Get Mystery Box with random crypto!

የዲያቆን አቤንኤዘር ተክሉ ገጽ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ebenezertek — የዲያቆን አቤንኤዘር ተክሉ ገጽ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ebenezertek — የዲያቆን አቤንኤዘር ተክሉ ገጽ
የሰርጥ አድራሻ: @ebenezertek
ምድቦች: ኢሶቴሪክስ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.26K

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 32

2022-06-29 21:39:10 "ከብዙ አንጻር ሲታይ ኦርቶዶክሳዊ ሃይማኖት በኢትዮጵያ የበቀለ እንጂ የተተከለ አይመስልም።" (መልአከ ታቦር ተሾመ ዘሪሁን፤ ዝክረ ነገር፤ ገጽ 74)
956 views"ውሰድና ብላት" (ራእ. 10፥9), 18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 08:45:37 ክርስቶስ"በመጀመሪያ የነበረ ቃል ነው" ማለት፣ አካል ያለው እግዚአብሔር ነው ማለታችን ነው። ስለዚህ እኛ ፍጡራኑ እንጂ ፈጽሞ እኩያዎቹ አይደለንም!
637 views"ውሰድና ብላት" (ራእ. 10፥9), 05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 21:52:27 የመላእክት ዝማሬው እንዲህ ይላል፤
“... ሰላም' እርሱ[ክርስቶስ] ለሚወዳቸው ሰዎች በምድር ይሁን!” (ሉቃ. 2፥14) የምትወዱት ሰላሙ ይብዛላችሁ፤ አሜን።
1.3K views"ውሰድና ብላት" (ራእ. 10፥9), 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 16:56:49
ይህ አንድ የመንግሥት ባለ ሥልጣን አይደለም፤ ወይም የግል ድርጅት "manager"ም አይደለም። ራሱን ነቢይ ነኝ ብሎ የሚጠራ ቅምጥል ነው። ለአገልግሎት እየሄድኩ ነው ይላል፤ እንዲህ በአጀብና በሆታ ታጅቦ። የፖሊስ እጀባ ግን ኹሌም ይደንቀኛል!ክርስትናን ሸቀጥ ያደረጉት፣ የጎበዝ አለቃ ክምር ያደረጉትም እኒህ ናቸው። እውነተኞቹማ ወደ አንድ ከተማ ሲገቡ እንዲህ ነበር የተባለላቸው፣ "በኢቆንዮንም ጳውሎስና በርናባስ አብረው ወደ አይሁድ ምኵራብ ገቡ፤ በዚያም በሚገባ ስላስተማሩ፣ ከአይሁድም ከግሪክም እጅግ ብዙ ሰዎች አመኑ። ያላመኑት አይሁድ ግን፣ አሕዛብን አነሣሥተው ወንድሞችን እንዲጠሉ አደረጓቸው።" (የሐ. ሥ. 14፥1-2) ይላል።

ኢየሱስ ለእርሱ ብቻ የኖሩትን፣ የታመኑትንና እውነተኛ ልጆቹን በአደባባይ ሊያሞግስና ሊሸልም ይመጣል። አሜን።

የቴሌግራም ሊንክ - https://t.me/ebenezertek
714 views"ውሰድና ብላት" (ራእ. 10፥9), 13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ