Get Mystery Box with random crypto!

EMS Mereja

የቴሌግራም ቻናል አርማ emsmereja — EMS Mereja E
የቴሌግራም ቻናል አርማ emsmereja — EMS Mereja
የሰርጥ አድራሻ: @emsmereja
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.57K
የሰርጥ መግለጫ

👉 መረጃዎች፣ጥያቄዎች፣ አስተያየቶችና የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት ከፈለጉ በዚህ ያናግሩን👉 t.me/infoetrobot
👉 የዕለታዊ ዝግጅቶችና ዜናዎች በተባባሪ አቅራቢዎች እንዲደርሷችሁ👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/@HAQMEDIA12
Subscribe ያድርጉ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 36

2022-10-04 20:59:49
"መከላከያ እንደዘንድሮ አላወቅበትም" ይላሉ የጎብዬ ነዋሪዎች። ባለቀው የህወሃት ታጣቂ ብዛት ግን ልባቸው ተሰብሯል። "የትግራይ ህዝብ ወደዚህ መጥቶ የወደቀውን የአስከሬን ብዛት ቢያይ ጦርነቱ ዛሬውኑ እንዲያበቃ ይጠይቃል። በቃላት ለመግለጽም አይቻልም። ጌታቸው ረዳ በወደቁት ወጣቶች ህይወት ላይ ነው የተሳለቀው። " ይላል የዓይን እማኝ።
ሙሉውን ቃለምልልስ በዚህ ያገኛሉ።
https://youtube.com/c/ETWORLDTV
2.1K views17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 20:40:25 ሰበር
የማዲንጎ አፈወርቅ ገዳይ ታወቀ!
የማይታመን መረጃ
መሉውን መረጃ ከስር ባለው ሊንክ ያገኙታል



2.4K views17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-02 22:24:38 ራያ ግንባር ዛሬ እንድህ ተፈፀመ

አራዶም የድሮው መከላከያ ካምፕ የህውሃት የጦር አመራሮች እየመከሩ ነው።በግንባሩ የውጊያ መሪዎች ጋር ጥብቅ በሆነ ጉዳይ ስብሰባ ላይ እንዳሉ መረጃው የደረሰው የኢትዮጵያ አየር ሃይል ሰማይ ላይ ከፍ ብለው ትዕዛዝ ከሚጠባበቁ ድሮኖች በአንዱ በተከታታይ ሶስት ጊዜ ጥቃት ፈፀመ።በሰዓቱ የተፈጠረው በአይኑ የሚያየው በአካባቢ የነበረና ያልሸሸ ገበሬ ነው።ውጤቱ የታወቀው ሮቢት አካባቢ የነበረው የህውሃት እግረኛ ወደ ኃላ ፈርሶ መናድ ሲጀምር ነው።የሆነውን እሱ ይወቅ የሆነ ነገር ግን ተፈጥራል።ስልክ የሚሰራላችሁ አረጋግጡት።ጦርነት ተለዋዋጭ ነው።ነገ ምን ይፈጠራል የሚለው አናውቅም።አሁንም ዞብል፣ቆቦ፣ቶር በር አራዶም የህውሃት ከፍተኛ የሰው ማዕበል አለ ተብለል። አሁንም ትግል ያስፈልጋል።ጥምር ጦሩን ማገዝ ይገባል።
ሌላም አለ #ሼርShare_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ ፔጁንም #ሼር_follow_ያርጉlike


ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmerej
937 viewsedited  19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 22:48:51
ጅ*፣ ጅ*ጅል፣ ጅ*ንፎዎች፤

የአገራችን የፖለቲካ ስላቅ ማቆሚያ የለውም። ህወሃቶች ፖለቲከኛ ጀዋር ሙሐመድ ይደግፈናል ብለው ሲጠብቁ፣ እንደፈለጉት ሆኖ ስላላገኙት፣ "የመንግስት ተለጣፊና የጦርነቱ ደጋፊ ነው" እያሉ ይወርዱበት ጀምረዋል። የጀዋር ቀንደኛ ደጋፊ ነን የሚሉ የኦሮሞ ዲያስፖራዎች ደግሞ ከህወሓት ጎን ተሰልፈው፣ መንግስት ላይ በቀጥታ፣ ጃዋር ላይ ደግሞ በተዘዋዋሪ መንገድ ጥቃት ይከፍታሉ።

እንደታዘብኩት አሰላለፉ የሚከተለውን ይመስላል :- የሕዝቅኤል ጋቢሳና ጸጋየ አራርሳ ቡድን መረጃዎችን እየቀመመ ለህወሃቶች ያቀብላል። ህወሓቶች ደግሞ ያንን በሚዲያ ይበትናሉ። እነ ሕዝቅኤል በጀዋር ደጋፊዎች እንወገዛለን ብለው ስለሚፈሩ፣ በህወሓቶች አፍ መናገርን መርጠዋል። ህወሓቶች ይህ ጨዋታ የተመቻቸው ይመስላል። የተወሰነው የኦሮሞ ዲያስፖራ ደግሞ ነገሩ ሳይገባው አብሮ ያጫፍራል። ጅ*ንፎዎች ናቸው። ሼር አታደርግም አንተ


ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmerej
644 viewsedited  19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 20:39:00

1.4K views17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 22:10:33 በወለጋ የንጹሃን አማራና ኦሮሞ ወገኖቻችን እልቂት መቀጠሉ እጅግ ልብ ይሰብራል። ከሁሉም ግጭቶች ጀርባ የህወሃት እረጅም እጅ እንዳለበት ባምንም፣ ዱላ ሆነው የሚያገለግሉ ብዙ ተዋናዮች አሉና በእነሱም ላይ ጠንከር ያለ እርምጃ በመውሰድ የህዝቡን ሞት ማስቆም ይገባል። ለህወሃት የሚራራ ልብ እንደሌለን ሁሉ፣ ለየትኛውም ንጹሃንን ለሚገድል አሸባሪ ሃይልም የሚራራ ልብ ሊኖረን አይገባም። ሁሉንም ጨካኝና ኋላ ቀር ሃይሎች በጽናትና በቁርጠኝነት ታግለን፣ የዜጎቻችንን እልቂት ልናስቆም ይገባል። #ሼር_follow_ያርጉ

ለፈጣንና ታማኝ መረጃዎች @emsmereja ን join ማድረጎን አይርሱ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmerej
1.4K viewsedited  19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 20:10:10
ሰበር #ዘመነ_ካሴ ወደ አዲስ አበባ| #ዘመነ_ካሴ ኬንያና ዩጋንዳ የሄደበት ምክንያትን ተናገረ| #ብርሃኑ_ነጋና ዘመነ ካሴ በኤርትራ የተጣሉበት ምክንያት| ሙሉ መረጃውን ገብተው ይመልከቱ #ሼር ከስር ያለውን ሊንከ ይንኩት



1.2K views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 22:18:41
መጨረሻውን በዚህ ይመልከቱ#ሼር




2.2K views19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 23:16:02
በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ
በመቀጠል.......
ዛሬ ዓለምን ያስገረመ የመስቀል ደመራ አከባበር በኢትዮጵያ ተከስቷል።
ቪዲዮውን ልጋብዛችሁ ሀሳብ አስተያየታቹንም ከቪዲዮው ስር አስቀምጡ
ቪዲዮው ይሄው #ሼር



1.5K views20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-25 21:42:59
2.4K views18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ