قال رسول الله ﷺ اغتنم خمسا قبل خمس : 5 ነገሮችህን ከ 5 ነገሮች በፊት ተ | ዱንያ short ላይፍ
قال رسول الله ﷺ
اغتنم خمسا قبل خمس :
5 ነገሮችህን ከ 5 ነገሮች በፊት ተጠቀምባቸው ነብያችን ﷺ
➾◦◦
ወጣትነትህን ከመሸምገልህ በፊት
ጤንነትህን ከመታመምህ በፊት
ሀብትህን ከመደህየትህ በፊት
ረፍትህን ቢዚ ከመሆንህ በፊት
ህያውነትህን ከመሞትህ በፊት
ሼር ሼር