Get Mystery Box with random crypto!

EMS Mereja

የቴሌግራም ቻናል አርማ emsmereja — EMS Mereja E
የቴሌግራም ቻናል አርማ emsmereja — EMS Mereja
የሰርጥ አድራሻ: @emsmereja
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.57K
የሰርጥ መግለጫ

👉 መረጃዎች፣ጥያቄዎች፣ አስተያየቶችና የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት ከፈለጉ በዚህ ያናግሩን👉 t.me/infoetrobot
👉 የዕለታዊ ዝግጅቶችና ዜናዎች በተባባሪ አቅራቢዎች እንዲደርሷችሁ👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/@HAQMEDIA12
Subscribe ያድርጉ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 42

2022-07-17 21:49:15 ጉድ ጉድ ይሄ ቪዲዮ የአማራ ጭፍጨፋ የሚመሩት እነዚህ ባለስልጣናት ናቸው!!ከፍተኛ ባለስልጣኑን የመግደል ሙከራ!!ሺመልስ አብዲሳ ሊታሰር!! ዛሬ አደል እንዴ የማየው! #ሼር_Subscribe ይደረግ
መሉ ቪዲዮውን በዚህ ታገኛላችሁ



@emsmereja
3.9K views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 22:58:14
እንኳን ደስ አለን
ወርቁ ገብቷል
ለተሰንበት ግደይ
@emsmereja
4.4K views19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-16 19:59:08
እናት

#እናት_ፍቅር_ናት
እናት ክብር ናት
#እናት_ሀብት_ናት
እናት ደስታ ናት
#እናት_ሀገር_ናት
እናት ሰላም ናት
የማንም እናት_እናቴ ነች!!!
ሴት መሆን በራሱ ፈተና ነው። እናቱን የሚወድ በእናቱ የማያፍር እንዲሁም የእናቱን ውለታ ጠንቅቆ የሚያውቅ ልጅ ክብር ይገባሃል
ክብር ለኢትዮጵያዊያን እናቶች በሙሉ ይሁን።
@emsmereja
4.3K views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 21:40:30 #share በማድረግም ተባበሩኝ


4.5K viewsedited  18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 21:51:54 የምን መጨነቅ? ዛሬ በዲሲ እንዲህ አሳለፍኩ!በነገራችን ላይ በዚህ ቱዪብ ላይ የዜናና መዝናኛ ዝግጅቶች ለማቅረብ ተዘጋችቻለሁ!ሰብስክራይብ በማድረግ ሙሉ ዝግጅቶቼን ያገኛሉ አስተያየት ካሎት በዩቲብ ኮመንት መስጫው ላይ አስቀምጡልኝ ይደርሰኛል
መሳይ መኮንን #share




@emsmereja
8.1K viewsedited  18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:39:16
ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ የዘንድሮ የአባ ገዳ "ክፍለ ዘመን" ተብለው ተሰየሙ።
የገዳ አባቶችና የሐረርጌ የሀገር ሽማግሌዎች(የምስራቅና ምዕራብ)በጋራ በመሆን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዘዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የዘንድሮ የአባ ገዳ 'ክፍለ ዘመን' ብለው ሰየሟቸው።
@emsmereja
7.2K views18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 13:00:21
6.6K views10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 13:07:58
ገዳይን ያለመለየት ወይም የማድበስበስ ችግር ይታያል። ወለጋ ላይ ያለቁትን ወገኖች የጨረሳቸው ሸኔ ነው። ሸኔ ደግሞ ህወሃት፣ የጉሙዝ ንቅናቄ፣ የጋምቤላ ህዝብ ንቅናቄ ወዘተ የሚገኙበት የፌደራል አርሚ የሚባል ስብስብ አባል ነው። በዚህ ስብስብ ውስጥ የኦሮሞ፣ የትግራይና መንግስትን ለመገልበጥ የሚታገሉ የሌሎች ብሄሮች ሊህቃንም፣ በውስጥም በውጭም የሚገኙ፣ አሉበት። ጸጋዬ አራርሳ የተባለው ብሄርተኛ በድፍረት ወጥቶ ስለዚህ ስብስብ ሲናገር ይውል ነበር። ገዳዩ ሸኔ ይሁን እንጅ አስገዳዮቹ እነሱም ናቸው።

መንግስት ስራውን ሰርቷል ወይስ አልሰራም በሚለው መጠየቅ አለበት። በመንግስት ውስጥ ያሉ ባለስልጣናት ሚና ይኖራቸው ይሆናልና ይፈተሹ የሚል ጥያቄም ማቅረብ ትክክል ነው። ይህ ግን የሸኔና ስብስቡን አንደኛ ተጠያቂነት የሚሸፍን መሆን የለበትም። እንደዛ ከሆነ አጥፊውን ለይቶ እርምጃ ለመውሰድ ያዳግታል።

ሸኔ 3 ሺ የኦሮምያ ክልል አመራርና 4 ሺ ሚሊሺያ ገድሏል ተብሏል። መቼም የክልሉ መንግስት የራሱን ደጋፊዎችና ጠባቂዎች የሚያስገድልበት አሳማኝ ምክንያት ይኖረዋል ተብሎ አይታሰብም። እነዚህን አመራሮችም ሆነ ወገኖቻችንን የሚገድለው ሸኔና ስብስቡ ነው። በክልሉ አመራር ላይ የሚነሳው የብቃትና የህብረት ጥያቄ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ ወንጀለኛን በየደረጃው ያለመለየት ችግር ግን የሃይል አሰላለፍ መዛነፍ ስለሚፈጥር አደገኛ ነው። ወንጀለኛም ከወንጀሉ እንዲያመልጥ፣ ሟቾችም ፍትህ እንዳያገኙና ትግሉም ውስብስብ እንዲሆን ያደርገዋልና መጠንቀቅ ይገባል።

አይናችንን ከሼኔና ስብስቡ ላይ ከነቀልን ያን ጊዜ ተሸንፈናል። እነሱም የሚፈልጉት ይህን ነውና። #ሼር
@emsmereja
5.4K views10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 10:51:52 በብልፅግና ዘመን ታጋች ሆነህ የምታገኘውን እንክብካቤ፣በወያኔ ዘመን ጠ/ሚኒስተር ሆነህ አታገኘውም።

ስለደረሰብኝ መታገት ይህችን እውነት ተናግሬ ነገ ጠዋት ልሙት !
(በላይ በቀለ ወያ) አንጋሳ ስታይል።


ምንም ውሸት የለውም!!! ሞትን ፈርቼ ሳይሆን ለቤተሰቦቼና ለወዳጆቼ ስል የምደብቃችሁ ህጋዊ ህገ ወጥ የሆኑ ተግባሮች ቢፈፀሙብኝም ከዚህ በታች የምፅፋቸው ነገሮች መቶ ፐርሰንት የተረጋገጡ እውነቶችን ነው!!! ጀመርኩ!!!
።።።።
በደረሰብኝ እገታና አፈና ምክንያት ብዙ ወዳጆቼና ጠላቶቼ "ህጋዊነትና ሰብአዊነት" ተሰምቷቸው ድምፅ ሆነውልኛል !!! አብዝተው ስላለሁበት ሁኔታ ጠይቀዋል ! ደክመዋል! አዝነዋል። ተጨንቀዋል። አልቅሰዋል።ይህን ሰብአዊ ልብ ላደላቸው ሁሉ በማስመሠል ሳይሆን በነገሮች መቀያየር ስለማይቀየረው እውነት ስል ከልቤ አልፌ ከነፍሴ አመሠግናቸዋለሁ!!! በተቃራኒው ደግሞ ህጋዊ በሚመስል ህገወጥ መንገድ በመታገቴ .."የታባቱ ይሄ የብልፅግና ውታፍ ነቃይ ፣ ሲያሽቃብጥ ከርሞ የጁን ሰጡት። እዚህ ቦታ ተገደለ ፣ እዚህ ቦታ ታርዶ አየነው ፣ ስቀሉት ፣ግደሉት ፣ ዘልዝሉት ፣ በእገሌ ብሔር እናቶች ቀልዶ ፣ የእገሌ ብሔር ተወላጆችን ሞት ደግፎ ..ምንትስ ቅብርጥስ " የሚሉ የኔ መታገት ፣ የኔ ስቃይ እና የኔ ሞት የሚያስደስታቸው የወያኔ ተረፈ ምርቶችን ተመልክቻለሁ!!! ለነዚህ ተረፈ ወያኔዎች ከዚህ በታች በተራ ቁጥር የማሰፍረውን የሀቅ ጥያቄ በወያኔ መንፈሳቸው ሳይሆን በሰውነት ህሊናቸው ለራሳቸው ይመልሱት !!
1 እኔ በላይ በቀለ ወያ ዘመን በቀባኝ ጥላሸት ልክ በዘር ሳስብ በአባቴ ጥንቅቅ ያልኩ የወለጋ ኦሮሞ በእናቴ ጥንቅቅ ያልኩ የአደዋ ትግሬ ነኝ!!! እንደ ፓርቲ የወያኔን መጥፋት ከመመኘት ውጪ የትግራይ ህዝብን መጥፋት የደገፍኩት የቱ ጋር ነው ?
2 የትግራይን ህዝብ ደግነት ፣ ቀናነትና መልካምነት የምመሰክረው እናቴ ትግሬ ስለሆነች ሳይሆን ..በመቀሌ ፣ በሽሬ ፣ በአክሱምና በአድግራት ከህዝቡ ጋር ኖሬ ስለማውቅ ነው!!! ታዲያ ይህን እንስፍስፍ ህዝብ በወያኔ ጭካኔ ልክ እንድሰፍረው ለምን ፈለጋችሁ?
3 በትግራይ ህዝብ ስም "ጦርነት ባህላዊ ጨዋታዬ ነው ። በሎም! ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል ድረስ እወርዳለሁ ። በኔ እድሜ ኢትዮጵያ ስትፈራርስ በማየቴ ደስተኛ ነኝ ። በሚሉ ቅዠታሞች ልክ የትግራይን ህዝብ እንድሰፍረው ስለምን ፈለጋችሁ?
4 ሀይማኖተኛው ፣ ሰው አክባሪው ፣ ሩህሩህ የሆነ የትግራይን ህዝብ በጨካኙ ፣ በሰሜን እዝ ላይ በፈፀመው ግፍ " ብቻ የሰይጣን ታላቅ ወንድም " መሆኑን ካረጋገጠው ወያኔ ጋር አብሬ እንዳስበው ስለምን አሰባችሁ? (እዚህች ጋር የወያኔን የሰይጣን ታላቅ ወንድምነትን እንዳንክድ መብረቃዊ ጥቃቷ ትታሰብ)
5 ወያኔ ፓርቲ እንጂ ብሔር እንዳልሆነ ጠንቅቄ የማውቅ ሰው ነኝ!! ታዲያ "ጦርነት ባህላዊ ጨዋታዬ ነው። በሎም !!! ቅብርጥስ ምንትስ ብሎ ገጥሞ የትግራይን ወጣት ያስጨረሰ ድርጅትን መጥላትና መቃወም የትግራይን ህዝብ መጥላት የሚሆነው በምን ስሌት ነው? (ወያኔ ወዲያ የትግራይህ ህዝብ ወዲህ)
።።።
ማጠቃለያ!
በወያኔ ዘመን በመፃፌ ምክንያት አንዴ ታግቼ ተወስጃለሁ። አንዴ ታስሬ ወር ተገርፊያለሁ!!! በብልፅግና ዘመን ህጋዊ በሆነ ህገወጥነት ምክንያት መታገቴ ያስደሰታችሁ የወያኔ ተረፈ ምርቶች ሁሉ መቶ ፐርሰንት እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ ከወያኔ ህጋዊነት የብልፅግና ህገወጥነት መቶ እጥፍ እንደሚሻል ነው!!! ከብልፅግና በማልጠብቃቸው ነገሮች ጭምር ተበድያለሁ !!! የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ተፈፅመውብኛል !!! በሀገሪቱ ላይ እየተፈፀሙ ባሉ ዘግናኝ ድርጊቶች በማስመሰል ሳይሆን በእውነት የምቆስልና የማዝን ሰው ነኝ!!! የሆነው ነገር ሁሉ ሆኖ አይደለም መታፈን እና ነገ ብገደል እንኳን በወያኔ ዘመን ታግቶ ከመለቀቅ በዚህ ዘመን ተገድሎ መሞት መቶ እጥፍ የተሻለ ነው !!! በወያኔ ዘመን ስንቱ ወንድ ሲኮላሽ ፣ ስንቷ ሴት በብልቷ ብረት ሲገባባት ስንቱ ብልት የሀይላንድ ውሃ ሲሸከም ፣ ስንቱ በድብቅ ሲረሸንና በጅምላ ሲቀበር ትንፍሽ ያላልክ ተረፈ ወያኔ ሁላ ዛሬ የኔ መታገት አያስደስትክ !!! በወያኔም በዚህ ዘመንም ታግቻለሁ ። እርግጠኛ ሆኜ የማረጋግጥልህ ከወያኔ አጋቾች ደግነት ይልቅ የዚህ ዘመን አጋቾች ክፋት የተሻለ ነው!!! ለግዜው የማልናገረው የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ቢደርሱብኝም ጠብ የማይል ሀቅ ልንገርህ !!! በዚህ ዘመን ታጋች ሆነህ የምታገኘውን እንክብካቤ በወያኔ ዘመን ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆነህ አታገኘውም !!! ከወያኔነት በላይ የትግራይ ህዝብ ጠላት እዚህ ሀገር ላይ የለም !!! አይደለም በዚህ ሀገር ላይ ዓለም ላይ ተፈልጎ አይገኝም !!!
።።።።
ማሳሰቢያ!!!
ይህ መልዕክት በደረሰብኝ አፈና ጮቤ ለረገጡ ፣ ሞቴን ለተመኙ ፣ በዚህ ዘመን የሚፈፀሙ ግፎችን ታከው የወያኔን ፃድቅነት ለመመስከር ለተጋጋጡ የወያኔ ተረፈ ምርቶች ብቻ ይሁንልኝ!!! #ሼር
በላይ በቀለ ወያ እንደፃፈው
@emsmereja
4.8K viewsedited  07:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 10:44:05
4.4K views07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ