Get Mystery Box with random crypto!

አቡሁረይራህ (ረዲየዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)እንዲህ ብለዋል፦ #ከሰባ | ዱንያ short ላይፍ

አቡሁረይራህ (ረዲየዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)እንዲህ ብለዋል፦

#ከሰባት_አጥፊ_ወንጀሎች_ራቁ አሉ" ሰወችም "የአላህ መልክተኛ ሆይ!እነማን ናቸው?" ሲሉ ጠየቁ። እሳቸውም፦


1 በአላህ ላይ ማጋራት(ሽርክ)
2 ድግምት(ሲህር)
3 አላህ ክልክል ያደረጋትን ነፍስ፣ መግደል
4 ወለድ መብላት(ሪባ)
5 የየቲም (የሙት ህፃንን)ገንዘብን መብላት
6 በጦርነት ውስጥ ጀርባን መስጠት(መሸሽ)
7 ጥብቅ የሆኑ የሙእሚን ሴቶችን ስም በዝሙት በመወንጀል ስማቸውን ማጥፋት ናቸው።

أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " اجْتَنِبُوا السَّبْعَ الْمُوبِقَاتِ ". قَالُوا : يَا رَسُولَ اللَّهِ، وَمَا هُنَّ ؟ قَالَ : " #الشِّرْكُ بِاللَّهِ، #وَالسِّحْرُ، #وَقَتْلُ النَّفْسِ الَّتِي حَرَّمَ اللَّهُ إِلَّا بِالْحَقِّ، #وأَكْلُ الرِّبَا، #وَأَكْلُ_مَالِ_الْيَتِيمِ، #وَالتَّوَلِّي يَوْمَ الزَّحْفِ، #وَقَذْفُ الْمُحْصَنَاتِ الْمُؤْمِنَاتِ الْغَافِلَاتِ ".

ሼር ሼር