Get Mystery Box with random crypto!

ዱንያ short ላይፍ

የቴሌግራም ቻናል አርማ duniyashortleif — ዱንያ short ላይፍ
የቴሌግራም ቻናል አርማ duniyashortleif — ዱንያ short ላይፍ
የሰርጥ አድራሻ: @duniyashortleif
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 250

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-05-21 17:22:39 ☞:::::ለማን ልዳራት:::::???

አንድ ለትዳር የደረሰች ሴት ልጅ ያለዉ ሰዉ ወደ ሀሰን ኢብኑ አሊይ {ረዲየላሁ ዓንሁ}መጥቶ እንዲህ በማለት ይጠይቅዎታል፦

"አንዲት ሴት ልጅ አለችኝ። የተለያዩ ሰዎች እንድድርላቸዉ እየጠየቁኝ ነዉ። ለማን ብድራት የሚሻል ይመስልዎታል?"

ሲላቸዉ፤ ሀሰንም፦ "አላህን ለሚፈራ ሰዉ ዳራት፤ የሚወዳት ከሆነ ያከብራታል፣ የማይወዳት ከሆነ ደግሞ አይበድላትም።" አሉት።

ዲኑ ለተሰተካከለ ሰው ራስሽን አዘጋጂ
የዱኒያ ጣጣ ያመጣሽ አታወናብጂ።
46 viewsዱንያ short ላይፍ, 14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 19:35:00 قال رسول الله ﷺ
اغتنم خمسا قبل خمس :

5 ነገሮችህን ከ 5 ነገሮች በፊት ተጠቀምባቸው ነብያችን ﷺ
➾◦◦
ወጣትነትህን ከመሸምገልህ በፊት
ጤንነትህን ከመታመምህ በፊት
ሀብትህን ከመደህየትህ በፊት
ረፍትህን ቢዚ ከመሆንህ በፊት
ህያውነትህን ከመሞትህ በፊት

   ሼር ሼር
29 viewsዱንያ short ላይፍ, 16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 18:51:51 አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹ቀልቡ ውስጥ ቅንጣት ታክል ኩራት ያለበት ሰው ጀነት አይገባም›› በማለት ተናገሩ፡፡ ‹‹ሰውዬው ልብሱና ጫማው መልካም እንዲሆን ይፈልጋል (ይህ ከኩራት ይቆጠራልን?)›› በማለት አንድ ሰው ጠየቃቸው፡፡ እርሳቸውም፡- ‹‹አላህ ውብ ነው፡፡ ውበትን ይወዳል፡፡ ኩራት ማለት ሀቅን አለመቀበልና ሰዎችን ዝቅ አደርጎ…
25 viewsዱንያ short ላይፍ, 15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 18:50:34 አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹ቀልቡ ውስጥ ቅንጣት ታክል ኩራት ያለበት ሰው ጀነት አይገባም›› በማለት ተናገሩ፡፡ ‹‹ሰውዬው ልብሱና ጫማው መልካም እንዲሆን ይፈልጋል (ይህ ከኩራት ይቆጠራልን?)›› በማለት አንድ ሰው ጠየቃቸው፡፡ እርሳቸውም፡- ‹‹አላህ ውብ ነው፡፡ ውበትን ይወዳል፡፡ ኩራት ማለት ሀቅን አለመቀበልና ሰዎችን ዝቅ አደርጎ መመልከት ነው›› አሉ፡፡

ሐዲሱን ቡኻሪ ዘግበውታል

‹‹ ኩራት የሚገባው ለአላህ ብቻ ነው፡፡ ጥቂት ኩራት ልቦናው ውስጥ ያለበት ሰው ጀነት እንደማይገባ ተገልጾዓል፡፡
‹‹ ኩራት ማለት 1) ሀቅን አለመቀበል 2) ሌሎችን ዝቅ አደርጎ መመልከት ነው፡፡



Share share
24 viewsዱንያ short ላይፍ, 15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 19:43:59 #ዲንን ምረጥ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐
“ሴት ልጅ ለአራት ነገሮች ሲባል ትገባለች። ለገንዘቧ፣ ለዘሯ፣ ለመልኳ፣ ለዲኗ ሲባል። ዲን ያላትን ምረጥ። ይህን ካለደረክ ‘ዲን ያላትን ካልመረጥክ’ እጅህ አመድ አፋሽ ይሁን።”

ቡኻሪ ዘግበውታል: 5090
16 viewsዱንያ short ላይፍ, 16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 19:55:44 "ኢብኑ ወሊድ ዑባደት ኢብኑ ሷሚት (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፦

"በማንኛውም ወቅትና ሁኔታ በታዛዥነታችን ልንፀና የመልዕክተኛውን ፍላጎት ከፍላጎታችን ልናስቀድም ከአላህ ዘንድ ለመረጃ የሚሆንን ግልፅ ኩፍር እስካላየን ድረስ ሙስሊም መሪያችንን ላንቀናቀን፥ የትም ብንሆን ከሀቅ ውጭ ላንናገር፥ የአላህን እርካታ በመሻት በምንፈፅመው ተግባር የሰዎችን ትችት ላንፈራ ከአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር ቃል ተጋባን።"
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
- ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል"
==========================================
Share share share share
15 viewsዱንያ short ላይፍ, 16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-15 22:28:53
28 viewsዱንያ short ላይፍ, 19:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 21:41:35 አቡሁረይራህ (ረዲየዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)እንዲህ ብለዋል፦

#ከሰባት_አጥፊ_ወንጀሎች_ራቁ አሉ" ሰወችም "የአላህ መልክተኛ ሆይ!እነማን ናቸው?" ሲሉ ጠየቁ። እሳቸውም፦


1 በአላህ ላይ ማጋራት(ሽርክ)
2 ድግምት(ሲህር)
3 አላህ ክልክል ያደረጋትን ነፍስ፣ መግደል
4 ወለድ መብላት(ሪባ)
5 የየቲም (የሙት ህፃንን)ገንዘብን መብላት
6 በጦርነት ውስጥ ጀርባን መስጠት(መሸሽ)
7 ጥብቅ የሆኑ የሙእሚን ሴቶችን ስም በዝሙት በመወንጀል ስማቸውን ማጥፋት ናቸው።

أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " اجْتَنِبُوا السَّبْعَ الْمُوبِقَاتِ ". قَالُوا : يَا رَسُولَ اللَّهِ، وَمَا هُنَّ ؟ قَالَ : " #الشِّرْكُ بِاللَّهِ، #وَالسِّحْرُ، #وَقَتْلُ النَّفْسِ الَّتِي حَرَّمَ اللَّهُ إِلَّا بِالْحَقِّ، #وأَكْلُ الرِّبَا، #وَأَكْلُ_مَالِ_الْيَتِيمِ، #وَالتَّوَلِّي يَوْمَ الزَّحْفِ، #وَقَذْفُ الْمُحْصَنَاتِ الْمُؤْمِنَاتِ الْغَافِلَاتِ ".

ሼር ሼር
25 viewsዱንያ short ላይፍ, 18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 19:50:25 "አነስ(ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል።"የአላህመልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ኢስላም ውስጥ ምንም ነገርአይጠየቁም የሚሰጡ ቢሆን እንጅ።አንድ ሰው መጣ (እናጠየቃቸው)።በሁለት ጋራዎች መካከል የሆኑ (በርካታ)ፍየሎችን ሰጡት ።ወደ ወገኖቹ ተመልሶ ፦"ወገኖቼ ሆይ!ኢስላምን ተቀበሉ ።ሙሐመድ ድህነትን የማይፈራ ሰውአይነት አሰጣጥ ይሰጣል "ሲልተናገረ ።አንድ ሰውዓለማዊ ፀጋን በመሻት ኢስላምን ቢቀበል እንካ ብዙምሳይቆይ ኢስላምን ከዚህች ዓለምና በውስጧ ካሉትፀጋዎች ይበልጥ ያፈቅራል።(ሙስሊም ዘግበውታል) - ሙስሊም ዘግቦታ"
==========================================
Share share share share share
39 viewsዱንያ short ላይፍ, 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 19:04:52 "ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዳወሳቸው ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ከ‹‹ጀናባ›› ገላቸውን ሲታጠቡ ሁለት እጆቻቸውን በማጠብ ይጀምራሉ፡፡ ከዚያም ‹‹ውዱእ›› ያደርጋሉ ልክ እንደ ሶላት ‹‹ውዱእ›› ከዚያም ጣታቸውን ውሃ ውስጥ ይነክራሉ፡፡ የፀጉራቸውን ስርም ይፈለፍላሉ፡፡ (በጣታቸው ፀጉራቸውን ቀና ያደርጋሉ)፡፡ ከዚያም ሶስት ጊዜ ራሳቸው ላይ ያፈሳሉ፡፡ ከዚያም በቀረው ሰውነታቸው ላይ ውሃ ያፈሳሉ፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
Share share
57 viewsዱንያ short ላይፍ, 16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ