Get Mystery Box with random crypto!

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

የቴሌግራም ቻናል አርማ entrancehubethiopia — E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟ E
ርዕሶች ከሰርጥ:
Physics
Update
የቴሌግራም ቻናል አርማ entrancehubethiopia — E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟
ርዕሶች ከሰርጥ:
Physics
Update
የሰርጥ አድራሻ: @entrancehubethiopia
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.00K
የሰርጥ መግለጫ

ይደውሉልን!
0917318110
0912407472
0948398047

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-05 12:52:46 የ Entrance Hub Ethiopia የSocial Science ተማሪ ናት
ለእናንተ ማድረስ ያለብኝ መልዕክት አለ ትላለች እና እስቲ ሁላችሁም አድምጧት ።

ለሚወዱት ፣ የወደዱትን ማካፈል ብልህነት እና ታማኝነት ነው ።
እህታችን ስለ መልዕክቱ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ሰላም ቆዪልን
ENTRANCE HUB ETHIOPIA
1.0K viewsedited  09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 20:15:19 የ Entrance Hub Ethiopia Tutorials Class ተማሪ ናት

ስለ Entrance Hub Ethiopia መረጃ ለእናንተ ማስተላለፍ ፈልጋ ነው ። ስለተሰማት ስሜት ለእናንተ መናገር ስለፈለገች ነው ።
ሁላችሁም አድምጧት ፣ ለትምህርት ፈላጊዎች እጅግ የሚጠቅም መረጃ ነው ።
እህታችን እኛም Entrance Hub Ethiopiaን ምርጫሽ ስላደግሽ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን
1.3K views17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 23:04:43
እለተ አርብ ለSocial
ከዛሬ 4 አመት በፊት የተማራችሁትን በአጭሩ ለማስታወስ ወደ Entrance HUb Tutorial Class ይቀላቀላሉ
◉Grade 9 Unit 3 Short Note
◉2005 E.c EGESC WITH ANSWER
እንደያመልጣችሁ
ይመዝገቡ
@Entrance_Hub_Bot
@EntranceHub_Payment_Bot
1.5K viewsedited  20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 23:03:10
እለተ ሐሙስ
Grade 11 History Unit 10
Short Notes

እንደምታውቁት የ11ኛ ክፍል History በተላይ ምዕራፍ 10 ለማንበብ ምን ያህል አሰልቺ እንደሆነ ግልጽ ነው

ታድያ ይህን በአጭሩ ከፈተና በላይ መሆን ከፈለጋችሁ መፍትሄው የEntrance Hub ቤተሰብ መሆን ብቻ ነው

በዚያን ቀን ብቻ የ2005 ዓ/ም Matric[የ9&10] ጥያቄ ከነ መብራሪያው ይቀርባል
ይህ ድግስ እንደያመልጣችሁ
ቶሎ ተመዝገቡ
@Entrance_Hub_Bot
@EntranceHub_Payment_Bot
1.1K viewsedited  20:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 22:46:17 እለተ ሰኞ
English
እለተ ማክሰኞ
Maths
በተለመደው አቀራረብ
985 views19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 22:45:40 እለተ እሮብ

Civics Unit 6&7 Lesson Notes [G9_10]

2005E.C MATRIC EXAM WITH ANSWERS
983 viewsedited  19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 22:37:19
Next Week For Social Science
Entrance Hubን ከየትኛው ቻናል ልዩ ከሚያደርጉት ነገሮች ውስጥ አንዱ ለSocial Science ተማሪዎች የሚሰጠው ትኩረት ነው
በዚህ ሳምንት ለSocial Science ተማሪዎች የሚከተሉት ይቀርብላቸዋል

ለማንበብ በጠም ውስብስብ የሚሆኑ Chapterሮች እጅግ በጠም ግልፅ እና አጭር Note በተለመደው በ Entrance Hub Quality በፕሮግራሙ መሠረት ይቀርባል
1.0K views19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 19:17:46
NEW Feature on Entrance Hub
እስቲ ይገምቱ

#እኛ ልዩ ነን የምንለው በምክንያት ነው
ለመመዝገብ
@EntranceHub_Payment_Bot
@Entrance_Hub_Bot [ለተፈታኞች ብቻ]¶
2.5K views16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 18:04:01
CHEMISTRY FULL Video Course Grade 9_12


አምነውን እየተጠቀሙ ላሉት ውድ ተማሪዎቻችን እንሆ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን

ትምህርቱን በፈለጋችሁት አማራጭ መከታተል ትችላላችሁ
በድምጽ ፣ በVideo ፣ በText በተጨማሪም ደግሞ የማይጠገቡትን የEntrance Hub የዘውትር መጽሃፎች ሁሌም ቀን በቀን አይጠፉም


ይህን አጋጣሚ ይጠቀሙ
ይመዝገቡ
@EntranceHub_Payment_Bot
@Entrance_Hub_Bot
2.3K views15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 18:04:01
CHEMISTRY FULL Video Course Grade 9_12


Wow ማየት ማመን ነው እኛ በስራችን አፍረን እናውቅም ሁሌም እናኮራለን ። ትውልድን በእውቀት አንጾ መቅረጽ የዜግነት ጌዴታችን ነው
Entrance Hub Ethiopia

ትምህርቱን በፈለጋችሁት አማራጭ መከታተል ትችላላችሁ
በድምጽ ፣ በVideo ፣ በText በተጨማሪም ደግሞ የማይጠገቡትን የEntrance Hub የዘውትር መጽሃፎች ሁሌም ቀን በቀን አይጠፉም


ይህን አጋጣሚ ይጠቀሙ
ይመዝገቡ
@EntranceHub_Payment_Bot
@Entrance_Hub_Bot
880 views15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ