Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ በ Entrance Hub እጅግ በጠም ወሳኝ የሆነ የMathematics ድግስ ተዘጋጅቷል | E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟


ዛሬ በ Entrance Hub እጅግ በጠም ወሳኝ የሆነ የMathematics ድግስ ተዘጋጅቷል

ከ G9_12 በጠም ወሳኝ የሆነ Unit ሁሉንም በምርጥ graphics ጥበብ የተዘጋጀ Mind map

ስለ Vectors እና 3D ሙሉ ግንዘብ ከሌላችሁ መድሐኒቱን ዛሬ ማታ ያገኛሉ
ስለ Vectors Key point የሆነ 30 ጥያቄ2ቋን ከበቂ ማብራሪያ ጋር ዛሬ ከ12:00 ጀምሮ ይጠብቁ?

ሁሌም አዲስ ነገር ከEntrance Hub
የEntrance Hub ቤተሰብ ካልሆኑ ዛሬውኑ በመመዝገብ ቤተሰብ ይሁኑ
ለመመዝገብ ይህን ይጠቀሙ
@Entrance_Hub_Register_Bot
ቤተሰብ ከሆኑ 12:00 በ Tutorial class እንገናኝ
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
@EntranceHuBEthiopaia

የMind map ዝግጅት ምን አይነት ምን እንደሆነ ለማወቅ ይህንን File ይመልከቱ