እናመሰግናለን

እኛ ስለ እናንተ ስንል ቀን በቀን አድስ ነገር እና ተስፋ ይዘን እንመጣለን ። በርቱልን ለሚመጡት ነገሮች ሁሉ ድጋፍ ሆነን እንቆማለን
ENTRANCE HUB ETHIOPIA
Path to Success
1.1K viewsedited  10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ