Get Mystery Box with random crypto!

Dondor Times - ዶንዶር ታይምስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ dondortimes — Dondor Times - ዶንዶር ታይምስ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dondortimes — Dondor Times - ዶንዶር ታይምስ
የሰርጥ አድራሻ: @dondortimes
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.45K
የሰርጥ መግለጫ

በአገራችንና ቀጠናችን ላይ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የዚህ ቴሌግራም ገፅ ቤተሰብ ይሁኑ-ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
@Dondor_Times - provide you political, economical and social information,analysis on Ethiopia and the horn of Africa

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 22:10:07 #ጎብዬ #ሣቃ

አላስችል ቢለው ፤ ያ'ገር ህመሙ
ገብቶ አነደደው ፤ ሀሰን ከረሙ።
ጎብዬ በወገን ጦር ሙሉ ቁጥጥር ስር መዋሏን ጀግናው! ባለሽርጡ! ጀኔራል ሀሰን ከረሙ አረጋግጠዋል።

አሁን ከመሸ በዋግ በጸመራ ግንባር ጥምር ሀይሉ ሣቃን ተቆጣጥረዋል።
አዩ
113 views19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:38:00
318 views15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:15:51 #መረጃ ትላንት በተወሰደው የአየር ጥቃት ኮረም ከተማ ውስጥ በስብሰባ ላይ የነበሩ ከአምስት በላይ የጁንታው ቁልፍ አመራሮች መደምሰሳቸውን የሚገልጽ የብስራት ዜናዎች ተሰምተዋል። ከነዚህ አመራሮች መካከል ጀ/ል ጻድቃን ገ/ትንሳይ፣ ጀ/ል ታደሰ ወረደ (ወዲ ወረደ)፣ ጀ/ል ዩሃንስ (መዲድ)፣ ጀ/ል ከበደ ሸሪፎ፣ ጀ/ል አብረሃ ድንኩል እና ወዲ አባተ በወቅቱ ስብሰባ ላይ ከነበሩት አመራሮች መካከል ይገኙበታል፣ የሞቱት ግን እነማን እንደሆኑ በግልጽ አልታወቀም።
ሌላ ሰበር
ከተመታችው አንቶኖቭ አውሮፕላን ውስጥ ከነበሩ አመራሮች መካከል ሱዳን ላይ ሆኖ ቡድኑን ከግብጽ ሲያስተሳሰር የቆየው ጀ/ል ፍሰሃ ተክሌ(ማንጁስ)፣ የቀድሞ መከላከያ ሚኒስቴር ስዬ አብረሃ፣ የትግራይ ክልል ሰላምና ደህንነት ምክትል ቢሮ ሀላፊ የነበረው ቴኪኡ ምትኩ እና የምእራብ ትግራይ ዞን አስተዳዳሪ የነበረው ሪስቁ በአውሮፕላኑ ተሳፍረው ወደ ትግራት የበረሩ ቢሆንም በዛው ደብዛቸው መጥፋቱን የሚገልጹ መረጃዎች ተገኝተዋል።
Biruk megaz
426 views11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 12:45:05 #ራያ ሸለቆዎች ውስጥ የመሸገው የህወሓት ኃይል!

ወራሪው ሃይል ተጠቅሎ የራያ ሸለቆ ውስጥ ገብቷል። በጎሊና እና አላ ውሃ ወንዞች የአማራና አፋር ክልል አዋሳኝ አከባቢዎች ከጎብየ በደቡብ በኩል እስከ ዲቢ መገናኛ ቆላ መውረጃ በሰፊው ተሰግስጓል። ቁጥሩ ከ30-50ሺህ የሚገመት ሃይል በዚህ ሸለቆ ውስጥ ገብቷል። የያዟቸው መሳሪያዎች ብሬይን፣ ዲሽቃ፣ መትረየስ፣ ስናይፐር፣ ከሶስት የማይበልጡ ዙ-23 እና አንድ መድፍ ይዟል።

በጎሊና እና አላ ውሃ ወንዞች መሃል የመሸገውና የወርቈን ተራሮች አጥሮ የተቀመጠው ይሄ ሃይል የጉዞው አላማ ምንድነው? ትጥቁን በግመልና አህያ ጭኖ በራያ ጨርጨር ዞብል ተራራ አድርጎ በራማ-ቦረን-ጋቲራ-ዲቃሎን አድርጎ እጅግ በጣም ብዙው ሃይል ወርቄ ገብቷል። ሌላኛው ሃይል ቦረን ተነስቶ አረቁቴ ወርዶ ገደመዩ ነዲ ተራራን ተገን አድርጎ ወደ ዲቢና አጋምሳ መንደሮች ወርቄ ገብቷል።

ይሄ ሁሉ ሃይል አላማው ሚሌ ነው!! መንገዱ ግን ተራራማውና ቆላማው የወሎ ክፍል ነው። ወራሪው ሃይል ገላጣና በርሃማ መስመሮችን ረዥም ርቀት መጓዝ የቱን ያክል አክሳሪና አዋራጅ መሆኑን ከባለፈው ውርደቱ ተምሯል። ስለሆነም ሰሜን ወሎ የግዳንና ዋግ ትግል ጠንክሮ ወራሪውን ሃይል ልቡንና አቅሙን ካልከፈለው የሚከተሉት መስመሮች በከባድ ጥንቃቄ ይፈልጋሉ፥

1) በወርቄ አላ ውሃ ወንዝን ተሻግሮ ሃሮን ታኮ ወደ ድሬ ሮቃ ሰዶማና ቢስቲማ መስመሮችን በዋናነት ያልማል።

2) በወርቄ ምስራቅ በኩል ወርዶ በኡዋ በላይ ማለፍም ያስብ ይሆናል። በመሆኑም አሁን እየተደረገ ያለውን ትግል በሚገባ በመቆስቆስ ወርሪው ከገባበት የራያ ሸለቆ እንዳይወጣ ማድረግ ያስፈልጋል።

ያሲን መሀመድ አሊ
422 views09:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 09:21:36
የወራሪው ቡድን ተልባ እየመሰለው የገባበት ሳቅጣ ሁለ ሰናፍጭ ሆኖበታል!

ጦርነት ለእኛ ባሕላዊ ጨዋታችነ ነውi ብለው የጦር ነጋሪት የጎሸሙት እና ወደ ተደጋጋሚ ትንኮሳ የገቡት በኢትዮጵያ ጥምር ጦር ከአቅርበህ በለው ወደ አባረህ በለው ቅርቃርቃር ውስጥ በራሳቸው ዘው ብለው ገብተዋል!

ወልድያ ከተማ ኮሙኒኬሽን

ነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም
440 views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 09:10:49 #ሮቢት

ዛሬ ማለዳ በሮቢት ሰሜን አቅጣጫ ስምሪት ለመውሰድ በተሰበሰቡ በግንባሩ የወራሪ ቡድኑ አመራሮችና አዋጊዎች ላይ የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ታውቋል።
የሽብር ቡድኑ በሀራ በኩል የጅቡቲ መንገድን ለመያዝ የሰው ማዕበር ማስጠጋቱ ተሰምቷል።ጥምር ጦሩ ትግሉን አጠናክሮ ቀጥሏል። #wasu
430 views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 07:31:18
“አንድ ቀን ወልቃይት እና ራያ "የእሳት ረመጥ ሁኖ ይነሳል፣ ወልቃይት የአፄ ቴወድሮስ አገር ጎንደሬ ነው። ራያም የወሎ ክፍለ ሀገር የነበረ ነው። ሁሉም በጉልበት የሄዱ ናቸው!” ፦ሎሬት ፀጋየ ገ/መድህን
454 views04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 00:56:28
71 views21:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 08:28:40 አሸባሪው ቡድን የግዳኗን-ሙጃ ከተማ በመቆጣጠር ከዚያም ኩልመሰክን በመያዝ ከወልዲያ ላሊበላ የሚወሰደውን መሰመር ለመቁረጥ የነበረው እቅድም በወገን ጦር ብርቱ ከንድ ከሸፏል:: ቻናላችንን https://t.me/DondorTimes
ግሩፓችንን https://t.me/Dondor_Tube ይቀላቀሉ
384 views05:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 07:45:55
409 views04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ