Get Mystery Box with random crypto!

'ኢብኑ ወሊድ ዑባደት ኢብኑ ሷሚት (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፦ 'በማንኛውም ወቅትና | ዱንያ short ላይፍ

"ኢብኑ ወሊድ ዑባደት ኢብኑ ሷሚት (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፦

"በማንኛውም ወቅትና ሁኔታ በታዛዥነታችን ልንፀና የመልዕክተኛውን ፍላጎት ከፍላጎታችን ልናስቀድም ከአላህ ዘንድ ለመረጃ የሚሆንን ግልፅ ኩፍር እስካላየን ድረስ ሙስሊም መሪያችንን ላንቀናቀን፥ የትም ብንሆን ከሀቅ ውጭ ላንናገር፥ የአላህን እርካታ በመሻት በምንፈፅመው ተግባር የሰዎችን ትችት ላንፈራ ከአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር ቃል ተጋባን።"
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
- ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል"
==========================================
Share share share share